ETHIOPIAN Revolution
Thursday, January 7, 2016
BREAKING NEWS አቶ አባይ ጽሃዬ ድጋሚ የኦህዴድ አመራሮችን አስጠነቀቁ
የዛሬ አመት ” ልክ እናስገባቸዋለን ” ያሉት አባይ ጸሃዬ ዛሬደግሞ ” የፊዴራል መንግስቱ በየትኛውም የኦሮሞ ክልል ውስጥ የፈለገውን መሬት ማንንም ሳያስፈቅድ መውሰድ ይችላል። ከፈለግን የኦሮሚያን ክልላዊ መንግስት ሙሉ በሙሉ በትነን ሌላ ማቛቛም እንችላለን ” ሲሉ ተደምጠዋል:
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment