በአዲስ አበባ በ6 ወር በቻ 12 ከፍተኛ አመራሮች ተባረሩ 1045 አመራሮች በማስጠንቀቂያ እንደታለፉ ምንጮቻችን ገለፁ
የ2007 ምርጫ አስመልክቶ የወያኔ መንግስት አይደግፉኝም ያላቸውንና የተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊ ናቸው ያላቸውን ከስራ እያፈናቀለ ሲሆን በሰላማዊ ትግል መንግስትን እየፈተኑ ያሉትን ፓርትዎችንም ሆን አባሎቻቸውን በማንገላታትና በማሰቃየት ላይ እንዳለ ይታወቃል። ይህን አስመልክቶ ነው የአዲስ አበባ አስተዳደር 12 ከፍተኛ አመራሮችን ያባረረው።በቦታውም የኔ ያላቸውን የወያኔ ደጋፊ የሆኑ ተተክታል ተብላል።

No comments:
Post a Comment