ETHIOPIAN Revolution
Tuesday, March 1, 2016
ቁርጠኝነት የታየበት የታክሲ ሹፌሮች ተቃውሞ ዛሬም እንደቀጠለ ነው!
የአዲስ አበባ ጎዳናወች ዛሬም በጸጥታ ተውጠዋል። የለውጥ ቁርጠኝነትና ጠንካራ የአብሮነት ስሜት ግሩም ህብረትን የፈጠሩበት፡ የታክሲ ሾፌሮች ለወንበዴወች እንግርገሪያ ና ዛቻ ጆሮ የለንም ያሉበት፡ አይደለም በንብረታችን ማዘዝ በሀገራችን የስልጣን ባለቤትነታችንን እናውጃለን! ሀገራችን የዞአጎችዋ ትሆናለች ሲሉ የተደመጡበት ጸረ ባርነት እንቅስቃሴ ዛሬም እንደቀጠለ ነው።
ድል ለሰፊው ህዝብ!!!
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment