Friday, March 11, 2016

ሰበር ዜና . በዛሬው እለት በበኒ ኑር መስጅድ ታላቅ ተቃውሞ ውጭ ላይ ተደረገ።


መንግስት በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ እየፈጸመ ያለውን ብሄራዊ ጭቆና አንሸከምም በማለት 
ሙስሊሙ ማህበረሰብ በዛሬው እለት በኑር መስጅድ ውጭ ላይ ተቃውሞ አካሄድዋል፡፡ ብሄራዊ ጭቆናን አንሸከምም፤ ነጻነት እንፈልጋለን የሚሉ ጽሁፎች ታይተዋል፡፡ ተቃውሞው ከተካሄደ በሁላ በሁኔታው የተደናገጡት ፖሊሶች በሙስሊሙ ላይ ትንኮሳ ማካሄዳቸውም ታውቋል፡፡
በፒያሳ ኑር መስጂድ የተደረገውን ተቃውሞ ተከትሎ የመንግስት ፖሊሶች በወሰዱት አረመኔያዊ እርምጃ ብዛት ያላቸው ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ታወቀ
ከእነዚህ የከፋ ጉዳት ከደረሰባቸው ወንድሞች መካከል ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ሁሴን ይገኝበታል ሁሴን በአሁኑ ሰአት በተክለሃይማኖት ሆስፒታል በመታከም ላይ እንደሚገኝ ታውቋል ።

No comments:

Post a Comment