የኢትዮጵያን መሬት ከጎንደር ቆርሶ ለመስጠት የተዋዋለዉና ትግራይን ለማስገንጠል ቆርጦ የተነሳዉ የሕዝብ ጠላት ወያኔ በሱዳንና በኢትዮጵያ ወታደሮች የታገዘ የጅምላ ጭፍጨፋ የጎንደር ህዝብ ላይ ለመፈጸም የመጨረሻዉ ዳር ላይ እንደሚገኝ ከዉስጥ አርበኞች የደረሰን መረጃ አመልክቷል።
የወያኔ አቻ ባለስልጣን ተብዬ ወሮበሎች ከሱዳኑ ኦማር ሁሴን መሓመድ አል_በሽር ጋር የመሬት እርክክብ ለማድረግ ጫፍ በሚገኙበት በዚህ የመጨረሻዉ ወቅት የወያኔ ወታደሮች፣ የአጋዚ እንስሳዎች እንዲሁም በሱዳን በተለይም እ.ኤ.አ 2005 ዓ/ም ዳርፉር ላይ በተካሄደ የጅምላ ጭፍጨፋ ወደ 400.000 ያህል የሱዳን ህዝብ በጭካኔ የፈጀዉ የአል_ብሽር ሰራዊት ወደ ጎንደር ጠረፍ እንዲንቀሳቀሱ ትእዛዝ የተላለፈ ሲሆን በሁለቱ ሰይጣናዊያን ወሮበሎች መካከል እንደ ዋና ጠላት ተደርጎ የተቀመጠዉን የአማራ ዘር ለማጥፋት አል_በሽር ከፊት ለፊት ወያኔ ከኍላ በመዉረር የአጼ ቴድሮስን ሐገር የኢትዮጵያን ህዝብ ለማጥፋት ተነስተዋል።
ይህንን መረጃ የላኩልን የዉስጥ አርበኛ እንደገለጹት መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ነገ ዛሬ ሳትል በሐገርህና በህዝብህ ላይ የተነሳዉን ይህን የግፍ ድግስ መፋለምና ማኮላሸት ካልቻልክ ሐገር፣ ወገን፣ ታሪክ እንደሌለህ እወቅ በማለት ጥብቅ ማሳሰቢያቸዉን አስተላልፈዋል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
ጉድሽ ወያኔአ
No comments:
Post a Comment