እብሪተኛው እና ማን አለብኝው የወያኔ ሚኒሻ ወሮ ብድን በጎንደር ህዝብ ላይ ጭፍጨፋ ለማድርግ ከወያኔ የጣር ማዘዣ የተነሳው ቦንብ ጣይ ተዋጊ ጀት በጎንደር ሰመይ ቦንብ ለማዝነብ በዝግጅት ላይ እንዳለ በጀግናው እና የወያኔ አገዛዝ በአገፈፈገፈው ጀግና የጎንደር ገበሬ አየር ላይ ተመቶ ተከስክሷል፡፡ የወያኔ ሆድ አደር ጦር አዛዦች በመደናገጥአቸው ምንም አይነት ሚዲያ እንዳይዘግበው እና በሚስጥር እንዲያዝ ወስነዋል፡፡ ሞት ለወያኔ፡፡


No comments:
Post a Comment