የትግራይ ነጻ አውጭ ቡድን የሆነዉ ወያኔ ሐርነት.. በኢትዮጵያ ላይ በስፋት የተያያዘዉን የመሬት ቅርምት በመቃወም ወደ አደባባይ የወጡ ወገኖቻችንን በተለይም በኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ተወላጆች ላይ እየወሰደ የሚገኘዉን ድብደባ፣ እስራትና፣ ግድያ በመደገፍ እርምጃዉ ተመጣጣኝና ትክክለኛ ነዉ በማለት በአዲስ አበባና በተለያዩ አለም አቀፍ ሐገራት ሰልፍ ለመጥራትና ህዝብን ከህዝብ ቂም ለማቃባትና ደም ለማፋሰስ ዝግጅቱን ጨርሷዋል።
በመሆኑም የዚህ ወንጀል ቀጥተኛ ተሰላፊ የሆኑት ካድሬዎችና የወያኔ የፖለቲካ ሰዎች እንዲሁም የአንድ ለአምስት አባላቱ ግዳጃዊ ትእዛዝ ተሰጥቷቸዋል በዚህም ግዳጃዊ ትእዛዝ መሰረት አዲስ አበባ፣ ባህር ዳር፣ ድሬዳዋ ቅስቀሳዉ የተጀመረ ሲሆን ከኢትዮጵያ ዉጭ ደቡብ አፍሪካ በግንባር ቀደምትነት የወያኔ አባላቶች በቀጥታ ትእዛዙን ተቀብለዉ የትግራይ ነጻ አዉጭ ገዳይ ቡድን አጋዚ እየወሰደ ያለዉ እርምጃን በመደገፍ ሰልፍ ለማስፈቀድ ከሚመለከተዉ የሜትሮ ፖሊስ ዲፓርትመንት ( Metro police department ) ጋር ቀጠሮ መያዛቸዉን የደረሰን መረጃ አመለክቷል።
በመሆኑም በደቡብ አፍሪካ ይህንን እኩይ ተግባር ለመፈጸም ከወያኔ ጎን ቆመዉ በኦሮሚያ ክልል በኢትዮጵያ ምድር ላይ እየታረዱ የሚገኙት መብት ጠያቂ ህጻናቶችና ወጣቶች ላይ የሚተኮሰዉ ጥይት አግባብ ነዉ ብለዉ በቀጥታ የወንጀሉ ተሳታፊ የሆኑ ግለሰቦች ስም ዝርዝራቸዉ በእጃችን ገብቷል!!! በመሆኑም ወቅቱ በፈቀደዉ ግዜ እነዝህን ግለሰቦች ለህዝብ ይፋ እስከሚደረግ ድረስ መላዉ ኢትዮጵያዊያን ከእንደዚህ ያሉ እኩይ መንግስትን ከሚደግፉ ሰልፎች ጋር ፊት ለፊት እንዲጋፈጥ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
ጉድሽ ወያኔ

No comments:
Post a Comment