ስድስት የወያኔ ከፍተኛ ባለስልጣን ስርሃቱን መክዳታቸው ተነገረ
ስድስት በከፍተኛ ሃላፊነት ቦታ ላይይሰሩ የነበሩ የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ መራሹጉጀሌ መንግስት ዲፕሎማቶች ባሉበት ሃገርየወያነን ስርዓት ከዱ !
1.አቶ ዪሃንስ ጌታሁን የሚንስተር አማካሪ ዋሽግተን
ዲሲ
2.ወ/ሮ እመቤት ብሩ ዋሽግተን ዲሲ
3.አቶ ኤልያስ ወርቁ ደቡብ አፍሪካ
4.አቶ ጌታቸው ሙሉአለም ደቡብ አፍሪካ
5.አቶ እሸቴ ምስጋናው ጋና
6.አቶ ሄኖክ አስናቀ ህንድ ኒውደህሊ ላይ
መክዳታቸው ታወቀ !
No comments:
Post a Comment