Thursday, December 3, 2015

የጎንደር ዩንቭርስቲ አገራዊ ጸረወያኔ ትግሉን ተቀላቀለ


ወያኔ ሌባ የሚሉ ተማሪዎቹ መፈክር ያሰሙ ሲሆን የፊድራል ቦሊስና የአገዚ ጦር እግቢ ግቢውን በስፋት እየሰፈረበት ነው። ይህ በንዲ ህእንዳለ ጎንደር አዲሱ ማረሚያ ቤት አንገረብ ግድብ ሚባለው ቦታ ላይ የተወሰዱት እስረኞች በድጋሚ በስርቤቱ ላይ የሳት ቃጠሉ በመነሳቱ በርካታ ይህሊና እስረኞች ማምለጣቸውን የወያኔ ወንበርጠባቂ የፊድራል ቦሊስና አጋዚ ጦር ዛሬም ከሳት የሚያመልጡትን ይህሊና እስረኞች እንደገደሉ አካባቢው ላይ ያሉ ሰዎች ይናገራሉ
ፒያሳ ማንም ነዋሪ አይንቀሳቀስም። ዩኒፎርም የለበሱ ትግርኛ ብቻ የሚናገሩ የልዩ ጦር አባላት ብቻ ይታያሉ
18 መስጊድ የሚባለው ኮሌጂ አካባቢ እስረኞችን ፍለጋ በሚል ቤት ለቤት ፍተሻ የሚደረግ ሲሆን ፣ህዝቡን የማንገላታት እና ፣በቤት ውስጥ የተገኜን ውድ ንብረት ከየት አመጣኽው በሚል የመቀማት ስራ እየተፈፀመበት ነው።
ህዝቡትናንት የተገደሉሸትን ሳይቀብር ዛሬም ሌላ ሌላ ሀዝን ውስጥ ነው።
Ethio Hagere's photo.

No comments:

Post a Comment