ተነስ ተነስተናል ዝምታዉ
ይብቃ ። በመላዉ ኢትዮጱያ እንደ ሰደድ እሳት በመቀጣጠል
ላይ ያለዉን ህዝባዊ አመፅ ተቀላቀል የሚል መልእክት የያዙ
በራሪ ወረቀቶች በባህር ዳር ዳንግላ ሞጣ ማርቆስ ቻግኒ እና ቢቸና ለህዝብ
ተዳርሰዋል።የህወሃትን የግፍ ስርአት በአጭር ጊዜ ለማስወገድ
አመፁ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ህዝብ የአፀፋ እርምጃ
እንዲወስድ ጥሪ ቀርቧል።30/3/2008
ይብቃ ። በመላዉ ኢትዮጱያ እንደ ሰደድ እሳት በመቀጣጠል
ላይ ያለዉን ህዝባዊ አመፅ ተቀላቀል የሚል መልእክት የያዙ
በራሪ ወረቀቶች በባህር ዳር ዳንግላ ሞጣ ማርቆስ ቻግኒ እና ቢቸና ለህዝብ
ተዳርሰዋል።የህወሃትን የግፍ ስርአት በአጭር ጊዜ ለማስወገድ
አመፁ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ህዝብ የአፀፋ እርምጃ
እንዲወስድ ጥሪ ቀርቧል።30/3/2008

No comments:
Post a Comment