Thursday, February 4, 2016

በመላ ኢትዮጲያ አፈናው ቀጥሎአል


ቢቸና እና ሞጣ የሚገኙ አመራሮች በሙሉ ታፍነዋል
6ቱ አመራሬች ቅሊንጦ ደርሠዋል
ሌሎቹ ደግሞ ብሃርዳርና ደብረ ማርቆሥ ማሠቃያ ቤት መሆናቸው ታውቋል
የመኢአድን አመራር እ ና ኣባላት በማሠር በመግደል በማሠቃየት ሠላም አይገኝም
መራሹ ህውሃት ሆይ
የህዝብን እምቢተኝነት ተረድቶ
ህዝብን ከመግደል ከማሠር ከማሠቃየት እንዲቆጠብ
አጥብቀን እናሣሥባለን
ገዳዮችን ለህግ እንዲያቀርቡ እና ለቤተሥቦቻቸው ተገቢውን ካሣ እንዲከፍል
ያካል ጉዳት የዳረጓቸውን በተገቢው እንዲያሣክሙ
በየሥርቤቱ ያጒሩኣቸውን ያለቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ
አጥብቀን እናሣሥባለን
ድል ነጻነት ለተነፈገው ህዝባችን
አንዲት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር !!!!!!!!!!
 

No comments:

Post a Comment