የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ከሚኖሩበት አሜሪካን ሃገር ጓዛቸውን ጠቅልለው ኤርትራ በርሃ በመውረድ ህዝባዊ ሃይሉን በአካል ተቀላቀሉ !
አቶ ኤፍሬም ማዴቦ
አሜሪካ ከ25 ዓመት በፊት በስደት የገቡ ሲሆን የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ተከታትለው
ከታዋቂው ጆርጅ ሜሰን ዩኒቨርስቲ በኢኮኖሚክስ በማዕረግ ተመርቀዋል።
ከታዋቂው ጆርጅ ሜሰን ዩኒቨርስቲ በኢኮኖሚክስ በማዕረግ ተመርቀዋል።
በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በተመሳሳይ ላቅ ያለ ደረጃ ላይ የደረሱ ሲሆን።
በአሜሪካን ፌደራል መስሪያ ቤት ከፍተኛ ደምወዝ ከሚከፈላቸው ኢትዮጵያውያን አንዱ ናቸው።
በተለያዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ድርጅቶች ውስጥ ከአባልነት እስከ አመራርነት አገልግለዋል።
የቤተሰብ ሃላፊና የአንድ ወንድ ልጅ አባት ናቸው።
በአሜሪካን ፌደራል መስሪያ ቤት ከፍተኛ ደምወዝ ከሚከፈላቸው ኢትዮጵያውያን አንዱ ናቸው።
በተለያዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ድርጅቶች ውስጥ ከአባልነት እስከ አመራርነት አገልግለዋል።
የቤተሰብ ሃላፊና የአንድ ወንድ ልጅ አባት ናቸው።
በመጨረሻም ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የሚመሩትን የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር በመቀላቀል ከትላንት በስቲያ ኤርትራ ገብተዋል።
No comments:
Post a Comment