ETHIOPIAN Revolution
Monday, January 4, 2016
-በጋምቤላ የክልሉ ልዩ ሃይል 9 አባላት ከሙሉ ትጥቃቸው ጋር ስርዓቱን ከድተው የነጻነት ሃይሎችን ተቀላቀሉ
በጋምቤላ ክልል በ አበቦ ወረዳ 10 የሚደርሱ ልዩ ኀይል ፖሊሶች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው መንግሥትን ከድተው ወደ ትጥቅ ትግሉ መቀላቀላቸውን ከቦታው በደረሠን መረጃ አረጋግጠናል ሌሎቻችሁም የመከላከያ:ፌደራል ፖቈሊስ እና ልዬ ሀይሎች የነዚህን ጀግኖች አራያ በወከተል ዘረኛዉን የወያኔ አገዛዝ ልትጥሉት ይገባል፡፡
ድል ለኢትዮጵያ ህዝቡ፡
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment