Thursday, July 30, 2015

የኢትዮቴሌኮም ዋና ድረገፅ በሀከሮች ተጠለፈ


ሳሚ ቺቺሮቮ ከ አልጄሪያ ነኝ የሚለው ይህ ግለሰብ የኢትዮቴሌኮም ዋና ድረገፅ ሙሉ ለሙሉ በመቆጣጠር የድርጅቱን መልዕክት በራሱ መቀየሩን ድሬቲዩብ ከድረገፅ ተመልክቷል.
ኢትዮቴሌኮም በዚህ ጉዳይ ላይ የሰጠው መግለጫ የለም, በደንበኞች ላይ ሊያደርስ የሚችለው ጉዳት ወይም እያደረሰ ያለውን ጥቃት ለማወቅ አልተቻለም.
ኢትዮቴሌኮም በአፋጣኝ ድረገፁን በቁጥጥር ውስጥ አድርጎ የደረሰውን ጉዳት ሊያሳውቅ ይገባል.
ይህ ዜና እስካጠናከርንበት ጊዜ ድረስ ኢትዮ ቴሌኮም ድረገፁን መቆጣጠር አልቻለም

No comments:

Post a Comment