Wednesday, August 12, 2015

ከ14 ሚሊዮን በላይ የሚሆን የኢትዮጵያ ህዝብ አስቸካይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ


የ 11 % ዲጂታል እድገት ውጤቱ ይህ ነው እንዴ? ወይ ልማታዊ መንግስት  ህዝብን ያላሳተፈ እና በጥቂት ራስ ወዳድ አምባገነን እና ዘረኛ የግለሰቦች ቡድን የምትማራ ሃገር እድገቷም ለጥቂቶች ሆዳሞች እንጂ ለመላው ህዝብ አይደለም
Nightly News   |  August 12, 2015

Food crisis in Ethiopia

Aug. 5: Hunger is once again threatening vast swathes of Africa because of drought and high food prices. The United Nations has estimated that 14 million are at risk and at the heart of the looming catastrophe is Ethiopia, where over 10 million are in need of emergency food aid.  ITN’s Martin Geissler reports.

 NBC News

No comments:

Post a Comment