ዛሬ በዞን 9 ጦማሪያን የፍርድ ቤት ውሎ የገረመኝ
ዛሬ ረፋድ ላይ፤ ናቲ፣ አጥናፍ፣ በፍቄና አቤል በፊት ለፊት በር ችሎት ከገቡ በኋላ፣ እኛም ችሎቱን እንታደማለን ብለን ስንጠብቅ፤ ለጠበቃቸው ተለዋጭ ቀጠሮ መሰጠቱ ተነገረ፡፡ ጦማሪያኑንም በጓሮ በር በማስወጣት ‹‹አንበሳ ቤት›› እንዲቀመጡ ተደረገ፡፡ በፊት ለፊት አስገብቶ በጓሮ በር ማስወጣት ምን ይባላል? ለምንስ ይሆን? በስፍራው የተገኙ የእስረኛ ቤተሰቦች፣ ዘመዶች፣ ጓደኞች፣ ወዳጆች …ሰላምታ እየሰጡ አጋርነታቸውን እንዳያሳዩ መሆኑ ነው?

ኤሊያስ ገብሩ
No comments:
Post a Comment