ህዝባዊ ወያኔ ሔርነት ትግራይ የሚመራዉ ወንጀለኛ ቡድን የነጻነት ሐይሎች ዝምታዉ ዉጥረት ዉስጥ ከቶታል!!
ከአርበኞች ግንቦት 7 በተለይም ከሐገር አድን ንቅናቄዉ ጥምር ሐይሎች በተሰጠ ዉስጣዊ መልእክት መሰረት ጦርነቱ ጋብ ቢልም። ህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ወታደድራዊ አነፍናፊ ቃል አቀባይ በበኩሉ በንቅናቄ ሐይሎቹ እየተደረገ ያለዉ መዘጋጀት ከፍተኛና ብርቱ ነዉ እያለ!! የወያኔ አለቃዎቹን ጭንቀት ዉስጥ ከቷቸዋል።
የሐገር አድን ንቅናቄዉ ወያኔንና ጀሌዎቹን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከምንወዳት ሐገራችን ኢትዮጵያ ጠራርጎ ለማስወጣት ወሳኝ የተባለለት መዘጋጀትን እያጠናቀቀ በሚገኝበት በዚህ ወቅት በተለይም በአርማጮሆና ጠገዴ አሰሳዉና ፍተሻዉ የበረታ ሲሆን እግረኞችና ተሽከርካሪዎች የወከባ ሰለባ እየሆኑ ነዉ።
የአገር አድን ንቅናቄዉ በበኩሉ አርሶ አደሩ ህዝብ አዝመራዉን እንዲሰበስብ በማሰቡ ጦርነቱ ለጊዜዉ እንዲቆም ዉስጣዊ ምልእክት አሳልፏል።
ይህንን የአዝመራ ወቅት ግምት ዉስጥ አስገብቶ በሌላ አቅጣጫ መዘጋጀቱን እያደረገ የሚገኘዉን የአገር አድን ንቅናቄ ሐይልን አስመልክቶ ህዝቡ ለነጻነት ሐይሎቹ ያለዉን አክብሮትና አብሮነት እየገለጸ ይገኛል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
ጉድሽ ወያኔ

No comments:
Post a Comment