በአሜሪካ ደቡብ ኦሪጋን ኮሚኒቲ ኮሌጂ መሳሪያ የተጣቀ ያልታወቀ ሰው 13 ሰዎች በመግደል 20 ሰዎችን ካቆሰለ በኋላ ታጣቂው በፖሊስ ተገድሏል።
ፕሬዝዳንት ኦባማ በአሜሪካ የመሳሪያ ቁጥጥር እንዲደረግ ያቀረቡት ሀሳብ በሪፖብሊካን ፖርቲ ተቃውሞ ስለገጠመው በአሜሪካ በበርካታ ትምህርትቤቶች በየአመቱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች እና ሰላማዊ ሰዎች በተበእንዲህ አይነት አላስፈላጊ ተኩስ ይሞታሉ ።።ፕሬዝዳንት ኦባማ ዛሬ ሀዘናቸውን ሲገልጹ ይህን አሁን ማን ያምናል ነበር ያሉት።
ለሞቱት ነብስይማር፣
ልያ ፋንታ
አዋሽንግተን ዲሰ

No comments:
Post a Comment