
በ ደኖ መንገድ ምስራቅ ሀረርጌ የህወሀት/ ኢህአዲግ ወታደሮች በየመንደሩ ከባድ መሳሪያ ታጥቀው በመግባት አርሶ አደሮችን በማሸበር ላይ ሲሆን በምዕራብ ሀረርጌ የሂርና ከተማ መግቢያ ላይ ታላላቅ ከተሞች የሆኑትን ሀረር ድሬደዋና ጅግጅጋን ከአዲስ አበባ የሚያገንኘው ብቸኛውና ዋናው የሆኖው መንገድ በተቃውሞ እንቅስቃሴ በማካሄድ ላይ ባሉ የከተማው ነዋሪዎች መዘጋቱም ታውቃል በተያያዘ ዜና
በዲላ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በተወረወረ ቦምብ ሁለት ተማሪዎች ህይወታቸው ሲያልፍ በስድስት ተማሪዎች ላይ አደጋ ደርሷል።
No comments:
Post a Comment