Friday, March 11, 2016

የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን የሆነዉ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ሁለት ከፍተኛ ማእረግ ያላቸዉ የጦር መኮንኖችን አገተ።

የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን የሆነዉ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ሁለት ከፍተኛ ማእረግ ያላቸዉ የጦር መኮንኖችን አገተ።
የሰሜኑ እዝን የወከለዉ ጦር ፍርድ ቤቱ በድንገተኛ ሁኔታ ከተሰየመ ወዲህ ባስቸኳይ ሁለት የሰሜኑ እዝ አዋጊዎች እንዲታገቱ የወሰነ ሲሆን። እገታዉም በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ መኮንኖቹ ጎንደር ዉስጥ ዝግ ፍሎት በመባል በጥቂት ገራፊዎች ብቻ በሚጠራ የማፈኛ ስፍራ ተወስደዉ መወርወራቸዉ ተረጋግጧል።
የትግራይ ነጻ አጭዉን ቡድን በብርቱ ይቃወማሉ የተባሉት አንድ በኮነሬልነትና ሌላዉ በሌተናል ኮረኔልነት ባእረግ ላይ የሚገኙት መኮንኖች በተለይም የዉጊያ አላማና አፈጻጸም ላይ ብርቱ ተቃዉሞ እንደነበራቸዉ ምንጫችን ሲያሳዉቁ ሙሉ መረጃዉን አክለዉ እንደሚልኩልን ቃል ገብተዋል።
ድድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!

No comments:

Post a Comment