ETHIOPIAN Revolution
Saturday, February 27, 2016
መምህር ግርማ ወንድሙ የማጥመቅ ስራቸውን በዛሬው ዕለት ጀመሩ!
ከእስር ከወጡ በሆላ የመጀመሪያ አገልግሎታቸውን ፉሪ ባለእግዚአብሄርና ኡራኤል ቤተክርስቲያን ስራቸውን በዛሬው ዕለት የጀ
መሩ ሲሆን በሺህ የሚቆጠሩ የእምነቱ ተከታዮች ወደስፍራው በመሄድ ስራቸውን በመጀመራቸው የተሰማቸውን ደስታ በዝማሬ ገልፀዋል!
እንደሚታወቀው የማጥመቅ ፍቃድ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክህነት እንደተሰጣቸው መዘገባችን የሚታወስ ነው;::
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment