
ከመሸ ብርሃኑ ተዘራን (ብሬ ላላን) በስልክ ያገኘው ናቲ ላቀረበለት ጥያቄ እንዲ ሲል መልሷል ምንድነው ምሰማው ስለ ጃኪ ጎሲ ድምፄን ሰረቁኝ እያለ ነው በማለት ጥያቄ ለብሬ ላላ አቀረብኩለት ብሬ ቀጠለ ናቲሻ በማለት የመጀመሪያ ቀን ስትቱድዮ መጣ ተነጋገርን ሁለተኛ ቀን ደግሞ መጣ አብረን ሰራን ሶስተኛ ቀን በድጋሚ ተገናኘን ትራቱን በጠበቀ ሁኔታ ስርተን ጨረስን እሱ ወደ ኢትዮዽያ ሄደ ዘፈኑ ተላከለት ሰማው በሲዲ ተሰራ ዘፈኑ ተለቀቀ አሁን ለመን እደዛ እንዳለ ግራ ነው የገባኝ ብሬ ቀጠለ ወገኔ ማለት ያሳፍራል ያስፍራል ወያ? አንድ እንሁን ማለት እንፋቀር ማለት ያሳፍራል ያስፍራል? ምኑስ ላይ ነው ፖለቲካነቱ ያለውን ነገር ነው ተስማምተን የሰራነው ለማንኛውም ያለውን ነገር ለማንኛውም ሚዲያ መግለጫ ለመስጠጥ ቃል ገብቶልኛል ስላለው ነገር በውነቱ በጣም አዝኛለው ድምፁን የሱን አውጥተን በሌሌላ ድምፃዊ እንሰራዋለን ብልዋል ብርሃኑ (ብሬ ላላ) ይህ ሃገራዊ ህዝባዊ ቀለማዊና አንድነታዊ ዘፍን ግጥም ነው በማለት ከብሬ ጋር ያረኩትን የስልክ ቆይታ አብቅቻለው ለሰማያዊ ፓርቲም የፈለጉትን የኔን ሙዚቃ ይጠቀሙ ብልዋል ሰማያዊዎች ባካቹ ፋካሳችውን ላኩልኝ?Nati_Man
No comments:
Post a Comment