የወያኔ ብሔራዊ የስለላና የመረጃ ድርጅቶች
የብሄራዊ የስለላና መረጃ አገልግሎት፤ በእንግሊዝኛ አጠራሩ፤ (National Intelligence Security Services ብለው የሚጠሩት የወያኔዎቹ የአፈና፤ የመጨቆኛና የግድያ ድርጅት፤ መረቡን ከዳር እስከዳር ዘርግቶ፤ ህዝቡን በአሸባሪነት አስፈራርቶ የሚቆጣጠር የስለላ ቢሮ ነው። የሀገሪቱን የቅርብ ፖለቲካ ታሪክ በሚከታተሉ ታዛቢዎች ዕምነት፤ ይህ የወያኔ ስለላ ድርጅት፤ አሁን ወያኔ ካዋቀራቸው ተቋማት ሁሉ እጅግ የበለጠ ኃይልና ሥልጣን እንዳለው ይገልጻሉ። ዘጠና ሚሊዮን የሚገመተውን የሀገሪቱ ዜጋ ህይወት የመቆጣጠር፤ የመከታተልና ተጠርጣሪውን ሁሉ የማጥፋት ችሎታ አለው። የዚህን የወንበዴ ድርጅት ዓመታዊ በጀት በትክክል ማወቅ የሚቻል አይደለም–ምስጢር ተብሎ ተደብቋልና ። የሀገራችንን ፖለቲካ ተከታታዮች እንደሚሉት ከሆነ ፤ ምናልባት በቢሊዮን የሚገመት የአሜሪካ ዶላር እንደተመደበለት የነገራል ።
ይህን የአፈና ድርጅት የሚመራው ጌታቸው አሰፋ የሚባል ግለሰብ ነው። የብሄራዊ መረጃ እና ድኅንነት ዋና ድሬክተር ተብሎ ይጠራል ። ይህ ድርጅት፤ እሳክሁን ድረስ በአያሌ ሽህ የሚቆጠሩትን ዜጎች በግፍ ገድሏል ። ብዙዎችንም በወህኒ አስገብቶ አስቃይቷል። ቁጥሩ በወል የማይታወቅውን ዜጋ ለስደት ዳርጓል። ተቃዋሚዎቸ ናቸው ብሎ የሚጠረጥራቸውን ሁሉ የአካልና የመንፈስ ስቃይ እንዲደርስባቸው በማድረግ ወደ እስር ቤቶች አስገብቷል ። ጋዜጠኞች፤ ደራሲያን፤ የኅሊና እስረኞች፤ አስተማሪዎች- የቀለም ሰዎች፤ የሃይማኖት አባቶች ሁሉ ሳይቀሩ ወደ እስር ቤት የሚላኩት በዚህ ወንጀለኛ የሀገር ጠላት የመረጃ ቢሮ አማካኝነት ነው።
የወያኔው ስለላ ድርጅት፤ በመላው ሀገሪቱ የተቋቋሙትን የመጨቆኛ መሳሪያዎችና ተቋማትንም በብቸኝነት ይቆጣጠራል ። ይህንን ሲያድርግም፤ ወያኔ ለራሱ አገዛዝ እንደሚቸው ብሎ የጻፈውን የይስሙላ ” ህገ መንግሥት ” እንኳ አያከብርም ። የዓለም አቀፍን ህግ ያከብራል ተብሎም አይጠበቅ ። ድንበር እየዘለለ በሌላው ሀገር ውስጥ በመግባት፤ ኢትዮጵያውያንን እየጠለፈ አስገድዶ ሲወስድና ሲያጠፋ የሚያግደው ኃይል አላጋጠመውም ። ከራሳቸው ህግ በላይ ሆኖ ያሻውን- የፈለገውን ወንጀል ሁሉ ከመፈፀም የሚያግተው ኃይል የለም ። አምሳለ- ጌስቶፖ ተልኮውን ለመፈጸም፤ የሞራልም ሆነ የኅሊና ወቀሳ የለበትም ። በታሪክ ተጠያቂነትም ይሁን ለትውልድ ወቀሳና ደንታ የለውም ።
የወያኔን ስለላ ቢሮ፤ የውጭ / ባዕዳን ሀገሮች የኢንተለጀንስ ድርጅቶች በሁሉም ረድፍ ይተባበሩታል ። የቴክኒክ፤ የመሳሪያና ሙያው የሚጠይቀውን ማነኛውንም ርድታ ይሰጡታል ። ሰላዮቹንም ያሰለጥኑለታል ። የዜና፤ የመረጃና ተዛማጅ የሆኑ ጉዳዮችን ይቀያየሩለታል። ይህንንም የሚያደርጉት፤ ከማንም የበለጠ፤ እነርሱ የወያኔን በሥልጣን መቆየት አበክረው ስለሚፈልጉት ብቻ ነው:፡ ምክንያቱም፤ በኢትዮጵያ የመንግሥት ታሪክ ሂደት፤ እንደ ወያኔ ለባእዳን ታማኝ አገልጋይ ስለአልነበረ/ ስለሌለ ነው። ጥቅማቸውን አስጠባቂ ስለሆነላቸው፤ በግድ የወያኔን በሥልጣን መቆየት ይፈልጉታል ። በሌላ አዲስ ታማኝ አገልጋይ እስኪለውጡትም ድረስ አቅፈው-ደግፈው ያቆዩታል።
ባዕዳኑ፤ ሀገር ወዳድ የሆነ ቀናዒ መሪ በኢትዮጵያ ማየት አይፈጉም። ከወያኔ በኋላ የሚመጣውንም የኢትዮጵያ መንግሥት ከአሁኑ ለማዘጋጀት ወደ ኋላ የሚሉ አይደሉም። ይህ እንደሚከሰት አስቀድሞ መገንዘብ፤ ለሌላ አምባገነን አገዛዝ ከመዳረግ ያድናል ። እንደ አህያ ዕርሻ ፈር ያጣው የተቃዋሚው ትግል ፤ ይህንን ሊገነዘብ ይችላል ተብሎ ባይጠበቅም፤ መነገር ግን ስለአለበት፤ ይህንን ከመናገር ወደ ኋላ አንልም ። ለኢትዮጵያ ሕዝብ እውነቱን እየተናገሩ መታገል፤ የማንነታችን አልፋ-ዖሜጋ ስለሆነ ይህንን ከማድረግ አንቦዝንም። እስካሁን የደረሰው ጉዳት ሙያተኛነትን ያጣ ትግል በመከሰቱ ብቻ ሳይሆን ወያኔን በተመለከት ስለተቋሞቹም ሆነ አሰራሩ ያለው ግንዛቤ ደካማ ስለሆነ ነው ።
የስለላውን ቢሮ ከላይ እስከ ታች የሞሉት የትግራይ ተወላጆች ናቸው ። ይኽ መሆኑ ደግሞ ማንንም አያስገርምም ። ይህ ዘረኛ ቡድን፤ ሁሉንም እየፈራ፤ ማንንም ሳያምን፤ ጥላውን እያየ በመበርገግ እየተርበተበተ ያለ አገዛዝ በመሆኑ፤ የህዝብን አመፅ ከማነኛው በላይ አጥብቆ የፈራል ። ዕድሜውን ለማቆየት ብቻ ሳይሆን፤ የጥፋቱም ፍጥነት እንዲዘግይለት ስለሚፈልግ፤ በግድ ሀገሪቱን በሙሉ በሰላይ ብዛት አጥለቅልቋታል ።
በሕዝብ የተጠላ መሆኑን፤ ማንም ሳይነግረው ራሱ በሚገባ ስለሚያውቀው ፤ ከሁሉም ኅብረተሰብ ፤ ለሆዱ ያደረውን እየመለመለ በወሬ አቀባይነት አሰማርቶታል ።
ድኅነት ያለቅጥ በተስፋፋበት ሀገር ደግሞ፤ ጥቅም ፈላጊዎችን እየቀጠሩ ለስለላ ተግባር ማሰማራት አስቸጋሪ አይሆንም ። የራስን ወገን እየሰለሉ አሳልፎ መስጠት ለኅሊናቸው ቢከብድም አንዳንዶቹ ፤ ” ጅብ ከሚበላህ፤ ጅብ በልተህ ተቀደስ ” ነውና ለወያኔ አንዳችም ፍቅር እንደሌላቸው ይረዱታል ። ከተሳካላቸውም፤ የወያኔ እድሜ የሚያጥርበትን ከመሰራት ወደኋላ የሚሉ አይሆኑም ። ይህንን ሀቅ የወያኔ መሪዎች አይረዱትም ማለት አይቻልም ። ” ጅብ ቀን የማይንቀሳቀሰው ሌሊት የሰራውን ስለሚያውቅ ” በመሆኑ፤ የወያኔ መሪዎችም፤ በኢትዮጵያ ላይ የፈፀሙትን ሀገራዊ ወንጀል በሚገባ ስለሚያውቁ፤ በሥልጣናቸው ለመቆየት በግድ የመጨቆኛ መሳሪያዎቻቸውን ከማጠናከር በቀር ሌላ ምርጫ አይኖራቸውም ።
ይህ ዘረኛ አገዛዝ፤ የሚከተሉትን የመጨቆኛ ተቋማትን በብቸኝነት ይቆጣጠራል። እነርሱም፦-
1ኛ . በህዝብ ደኅንነት ስም የተደራጀው የመረጃና ስለላ ድርጅት ፤
2ኛ. በጀርመኑ ጌስታፖ አምሳያ የተዋቀረው የፖሊስ ድርጅት፤ ፖሊስንም ይጨምራል፤
3ኛ. ህዝብን ለመጨቆን የተደነገጉትን ሀገ-ወያኔ የሚተርጉሙና የሚፈርዱ ዳኞችን ፍርድ ቤቶች፤ ውህኒ በቶች፤
4ኛ. ለምርመራና ለማሰቃያ የተዘጋጁ ዘመናዊ የማሰቃያ መሳሪያዎች፤
5ኛ. የህዝብን አመፅ ለመቋቋም ሲባል፤ የተደራጀ፤ የሰለጠነ፤ የታጠቀ ሠራዊት፤ አፋኝና ነፍሰ ገዳይና ፈጥኖ ደራሽ፤ አድማ በታኝ ታጣቂ ሠራዊት፤
6ኛ. ፕሮፓጋንዳውን ለማሰራጨት እንዲያስችለው መገናኛ ብዙሃንን፤ ራዲዮ- ቴሌቪዚዮን ጋዜጦችና የኅትመት ተቋማት፤
7ኛ. ኤሌክትሮኒክስ መገልጋዮችን፤ እንደ ኢንተርኔት፤ ኮምፒውተር ፤ ፌስ ቡክ፤ ፓል-ቶክስ፤ የመሳሰሉትን ሁሉ መቆጣጠር፤ ከውጭ የሚመጡትንም ማፈን፤ ይህ ሁሉ የህዝቡን የማወቅ እድል ለመዝጋት የሚደርግ ጥረት ነው ። የኅሊና ነፃነትን መዝጋት፤ የወሮበላው ቡድን ዓይነተኛ ተልዕኮ ነው ።
8ኛ. በኅብረተሰቡ ውስጥ ሰርስረው የሚገቡ ፤ ቁጥራቸውን መገመት የሚያስቸግር ሰላዮችን ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ማለትም፤ ለማኞች፤ ሴተኛ አዳሪዎች፤ ሊስትሮዎች፤ የቤት ሰራተኞች፤ ደብተራዎች፤ ፉቅራዎች፤ ነጋዴዎች፤ተማሪዎች፤ አስተማሪዎች፤በረንዳ አዳሪዎች፤ ሥራ-ፈቶች፤ ደላላዎች፤ የቤት- እመቤቶች፤ ታክሲ ነጅዎች፤ ፀጉር አስተካካዮች፤ ሱቅ-በደረቴዎችና የጉልት ነጋዴዎች፤ ቸርቻሪዎች፤ ዘበኞች፤ አማጭ- ረማጮች ፤ ወዘተ…. ሁሉ ቀጥሮ ማሰማረትን ሁሉ ያጠቃልላል። አብዛኛዎቹ የትግራይ ተወላጆች መሆናቸው አያስገርምም።
እነኝህ ሁሉ የመጨቆኛ መሳሪያዎችና ተቋማት የተደራጁት፤ ወያኔዎቹ ፤መላውን የሀገሪቱን ዜጎች ስለሚፈሩና ማንንም ስለማያምኑ ብቻ ነው። ውህዳን መሆናቸውንም ስለሚረዱ፤ በጠላት እንደ ተከበበ ሠራዊትና በአዳኞች እንደቆሰለ አውሬ በጭንቀትና በጥበት ድባብ ውስጥ ተሸብበው ለመኖር ተገደዋል።
ይህ ያደራጁት ተቋማትና ሠራዊት፤ ውሎ- አድሮ፤ ወገንተኝነቱን ለህዝብ አድርጎ ፤ አፈሙዙን ወደ እነርሱ እንደሚያዞርባቸው ያውቃሉ። በእንደዚህ ዓይነት አስጨናቂ ሥነልቦና ውስጥ ስለሚገኙ፤ የስለላ ተቋማትንና የጦር ሠራዊትን ማደራጀት አስተማማኝ ዋስትና ይሰጠናል ብለው ያስባሉ። ይህ ግን ለዘለቄታው የሚያስተማምን አይሆንም ። ምክንያቱም፤ ወትሮውኑም ቢሆን፤ በዓላማና በዕምነት ላይ የተመሠረተ ስላልነበረ ፤ የማታ ማታ ኃይሉ ወደ አደላው እንደሚገለበጥ በየካቲት 66 ዐብዮትም ኋላም ተረጋግጧል ። ” ከጓድ መንግሥቱ ጋር ወደ ፊት ! ” እያለ ሲጮኽ የነበረው መንጋ ካድሬ ሁሉ፤ ጀንብሯ ሳትጠልቅ የት እንደገባ እንኳን አልታወቀም ! “የሚያሳፍር ታሪክ ፤ ለትውልድ አታውርስ! ” የሚባለው እኮ ስለዚህ ነው ።
በጥቅም የተገነባ ሠራዊትና የስለላ ተቋም ሁሉ፤ ” አይተነው ጊዜ ወደአደላበት ” ብሎ ለአዲሱ አሳዳሪው፤ ተገዥነቱን ያቀርባል ። በታሪክ እንደተረጋገጠው፤ ማነኛውም አምባገነን አገዛዝ፤ በወታደሩ ብዛት፤ በመረጃ መዋቅሩ ጥንካሬና ብርታት፤ ከውድቀቱ አምልጦ አያውቅም ። ህዝባዊው አመፅ እየበረታ ሲመጣ፤ የሥርዓቱ መዋቅሮች ሁሉ ጃርት እንደበላው ዱባ እየተፍረከረኩ ይሄዳሉ። መሪዎቹም እንደ ጉም(?) ሽንት እየተነኑ ይከስማሉ። ከሰሀራ አፍሪካ በታች ተወዳዳሪ አልነበረውም ሲባልለት የነበረው የጦር ኃይል፤ አንዳልሆነ ሆኖ የቀረው፤ በወያኔ የውጊያ ችሎታ ሳይሆን፣ የሥርዓቱ በውስጥ መናጋት ነበር ፡፤ ይህንንም ሃቅ ሁሉም ያውቀዋል ። በንፁሃን ዜጎች ደም ተመሥርቶ፤ የንፁሃኑን ኢትዮጵያውያንን ደም እያፈሰሰ የቆየው ወያኔም፤ የመጨረሻ ፍፃሜውን የሚያመጣው ሕዝባዊ አመፅ እንደሆነ ማንም የሚጠራጠር አይኖርም ።
ዴሞክራሲያዊ አስተዳደር በሰፈነበት ሀገር፤ የስለላና መረጃ መስሪያ ቤት ማቋቋምን አስፈላጊነትና ጠቃሚነት መካድ አይቻልም ። በሀገሪቱ ህገመንግሥት ደንብና ሥርዓት ስር ተገዥ ስለሚሆን፤ ስራውን በኃላፊነት እንዲመሩ የተመደቡት ሰዎች፤ ኃላፊነታቸውና ግዴታቸው፤ ተግባራቸውና ተጠያቂነታቸው ለሀገሪቱ ሀገመንግሥት ብቻ ይሆናል ። ሁሉም፤ የህግን የበላይነት አምኖ መቀበል ግዴታው ይሆናል። በህግ የተቋቋመው ይህ የመረጃ መስሪያ ቤት ተግባሩና ተልዕኮው፤ የሀገሪቱን ብሄራዊ ጥቅም ማስከበርና ከጠላት ሰርጎ- ገቦች መከላከል እንጅ የማንም ፖለቲካ ፓርቲም ይሆን ቡድን ወገንተኛ ታዛዥ ሊሆን አይችልም ፡፡ አይገባውምም። አይፈቀድለትምም። ታማኝነቱንም ፤ ሕዝቡ ፈቅዶ ላጸደቀው ህገ መንግሥት ብቻ ነው። ይህ ሁኔታ ዛሬ በሀገራቸን ተግባራዊ የሚሆን አልሆነም ።
በዘር ላይ በተመሰረተው የወያኔ አገዛዝ፤ ስር የወደቀችው ሀገራችን ፤ ዜጎቿ ያፀደቁት ዴሞክራሲያዊ ህገመንግሥት የላትም። በአንድ ፓርቲ የተማከለ ብቸኛ አምባገንን ቡድን እየተገዛች ትገኛለች። የህግ የበላይነትና የህዝብ ሉዓላዊነት የሚባል ነገር አይታወቅም። ለህዝብ ተጠያቂነትና ተገዥነት ብሎ ነገር ቀልድ ሆኖ ቀርቷል ። ይህ ሁኔታ ደግሞ፤ በሥልጣን ላይ የሚገኙት የወያኔ ቡድን አባላት ሀገሪቱን እንዳሻቸው አንደ አመቻቸው ሊገዟት በቅተዋል ። አሰራራቸውም እንደ ወንጀለኛ ቡድን ፤ በሽብርና በግድያ ላይ ያተኮረ ነው።
ይህ ማድረግ በመቻላቸው፤ በስለላ መስሪያ ቤታቸው አማካኝነት ፤ ተቃዋሚዎቻቸውን ሁሉ ጸጥ- ለጥ አድርገናል ብለው የልብ ልብ ተስምቷቸዋል። ከዚህ አልፈው- ተርፈውም፤ በጎረቤት ሀገሮች ተሰድደው የሚኖሩትን የተቃዋሚዎችን አባላት እያፈኑ መውሰድ ቀጥለዋል ።
የወያኔ የስለላና መረጃ ሰብሳቢ መስሪያ ቤት፤ የኬንያን ብሄራዊ ፖሊስ ኮሚሽነርን መስሪያ ቤት ባለሥልጣኖችን ሰርስሮ በመግባት በገንዘብ እየገዛ የወንጀሉ ተበባሪዎች እንዲሆን አድርጓቸዋል ። ይህንን ዜና በቅርቡ ይፋ ያደረገው፤ ዘ ሰንዴይ ኤክስፕሬስ The Sunday Express የተሰኘው የኬኒያ ዕለታዊ ጋዜጣ እንደሆነ ታውቋል ። የስምምነቱ ዓላማ ትኩረት ይደረገው፤ በኬንያ ውስጥ ተጠልለው በስደት የሚኖሩትን ኢትዮጵያውን የወያኔ ተቃዋሚ አባላትን እያፈኑ በማስገደድ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ ማድረግ ነው ። በዚህ ወንጀል ብዙ ኢትዮጵያውያን በወያኔ ኢንተለጀንስ አባላትና የፖሊሱ ክፍል እየተሰቃዩ ለሞት ተዳርገዋል ። በእስር የሚማቅቁትን ቁጥር ማወቅ አይቻልም ። ወያኔ በፍርሃት እየተርበተበተ በሄደ መጠን፤ ድርጊቱ ወንጀሉ ይቀጥላል።
ይህንን ለማቆም የሚቻለው፤ የሀገር ቤቱንና የውጩን ትግል አስተባብሮ፤ ሕዝባዊ አመፁን ማካሄድ ሲቻል ነው። ያ ሁኔታ፤ አሁን የለም–አልበሰለም፡፡ ህዝባዊው አመፅ ጠንክሮ እስኪጋጋል ደረስ፤ የወያኔን የስለላና አፈና አደጋ ለመከላከል የሚከተሉትን ግንዛቤዎች መያዝ ይገባል ብለን እንገምታለን ፡——-
ሀ. የወያኔ ሰላዮች፤ ለሰው የሚያሳዩት ገፅታና ዕውነተኛ ባኅርያቸው የተለያዩ መሆናቸውን ማወቅ ይገባል።
ለ. ድህነት በተስፋፋበት ሀገር፤ ጥቅም ፈላጊዎቹ መልምሎ ለስለላ ማሰማራት ለወያኔ አይክብደውም ።
ሐ. ሰው ለሆዱ ከተሸጠ፤ የጥፋት አውራ ከመሆን አይመለስም ።
መ. በወዶ-ገባና በስርስሮ- ገቢ መካከል ያለውን ልዩነት ማወቅ ፤ የወያኔን ሰላዮች ለመለየት ያስችላል ።
ሰ. ወሬን ለማፈንፈን የሚችል አፍንጫ ያለውን ግለስብ፤ ወያኔዎች ለስለላ እንደ ሚጠቅሙበት መገመት አይከብድም ።
ረ. የማንነት መሠረት ያጣ ሰው፤ በአጥር ላይ እንደሚሸሸግ ሁሉ፤ የመኖር ተስፋው የተሟጠጠበት ሰው፤ ለስለላ ተግባር ይጋለጣል።
ሠ. ዕግር በሚበዛበት መንገድ ሳር እንደማይበቅል ሁሉ፤ ወደ ወያኔ ኤምባሲ መመላለስ የሚያበዛም፤ከጥርጣሬ አይጸዳም ።
ሸ. የመረጃ ፍሰትን መገደብ፤ የአስተሳሰብ ዕድገትን መቀጨጭ ስለሚሆን፤ የወያኔን ሰላዮች ስምሪት ለማወቅ፤ ኅብረተሰቡ እርስ በርሱ የመረጃ ልውውጥ እያደረገ እራሱም መከለከል ይገበዋል ።
ቀ. የያንዳንዱ ሰው ማንነት የሚለካው፤ ለሰው ልጅ ነፃነትና ክብር በሚያደርገው አስጠዋፅዖ በመሆኑ፤ ለወያኔ መረጃ አገልግሎት ራሱን ሊሰጥ አይችልም ።
በ. ቅዠትን እንደ ራዕይ በሚገምት ኅብረተስብ ውስጥ የሚኖር ሰው ፤ዳቦ ጠግቦ ከማግሳት በቀር ፤ ህልም ማየት ይቸግረዋል ።

ዛሬ ሀገራችን፤ የንፁሃንን ደም እያፈሰሱ በሚገዙ ዘረኞች ስር ወድቃለች። ደምን የሚያደርቀው ደም ስለሆነ፤ የህዝባችን ደም ለማድረቅ ከተፈለገ፤ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች፤ ደማቸውን እያፈሰሱ በመታገል ህዝብቸውን ነፃ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ። እኛም የሚጠበቅብን ለማበርከት ወደ ኋላ እንደማንል ፤ ከኢትዮጵያ ሕዝብ የተሰወረ አይደለም ።
ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘለዓለም ትኖራለች !!!
ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘለዓለም ትኖራለች !!!
ጉድሽ ወያኔ
No comments:
Post a Comment