Monday, April 11, 2016

“ህወሃቶች የወልቃይት አማሮችን በጥቅም በመደለል ማንነታቸውን እንዲክዱ ለማድረግ ያደረጉት ጥረት ከሸፈ ።


የወልቃይት ወረዳ አመራር 450 ወጣቶችን በስኮር ፋብሪካዉ አከባቢ ቆራሪት በተባለ ቦታ 5 ሄክታርና 500 ካሪ ሜትረ የቤት መስሪያ ይሰጣችሗል ተብለዉ በመኪና ካጎጎዞቸዉ በሆላ የትግራይ ብሄር ተወላጂ ነን ብላችሁ ከፈረማችሁ መሬቱን ታገኛላችሁ ተብለዉ ሲነገራቸዉ እኛ አማራ ነን መሪቱም የኛ ስለሆነ ማንነታችን አንቀይርም ስላሉ በሉ በግራችሁ ተመለሱ ተብለዉ ቢነገራቸዉም እየተንጠባጠቡ ዛረ አድረመጥ እየገቡ ነዉ ብለዋል ምንጫችን አያይዞ ተመልከቱ የመስተዳደር አካሉ የእብድ ስራና ብስለት የሌለዉ በዜጎች ላይ ብቀላ ካልፈረማችሁ በእግራችሁ ሂዱ መባላቸዉ ሰብአዊነት የጎደለዉ ስራ ነዉ በወልቃይት ማንነት ጥያቄ ለድርድር እንደማንቀርብ የትግራይ አመራርና ህዉሃት ቁርጡን ይወቅልን! ድምጻችን ለኢትዮጽያ ህዝብ እናሰማለን መሪታችነን ከማንነታችን ነጥለን አናየዉም ማንነታችን ከተረጋገጠ መሬታችን የራሳችን ነዉ ማንነታችን ባለመረጋገጡ የትግራይ አመራር በዘመድ አዝማድና በገንዘብ መሬታችን አሳልፈዉ ለበይ ሰጥተዋል በህግ እንፋረዳቸዋለን በማለት በቁርጠኝነት ተናግረዋል !!




No comments:

Post a Comment