Wednesday, March 4, 2015

* ህወሓት ከኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባር ኦብነግ ጋር ድርድር ለመጀመር ኬንያን አማላጅ መላኩን የኦብነግ አመራር ለኢሳት አረጋገጡ።
ህወሓት ከዚህ በበፊት ተመሳሳይ ድርድሮችን ከኦብነግ ጋር ላድርግ ብሎ:-
1.ቀብሪደሀር ላይ የኦብነግ አመራሮችን ገድለዋል
2.ኬንያ ላይ ለድርድር ወደ ናይሮቢ የሄዱ የኦብነግ አመራሮችን አፍኖ ወደ ኢትዮጵያ ወስዷል
ታዲያ አሁን ድርድሩን ለመጀመር ለምን አስፈለገ?
*ጥቅምት ወር ውስጥ የአማራ ክልል የከተሞች ልማት ግንባታ መስሪያ ቤት በሥራ ትጋታቸው ክቦና አመስግኖ ለአቶ አዲሱ ጌታነህ የሥራ እድገት ሰጣቸው። የካቲት ወር ላይ በድንገት ተፈላጊ መመዘኛ አያሟሉም፣ ስራ ያውካሉ፣ የሥራ ተነሳሽነት የልዎትም...ብሎ ከኃላፊነት አነሳቸው። አቶ አዲሱ የሰማያዊ ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ ናቸው።

No comments:

Post a Comment