
ነጻነትን ለአለም ጥቁር ህዝብ እዳላጎናፀፍን ዛሬ በባንዳ ልጅ ነጻነታችን ተገፎ ሀገራችን ተዋርዳ ዜግነታችን ተንቆ ሀይማኖታችን ተደፍሮ ፍትህ ጠፍቶ ህዝባችን እኩልነትን አጥቶ ስቃይ በዝቶ እሰራት ግርፋቱ ከፍቶ ርሃብ ጥማቱ… ተባብሶ የሰውልጅ መብት ተጥሶ መቶ/100/በማይሞሉ የባዳ ልጅ መሰቃየቱ ይብቃ !! ተነስ አባቶቻችን ጣሊያንን ከሃገር ሲአስወጡ ሲደመስሱ ዘመናዊ መሳሪያ ተጠቅመው አልነበረም ስለዘህ አሁን ሁሉ ተዘጋጅቶል ተነስ ታጠቅ እስከመቸ ትረገጣለህ ተነስ ተቀላቀል እኛ የምንሞተው ከሌላው የበለጠ ግፍ ደርሶብን አይደለም ስለዚህ ና ታጠቅ ታገል ለነጳነት ሙት ክብርነው ጎበዝ እዳንተዛዘብ ምንም ይሁን ምን ትግሉ በድል መጠናቀቁ አይቀርም ነገር ግን ከድል በሃላ ቀሚስ ለባሽ ወጣት እና ሱሪ ለባሽ ወጣት መባባላችን አይቀርም ስለዚህ ለልጆችህ ቀሚስ ለባሽ ነበርኩ ብለህ ከምትነግረው ለነጳነት መሰወትንን ሰምቶ የጀግና ልጅ ቢባል ይመረጣል ና ታጠቅ የቀሚስለባሹን ቁጥር ቀንስ ደማቅ ታሪክ ስራ
No comments:
Post a Comment