Thursday, October 15, 2015

በማያገባው ገብቶ በሱማሊያ እንደ ቅጠል እየረገፍ ያለ ኢትዮጵያዊ ወጣት


በሱማሊያ የሚገኙት የኢትዮዽያ ወታደሮች መጨረሻ ባደባባይ እደዚህ መጎተት ሆንዋል ይህ በንዲ እዳለ በጥይትና በፍንጂ ጉዳት የደረሰባቸው ወታደሮች በኬንያ ሆስፒታል እግራቸው ተቆርጦ ሆድቃቸው ተዘርግፎ የጠያቂያ ያለ የመንግስት ያለ በማለት ላይ ናቸው ቆይ እንደዚህ እስከመቼ? ይህን ሁሉ ጉድ የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ የሚመራው መንግስት ለህዝቡና ለቤተሰቦቻቸው ከመናገር ተቆጥብዋል ከዚ በላይ ግፍ የት አለ እናት ልጄ ከነገ ዛሬ ይመለሳል ብላ በተስፋ ትኖራለች በዛላይ የወያነ የመከላኪያ ባለስልጣኖች ለስራዊቱ ሚከፍለውን ዶላር ከግማሽ በላይ ወደ ኪሳቸው በመክተት ላይ መሆኑ ታውቋል አረ ግፍ በቃ እንበልና እጅ ለእጅ ተያይዘን ባድነት ይህን ወያነ የተለ ጉጀሌ መንግስት ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ አከርካሪውን መተን እንስወግደው
Samuel Ali's photo.
Samuel Ali's photo.

No comments:

Post a Comment