Thursday, July 30, 2015

በትግራይ ክልል ትናንት አውቶቡስ ተገልብጦ የ21 ሰዎች ህይወት አለፏል።


በትግራይ ክልል ትናንት አውቶቡስ ተገልብጦ የ21 ሰዎች ህይወት አለፏል።
አደጋው የደረሰው ከአክሱም ወደ አዲስ አበባ 63 መንገደኞች አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ኮድ 3 የሰሌዳ ቁጥሩ 51672 ኢትዮጵያ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ነጋሽ በተባለ ቀበሌ አቅጣጫ ስቶ 300 ሜትር ጥልቀት ባለው ገደል በመግባቱ ነው።
በአደጋው 39 ሰዎች በከባድ የቆሰሉ ሲሆን፥ ሶስት ሰዎች ብቻ ናቸው ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው።
በአደጋው ህይወታቸው ላለፈው ወገኖቻችን ቤተሰቦችን መጽናናትን እመኛለሁኝ! አሽከርካሪዎች ጥንቃቄ አድርጉ ……. ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን!

No comments:

Post a Comment