Saturday, January 2, 2016

ሰበር ዜና ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በደህነቶች ከፍተኛ ክትትል እየተደረገባቸው ነው


ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በደህነቶች ከፍተኛ ክትትል እየተደረገባቸው እንደሆን ታማኝ ምንጮች ገልፀውልናል።ምክንያቱም ባለፈው በአባይ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ፣ግብፅና ሱዳን ያደረጉት ስምምነትን ተግባራዊ ሚሆን ከሆነ የግድቡ ንጣፍ /concrite/ በአከባቢው ከፍተኛ ሙቀት የተነሳ ስለሚሰነጣጠቅ ውሃ የመያዝ አቅም አይኖረውም ብለው ለመንግስት ማስጠቀቅያ በመስጣቸው ወያኔ ይህ አስደንጋጭ ወሬ ከሕዝብ ዘንድ እንዳይደርስ በመስጋት ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ላይ የ24 ሰዓት ክትትን እንዲደረግ የወያኔ ደህንነቶች ትዛዝ አስተላልፏል። እባካችሁን ሼር በማድረግ ላልሰሙት እናሰማ

No comments:

Post a Comment