Tuesday, January 12, 2016

በጅማ ዩኒቨርስቲ የእጅ ቦንብ ተወርውሮ 35 ተማሪዎች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል


በጅማ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ትናንት ምሽት በግቢያቸው ውስጥ ተቃውሞ በማሰማት ላይ እያሉ በተወረወረባቸው የእጅ ቦንብ 35 ተማሪዎች ከፍተኛና ቀለል ያለ ጉዳት በማስተናገዳቸው ወደ ከተማይቱ ሆስፒታል ተወስደዋል ።ሶስት ተማሪዎች ከፍተኛ ህክምና የሚያስፈልጋቸው በመሆኑም ወደ አዲስ አበባ መላካቸውን በጅማ ሆስፒታል እሰራለሁ ያለ አንድ ባለሞያ ባደረሰኝ መልእክት ገልጿል ።
በፍንዳታው የተጎዱ ተማሪዎች አብዛኛዎቹ የተለያዩ የአካል ክፍሎቻቸውን ማጣታቸውንም መረጃዎች ይጠቁማሉ ።

No comments:

Post a Comment