በዲላ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ቦምብ ፈንድቷል። በትንሹ 2 ተማሪዎች ተገድለዋል። ለኢሳት በተለያዩ መንገዶች ከደረሱት መረጃዎች ለማወቅ እንደተቻለው የተገደሉት ተማሪዎች ቁጥር ሊጨምር ይችላል ። ከ10 ያላነሱ ተማሪዎች ከባድና ቀላል አደጋ ደርሶባቸው ዲላ ሆስፒታል ገብተዋል። ቦምቡን ማን እንዳፈነዳው የታወቀ ነገር የለም። ትላንት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ የህወሀት ወታደሮች ትምህርት ቤት ላይ ቦምብ ወርውረው 1 ተማሪ መግደላቸው ይታወሳል። የዲላውን በዝርዝር ይዘን እንቀርባለን ።

No comments:
Post a Comment