Monday, March 23, 2015

ዲላ በእሳት አደጋ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት አጣች።

መጋቢት 12/2007* በዲላ ከተማ ትናንት ሌሊት በደረሰ ድንገተኛ የእሳት አደጋ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚበልጥ ግምት ያለው ንብረት
ወደመ። የዲላ ከተማ ፖሊስ ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው፥ የእሳት አደጋው የደረሰው በሴሳ ክፍለ ከተማ ባሬዳ ቀበሌ ነው። በአደጋው አምስት
የተዘጋጁ ልብሶች መሸጫ ሱቆች፣ አንድ ሻይ ቤትና አንድ ምግብ ቤት ከመኖሪያ ቤት ጋር በቃጠሎው መውደማቸውን የገለጸው የከተማዋ
ፖሊስ፥ እሳቱ ከአንድ ሰዓት ቆይታ በኋላ በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታውቋል፡፡ የአደጋው መንስዔ በመጣራት ላይ ሲሆን በሰው ህይወት ላይ ግን
ምንም አይነት አደጋ አለመድረሱ ተነግሯል። በእሳት አደጋው ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ እንደሚደረግም አመላክቷል።
"ዲላ በእሳት አደጋ ከ2

ነጥብ 5 ሚሊየን ብር

በላይ የሚገመት

ንብረት አጣች። *መጋቢት

12/2007* በዲላ ከተማ ትናንት

ሌሊት በደረሰ ድንገተኛ የእሳት አደጋ ከ2 ነጥብ 5

ሚሊየን ብር የሚበልጥ ግምት ያለው ንብረት

ወደመ። የዲላ ከተማ ፖሊስ

ጽህፈት ቤት

እንዳስታወቀው፥ የእሳት

አደጋው የደረሰው በሴሳ ክፍለ ከተማ ባሬዳ

ቀበሌ ነው። በአደጋው አምስት

የተዘጋጁ ልብሶች

መሸጫ ሱቆች፣ አንድ

ሻይ ቤትና አንድ ምግብ

ቤት ከመኖሪያ ቤት ጋር በቃጠሎው መውደማቸውን

የገለጸው የከተማዋ

ፖሊስ፥ እሳቱ ከአንድ

ሰዓት ቆይታ በኋላ

በቁጥጥር ስር መዋሉን

አስታውቋል፡፡ የአደጋው መንስዔ በመጣራት ላይ ሲሆን

በሰው ህይወት ላይ ግን

ምንም አይነት አደጋ

አለመድረሱ ተነግሯል። በእሳት አደጋው ጉዳት

ለደረሰባቸው ወገኖች

የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ እንደሚደረግም

ኢዜአ በዘገባው

አመላክቷል።"

No comments:

Post a Comment