Tuesday, August 11, 2015

ሰበር ዜና የወያኔ መንግስት ወታደራዊ ደህንነት ቢሮ ከፍተኛ ስጋት ላይ መዉደቁን እናዳሳወቀ ከዉስጥ የወጣ መረጃ አመለከተ።


የወያኔ መንግስት ወታደራዊ ደህንነት ቢሮ ከፍተኛ ስጋት ላይ መዉደቁን እናዳሳወቀ ከዉስጥ የወጣ መረጃ አመለከተ። በተለይም በትግራይ እና በሱዳን በኩል እየተጠናከረ የመጣዉ የአርበኞች ግንቦት 7 እና የኦነግ ጥንካሬ በተለይም ዉስጥ ለዉስጥ የሚደረጉ ሽምቅ ዉጊያዎች እየተበራከቱና የትጥቅ ትግሉን የመረጡ እነዚህ ሐይሎች በአጭር ወቅት ዉስጥ እያመጡ የለዉ ብቃትና ጥንካሬ በተለይም የጥቃት ስልታቸዉ እስራኤል ሰራሽና አሜሪካ ቀመስ የተላበሱ መሆኑ ገልጾ የነዚህ የሁለቱ ጥምር ዉጊያ መሰል የጥቃት እርምጃ እጅግ እያሰጋዉና በራሱም በኩል በየጊዜዉ የሚደርስበትን የወታደሮች ክዳት እንዳሳሰበዉ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሚኒስቴር (ethiopian natinal defence ) አሳዉቋል።

No comments:

Post a Comment