ጫት ሲሸጡ የተገኙ አራት ሰዎች ታሰሩ፣ ፖሊስ ከጫት ሽያጭ የሚገኘው ገንዘብ አሸባሪዎችን ለመደገፍ የሚላክ ነው የሚል ዕምነት አለኝ ይላል።
በሶማሊያ፣ በየመን እና በኢትዮጵያ ብዙ ተጠቃሚዎች አሉት የሚለው የአሜሪካ ፖሊስ፣ ፣ እዚህ አሜሪካ ግን ህገወጥ ዕጽ በመሆኑ፣ በደርሰን ጥቆማ መሰረት በፍርድ ቤት ትዛዝ ባደረገው ነው ፍተሻ፣ ሶስት ያህል ነዳጅ ማደያ ሱቆች ውስጥ በርካታ የታሸጉ ጫቶች አግኝተናል፣ አራት ተጠርጣሪዎችንም አስረናል ፣ ሲል አስታውቋል።

No comments:
Post a Comment