በዛሬው እለት በ6/07/08 የአዲስ አበባና የአዳማ ዩኒቨርስቲዎች ሞትን በታጠቁ የወያኔ ጦረኞች ተከበዋል፡፡በተለይ ትላንትና ምሽቱን በአዳማ
ዩኒቨርሲቲ ግቢ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎች በእሳት ሲጋዩ ማደራቸውን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
እንዲሁም ዛሬ ጠዋት 1፡30 አከባቢ ላይ ትጥቃቸውን የታጠቁ የፌደራል ፖሊስ አባላት ጃንሜዳ ከሚገኘው የማዘዣ ጣቢያቸው በከባድ የጭነት መኪናዎች በገፍ እየተጫኑ የአዲስ አበባን ዩኒቨርሲቲ 6ኪሎ ካምፓስ ሲወሩ አርፍደዋል። ገጀሌው የወያኔ መንግስት ከየአቅጣጫው የሚወረወርብትን ዱላ መቋቋም የማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል።
ሞት ለወያኔ!
ድል ለሰፊው ህዝብ!!!
መልካም ቀን ሁሉም,
ReplyDeleteአስቸኳይ ብድር ይፈልጋሉ? አሁን የብድር ክፍያ አማካሪ አነጋግሩ, ብድር ከ 2.5% ጋር. ቀላል, ፈጣን እና የተረጋገጠ ብድር ግብይት ነው.
የመገኛ አድራሻ:
EMAIL: nortionloanconsultant@gmail.com
ቴሌፎን: +17815611941
WHATSAPP: +2347067093957
ሊታመኑ የሚችሉ የብድር ልውውጥ