Wednesday, March 18, 2015

ሰበር ዜና:- በአሰቦት ገዳም ደን ላይ የእሳት ቃጠሎ ተቀሰቀሰ


የወያኔ ዘመቻ በገዳማት ላይ ቀጥሏል
በዛሬው እለት ረፋድ ላይ ከገዳሙ በስተሰሜን አቅጣጫ የተቀሰቀሰው እሳት ማኅበረ መነኮሳቱ አና ከመኢሶ ከተማ ከመጡ የፌደራል ፖሊስ አባላት ጋር እሳቱን ለማጥፋት ጥረት ተደርጓል፡፡ ነገር ግን በሌላ አቅጣጫ ከገዳሙ ደን በቅርብ ርቀት እሳቱ እየተቀጣጠለ እንደሚገኝ ከገዳሙ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡asebot
በስተሰሜን አቅጣጫ የተነሳው እሳት በማኅበረ መነኮሳቱ እና የፌደራል ፖሊስ አባላት ለማጥፋት ጥረት የተደረገ ቢሆንም ጭሱ ግን አሁንም እንዳለ በስልክ ያነጋገርናቸው የገዳሙ መነኮሳት ገለጸዋል፡፡
ሙሉ መረጃውን እንደደረሰን እናቀርባለን፡፡
source: eotcmk.or

No comments:

Post a Comment