ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያ ወይም በእንግሊዝኛዉ ግሎባን አሊያንስ ፎር ኢትዮጵያ የተሰኘ በሰሜን አሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የተቋቋመ ድርጅት ኢትዮጵያ ዉስጥ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 50ሺ የአሜሪካን ዶላር 1067000 birr ርዳታ ሰጠ።
ድርጅቱ ከአባላቱ ያሰባሰበዉን ገንዘብ ለእርዳታ ፈላጊዎቹ ያደርስለት ዘንድ ዎርልድ ቪዥን የተባለዉን የእርዳታ ድርጅት መምረጡን አስታዉቋል። ድርጅቱ ሌሎች ኢትዮጵያዉያንም የፖለቲካም ሆነ የጎሳ ልዩነትን ወደጎን ብለዉ በድርቅ ለተጎዱት ወገኖች እንዲደርሱ ጥሪዉን አቅርቧል።

No comments:
Post a Comment