መቼም የአሜሪካን ፕሬስደንት ባራክ ኦባማን ለመቀበል ምስራቅ አፍሪካ ሺር ጉድ ስትል ከርማለች በተለይ አገራቺን ኢትዮጵያ የህነን ጉብኝት ያማረና የተሳካ እንዲሆን ከአቅሟ በላይ ስትጥር ስታፀዳ ከርማለች በተለይም በ100% ሙሉ በሙሉ በዲሞክራሲያዊ መንገድ የተመርጠዉ(እረ ጎበዝ ሳቄ አመለጠኝ ) ገዢዉ ኢህአዴግ ለከሰረ ፖለቲካው ግባአት ለማድረግ እላይ ታች ሲል መከረሙ ይታወሳል፡፡ በርግጥ ባራክ ኦባማ ይህ ጉብኝት ተኩረቱና ዋና አላማዉ በአፍሪካ ዩንየን ሰብሰባ ላይ በመገኘት የተለያዩ የአፍሪካ መሪዎችን ለማግኘት ብሎም ፀረ ሽብርተኝነትን በጋራ በመዋጋት የአሜሪካን ደህነነት በምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ለማስጠበቅ ነዉ በማለት የኢህአዴግ አመራሮች ላይ የሞቀ ዉሃ ቸልሰዉባችዋል፡፡ ባራክ ኦባማ ኢትዮጵያዊ አለመሆናቸዉ ጠቀማቸዉ ቢሆኑማ ይህኔ ፀረ ሰላም ሽብርተኛ ተበለዉ በብዙ ምስከር ተፈርዶባቸዉ ወደ ማዕከላዊ ፣ ዝዋይ ፣ አለያም ቃሊቲ ነበሩ፡፡ የሆነስ ሆነና በኬንያዉ ጉብኝት ወቅት በአንድ ንግግራችዉ ላይ ስለ ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ የኬንያዉ ፕሬስደንት የመለሱት መልስ እጅግ እንዳከብራችዉ እንዲሁም እንደኮራባቸዉ አድርጎኛል( ምንትስሽ ይቀራል እንጂ እርግጫሽ ምንደን ነዉ አይነት እንዳለዉ) በርግጥ ይህ ምላሻቸዉ ባራክ ኦባማን ቅር ያሰኘ ነዉ ተብሏል በተለይ ደግሞ የወያኔ ከፍተኛ ባለሥልጣናትን ያስቆጣ ነበረ ለዛም ይመስላል ባራክ ኦባማን ለቀበል የዉጭ ጉዳይ ሚንስትራቺን የተመሳሳይ ፆታ አራማጆች ባንዲራ የሚያመለክትዉን ዣንጥላ በመያዝ በቦሌ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት የተቀበሉዋቸዉ( በአዉሮፓ እንዲሁም በተለያዩ ሃገራት ጌይ ወይም ሌዝብያን የሆኑ ሰዎች ይህን የባንድራቸዉ ቀለም ያለበተን ዣንጥላ በመያዝ የተመሳሳይ ፆታ ግንጉነትን ለማስተዋወቅ ብሎም ለማስፋፋት ይጠቀሙበታል)፡፡ ይህ ለአንድ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ብሔራዊ የዉርደት ቀን ነዉ! ሁሉም ኢትዮጵያዊ የህነን እኩይ ተግባር አምርሮ መቃወም አለበት!!
ሞት ኢትዮጵያን ብሔራዊ ክብር በዓለም ዙሪያ ላጎደፉት ወያኔዎች!!
Maleda News
Maleda News

No comments:
Post a Comment