Tuesday, September 1, 2015

ብታምኑም ባታምኑም! ….ኦሳማ ቢንላደን በሕይወትመኖሩ ተጋለጠ


10641131_948294441863095_4990356635453160993_n
አለም ባስመሳይ ሴረኞች ትማስናለች የሴራ ፖለቲካ ቁንጮዋ ደግሞ አሜሪካ ነች።የአልቃይዳው መሪ ኦሳማ ቢንላደን በሕይወት በባህማስ ደሴቶች ውስጥ እንደሚኖር ኤድዋርድ ስኖውደን ተናገረ::
የአልቃይዳው መሪ ኦሳማ ቢንላደን በሕይወት በባህማስ ደሴቶች ውስጥ እንደሚኖር እና በየወሩም ከአሜሪካ የስለላ ድርጅት መቶ ሺህ ዶላር ደምወዝ እንደሚከፈለው የአሜሪካንን ጥብቅ ሚስጥሮች ሰብስቦ ወደ ሩስያ የኮበለለው የቀድሞው የ NSA ሰራተኛ ኤድዋርድ ስኖውደን ለMoscow Tribune በሰጠው ቃለመጠይቁ ተናገረ::ከ2013 ጀምሮ ቢንላደን ከአምስት ሚስቶቹ እና ከበርካታ ልጆቹ ጋር በባህማስ እንደሚኖር እንደሚያውቅ የተናገረው ስኖውደን በመስከረም ይህንን ጉዳይ ጨምሮ ሌሎች የአሜሪካ መንግስት ከፍተኛ ምስጢሮችን የያዘ መጽሃፍ እንደሚያሳትም ገልጿል::http://www.tikuszena.com/…/bin-laden-is-alive-and-well-in-…/

No comments:

Post a Comment