Wednesday, December 2, 2015

በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ዩንቨርስቲዎች በሙሉ ተዘጉ።


የተጀመረውን ትግል በድል የሚያጠናቅቅ አመራር የሚያስፈልግበት ሰዓት ላይ ተደርሶዋል።
በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ዩንቨርስቲዎች በሙሉ ተዘጉ።
ኦሮማያ የተማሪዎች ዶርም ይሄን ይመሥላል ሠብረው እየገቡ አፍነው ብዙ ተማሪወች ወሥደዋል የቀሩትን ደብድበዋል በኦሮምያ ክልል ያሉ ዮንቨርስቲዎች ባሁን ሰዓት በሙሉ ተዘግተዋል ።
ተቃውሞ የተነሳባቸውም ሆኑ ያልተነሳባቸው በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ዩንቨርስቲዎች በሙሉ ተዘግተዋል። ህወሀት/ ኢህአዲግ መጨረሻው እንደደረሰ የተረዳው ይመስላል የሚይዝ የሚጨብጠውን አጥቶዋል።
ለ25 ዓመታት እንደፈለገ ሲፈነጭብን የነበረው ስርዓት ወደ ግባዓት መሬቱ ኣየተጓዘ ነው። በኦሮሞ ተማሪዎች እስከ ህይወት መስዋዕትነት የተከፈለበት ትግል ተመልሶ ወደ ኋላ የሚጓዝበት ክፍተት ሊፈጠር አይገባም። ትውልዱ አደባባዩን ሞልቶታል የተቀናጀ የተደራጀ አመራር ያስፈልገውል በድል እንዲጠናቀቅ።
Daniel Feyssa's photo.Daniel Feyssa's photo.

No comments:

Post a Comment