Friday, July 31, 2015

በመላው ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ ድርቅና ረሃብ ተከሰተ


Leaked News አፈትላኪ ዜናዎች sitt bilde.
Leaked News አፈትላኪ ዜናዎች sitt bilde.Leaked News አፈትላኪ ዜናዎች sitt bilde.
ሀላፊነት ከሚሰማው ዜጋ በውስጥ መልክት የተላከ ኡኡታ!
“ዘንድሮ በኢትዮዽያ ያለው ርሀብናድርቅ ከ1977ቱ አይተናነስም ሲሉ ከተለያየ የሀገሪቱ ክፍል መረጃ እየወጣ ነው።ሆኖም ለተጎጂወች እርዳታ ካለማቀፉ ማህበረሰብ እንዳይደርስ ወያኔ ባንድ ለናቱ ሚድያው የሚነዛው የውሸት የባለሁለት አሀዝ ዕድገት ፕሮፐጋንዳን የሚያጋልጥና የሀገር ገጽታ ግንባታን ያበላሻል በሚል መረጃው አይደለም ቀይ መስቀልና መሰል ዓለማቀፍ ድርጅቶች የኢትዮዽያ ህዝብ እንዳይሰማው አፍኖታል እባካችሁን ህዝብ በርሀብ እያለቀነው ጩኸታችንን አድርሱልን።”
ከዚህ መልክት ጋር ተያይዞ በደቡብ እና በምስራቅ ተግራይ ፣በወሎ ሙሉ በመሉ ፣በሰሜን ሽዋ ፣በአፋር፣ በሶማሌ እና በድሬ ድዋ ከፍተኛ የሆነ ድርቅ ተከስቷል። በወሎ እና በትግራይ ሰብል ደርቋል።በአፋር እና በሶማሌ ከብቶች አየሞቱ ነው የመንግስት ባለስልጣናትም አይተው እንዳለዩ የሚያልፉ ሲሆን ሰውም መራብ ጀምሯል። በተመሳሳይ በምስራቅ ሀረርጌ አካባቢ በተለይም ህጻናት በርሀብ እያለቁ ስለመሆኑ ቀጣዩ የፎቶ ማስረጃ ጠቋሚ ነው።በየአካባቢው ያለውን ሁኔታ በመቃኘት መረጃ ህይወት ነውና ያካፍሉ።

የህወሓት ቀኝ እጅ የሆኑ ባለ ሃብቶች በስውር እተገደሉ መሆናቸው ታወቀ፡፡



የመለስ ዜናዊ የቅርብ ሰው የሆነ እና ከአዜብ መስፍን ጋር በአየር ባየር ንግድ እጅና ጓንት ሆኖ ይሰራ የነበረው ሀጎስ ወ/ገሪማ የተባለው የናጠጠ ቱጃር ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ተገድሏል፡፡
ሀጎስ ወ/ገሪማ የህወሓት ታጋይ የነበረ ህወሓት በዘመኑ ከፈጠራቸው የናጠጡ ቱጃሮች መካከል አንዱና ዋነኛው ሲሆን ሀምሌ 13 207 ዓ.ም ከምሽቱ 4፡45 ላይ አ.አ ኮድ 2 ሰሌዳ ቁጥር 03220 የሆነች ውሃ ሰማያዊ ላንድ ክሩዘር መኪና በማሽከርከር ላይ እንዳለ አዲስ አበባ መስቀል ፍላወር አካባቢ ተገድሏል፡፡
ሀጎስ ወ/ገሪማ ከሳሞራ እና ከሌሎች የህወሓት ጀነራሎች ጋር ጥብቅ የሆነ ቁርኝት ያለው የንግድ ድርጅቶቻቸውን እንቅስቃሴ የሚያቀላጥፍ ነበር፡፡
በተጨማሪም ከትግራይ ወደ ሳንጃ በመሄድ በከፍተኛ ንግድና የእርሻ ልማት የተሰማራ አማረ የተባለ የህወሓት ባለ ሀብት በአካባቢው ሚሊሻዎች በጥይት ተደብድቦ ተገድሏል፡፡

ከ40 በላይ የወያኔ አየር ሀይል ሰራተኞችና ባለሙያዎች መጥፋታቸው ተነገረ


በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ከአየር ሀይል ከ40 በላይ ሰራተኞችና ባለሙያዎች በስልጣን ላይ ያለውን የወያኔ አገዛዝ በመክዳት ወደተለያዩ ቦታዎች መጥፋታቸው ታወቀ:: የአየር ሀይል የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ከደብረዘይት ጠቅላይ መምሪያና ከተለያዩ የአየር ሀይል ምድቦች የጠፉት ባለሙያዎች 14 ቴክኒሺያኖችን የሚጨምር ሲሆን አብራሪዎችም እንደሚገኙበት ታውቋል:: ለአንድ ወር በስራ ገበታቸው ያልተገኙትን እነዚህን ሰራተኞችና ባለሙያዎች ለመያዝ የህወሀት መከላከያ ሚኒስቴር አሰሳ እያደረገ መሆኑ ተሰምቷል:: ቴክኒሺያኖቹና አብራሪዎቹ ተቃዋሚዎችን ሳይቀላቀሉ እንደማይቀር የኢሳት ምንጮች ይገልጻሉ:: በአንድ ወር ብቻ ይሄን ያህል ባለሙያ መክዳቱ ለአየር ሀይል ከፍተኛ ኪሳራ እንደሆነም ይነገራል::

Thursday, July 30, 2015

የኦባማ ንግግር የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅት ትችት ገጠመው


ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ከትላንት በስቲያ ከኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ ጋር ባደረጉት አዲስ አበባ ዉስጥ በሰጡት ጋዜጣዊ ጉባኤ ለጋዜጠኛ ጥያቄ በሰጡት መልስ የዚያችን አገር መንግስት በዴሞክራሲያዊ መንገድ እንደተመረጠ አድርጎ መግለጻቸዉ ከብዙ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቶች ትችት አስከትሏል።
Freedom House  የተባለዉ መሰረቱ እዚህ United States  የሆነዉ ድርጅት ኢትዮጵያ ተገቢ ያልሆነ ሙገሳ ከUnited States  ተትሮአታል ሲል መግለጫ አዉጥቷል።
ፕሬዚደንት ኦባማ ገዢዉ ፓርቲ ኢህአዴግ ሙሉ በሙሉ የምክር ቤት መቀመጫዎችን ያሸነፈበትን ያለፈዉን ግንቦት የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ ስሊ መግለጻቸዉ መሰረታዊ ስህተት ነዉ ብለዋል Mark P Lagon  የFreedom House ’ፕሬዚደንት። የኢትዮጽያን መንግስት በዴሞክራሲ የተመረጠ ብሎ መግለጽ የዴሞክራሲን ደረጃ ዝቅ ከማድረግም በተጨማሪ ዴሞክራሲያዊ ማህበረሰብ የሚታገሉ የብዙ ኢትዮጽያዉያንን ጥረት እንደማኩሰስ ነዉ ብለዋል።
ፕሬዚደንት ኦባማ የኢትዮጽያን መንግስት በዴሞክራዊ የተመረጠ ብሎ መግለጻቸዉ እንዲሁ የዓለም አቀፉን የሰብአዊ መብት ድርጅት የAmnesty Internationaln ና የHuman Rights Watch ንም ትኩረት ስቧል። ሁለቱም ድርጅቶች ፕሬዚደንቱ ተሳስተዋል በማለት መግለጫ አዉጥተዋል። በቅርቡ ከእስር ቤት የተፈታችዉ ጋዜጠኛ ርእዮት ዓለሙም፥ ለጋርዲያን ጋዜጣ በሰጠችዉ ቃለ ምልልስ ተገቢ ያልሆነ እዉቅና ለኢትዮጽያ መሪዎች በመስጠት ፕሬዚደንት ኦባማን ወቅሳለች።

አንድ-የልዩ-ሃይል-አባል-6-ጓደኞቹን-አቁስሎ ገንዘብ ይዞ ተሰወረ


የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ድርጊቱ የተፈጸመው ንብረትነቱ የቱርክ የሆነና በጥጥ ማምረት ስራ ላይ የተሰማራውን የቶረን የእርሻ ኩባንያ ገንዘብ ጭኖ በመጓዝ ላይ ባለ መኪና ላይ ነው። የኩባንያው ሃላፊዎች ከፍተኛ ቁጥር ያለው የአሜሪካ ዶላርና ብር ይዘው በ7 የልዩ ሃይል ፖሊስ አባላት ታጅበው ወደ ወንዶ ጎጊ ወረዳ በሚጓዝበት ወቅት፣ አንደኛው ወታደር ለመጸዳዳት በሚል መንገድ ላይ ከወረደ በሁዋላ፣ ጥይቱን አቀባብሎ በመመለስ 6ቱን ጓደኞቹን አቁስሎ ገንዘቡን ይዞ ተሰውሯል። ቆስለው በመቱ ሆስፒታል ከተኙት ወታደሮች መካከል አንደኛው ዛሬ ህይወቱ አልፏል። ድርጊቱን የፈጸመው ወታደር አለመያዙን ምንጮች ገልጸዋል። ኩባንያው እኤአ በ2011 በጋምቤላ ክልል የጥጥ ምርት ለማምረት 12 ሺ ሄክታር መሬት ተረክቦ ስራ በመስራት ላይ ነው።

የበረከት በህይወት መኖር እያጠራጠረ ነው! መሞቱን የሚናገሩም ኣሉ


በረከት በህይወት የሉም ! በጅዳ የሚገኘው« ብግሻን» ሆስፒታል የምርመራ ውጤት።
ኢትዮጵያ ሃገሬ ጅዳ በዋዲ
ጅዳ ሳውዲ አረቢያ ለህክምና በድብቅ ገብተው የልብ በሽታ ህክምና የተደረገላቸው የመንግስት ከፍተኛ ሹም በህይወት መኖራቸውን እንደ ሚጠራጠሩ ከሆስፒታሉ የሚወጡ ምስጢራዊ ምንጮች አረጋገጡ፡፤ በልብ በሽታ የሚሰቃዩት አቶ በረከት ለህክምና ጅዳ ሳውዲ አረቢያ የሚገኝ አንድ ሆስፒታል ህክምናቸውን ተከታትለው ወደ ሃገር ከተመለሱ ወዲህ የጤንነታቸው ሁኔታ እንብዛም ባለመስተካከሉ አመት ባልሞላ ግዜ ውስጥ ለሁለተኛ ዙር ወደ ሳውዲ አረቢያ « ብግሻን» ሪፈራል ሆስፒታል ማቅናታቸው የታወሳል ፡፤ አቶ በረከት ስሞኦን ከብስጭት ከተለያዩ የአልኮል መጠጦችና ከአይምሮ አደንዛዥ እጽ እንዲርቁ ተመክረው ጤንነታቸው አሰተማማኝ ደረጃ እስኪ ደርስ የዶክተሮች ቅርብ ክትትልእንደሚያሻው ተነግሯቸው በቀጠሮ ቢሸኙም የቀጠሮ ግዜያቸውን አክብረው ዶክተሮቻቸው ጋር መቀረብ አለመቻላቸውን የሚገልጹ የሆስፒታሉ ምንጮች ባለስልጣኑ በህይወት መኖራቸውን ይጠራጠራሉ።
ጅዳ « ብግሻን» ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ የልብ ቧንቧ ማስፋት ህክምና የተደረገላቸው የኢ.ህ.አ.ዴ.ጉ ሹም የጤነነት ሁኔታ የሚጠበቀውን ያህል ለወጥ አስይቶ እንዳል ነበር ሙያዊ ትንታኔ የሚሰጡ ምስጢራዊ የሆስፒታሉ ምንጮች በሽታው የልብ እንደ መሆኑ መጠን ባልታሰበ ግዜ ባለስልጣኑን ለሞት ሊዳርጋቸው እንደሚችል ከአቶ በረከት ጋር ለመጣ አስታማሚ ገልጸው እንደ ነበር ያስታውሳሉ። በዚህም መስረት አቶ በረከት ስሞዖን ለሶስተኛ ግዜ ልባቸውን መታየት እንዳለባቸው ተነግሮቸው ቢሰናበቱም በቀጠሮ ቀን ተገኝተው ህክምናቸውን መከታተል ባለመቻላቸው በጤናቸው ላይ ሊያደርስ የሚችለው ተጽዕኖ ከፍተኛ መሆኑን የሚያሳየው የምርመራ ውጤት በረከት ሌላ ሃገር ለህክምና ሄዶ ካልሆነ በቀር አሁን ባሉበት ሁኔታ የልብ በሽታው ለአደጋ ሊዳርጋቸው እንደሚችል በመጥቀስ ባለስልጣኑ በህይወት የሉም የሚለውን ጥርጣሬ ያጠናክራሉ ። በአቶ በረከት ስሞን ጤንነት ዙሪያ ከጅዳ «ብግሻን» ሆስፒታል ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ጥረት እናደርጋለን ። Ethiopian Hagere Jed Bewadi

ኦባማ የአፍሪካን ገዢዎች እያዋዛ ደቆሳቸው! ፕ/ሮ መስፍን ወልደ ማርያም


ኦባማ በአፍሪካ ኅብረት ያደረገው ንግግር ብዙ ጥያቄዎችን መልሷል፤ የኦባማ ጉብኝት ያስከተለው ጫጫታ ሁሉ መልስ አገኘ፤ የሰው ልጆች በመሀከላቸው ምንም ዓይነት የአድልዎ ልዩነት ሳይደረግባቸው በሰውነታቸው ብቻ በተፈጥሮ ያገኙትን ክብራቸውንና መገሣቸውን አስከብረው መኖር እንዳለባቸው በአጽንኦት ተናገረ፤ ዛሬ የአሜሪካኑ ፕሬዚደንት ያደረገው ንግግር ከፕሬዚደንትና ጠቅላይ ሚኒስትር ጀምሮ እስከፖሊሶች፣ መርማሪዎችና አዛዦቻቸው፣ እስከጦር ኃይሉና አዛዦቻቸው፣ አስከዓቃብያነ ሕግና ዳኞች፣ እስከወህኒ ቤት ጠባቂዎችና አዛዦች በየሥልጣን ተዋረዱ ላይ ሆነው የኢትዮጵያውያንን የሰውነትና የዜግነት እኩልነት አፈራርሰው በጎሣ መሠረት ላይ ሊበታትኑት የሚሞክሩትን በኃይለኛ ቃላት ከመሬት በታች ከቶአቸዋል፤ ማሰብና ማስተዋል የጎደለው፣ ከአፍንጫ የራቀ አመለካከት የሌለበት፣ አገርን የሚያጠፋ፣ ከሰውነት ጎዳና የሚያወጣ የድንቁርና መንገድ መሆኑን ገልጧል፡፡
ኦባማ የኢትዮጵያን ገዢዎች ብቻ ሳይሆን የአፍሪካን ገዢዎች በሙሉ አላግጦባቸዋል፤ በሥልጣን ላይ ሙጭጭ በማለታቸው፣ በሙስናቸው፣ በአፈናቸው፣ ልክ ልካቸውን ሲነግራቸው እፍረታቸውን ውጠው ያጨበጭቡለት ነበር፤ የአፍሪካ ገዢዎች ሕጉን እንደፈለጉ የሚጠመዝዙትን መሳቂያ አድርጓቸዋል፤ በአዳራሹ ውስጥ የነበሩ ወጣቶች የኦባማን ንግግር በማድነቅ በጭብጨባና በጩኸት ይገልጹ ነበር፤ ለወግ ብቻ የሚደረግ ምርጫ የዴሞክራሲ መግለጫ አይሆንም አለ፤ ዴሞክራሲ ነጻና ትክክለኛ ምርጫን፣ ሀሳብን በነጻነት መግለጽን፣ በነጻነት መደራጀትንና መሰብሰብን ያካትታል፤ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድረጅቶችን ማገድና መገደብ ለዴሞክራሲ እንቅፋትና ለእድገት ጸር ነው፡፡
አገዛዞች ነጻነትን በማፈናቸው ሁለት ዋና ዋና የማኅበረሰብ ዓምዶችን ማለትም ደኅንነትንና ሰላምን ያጣሉ፤ ሰላምና ደኅንነት ሰጠፋ ማኅበረሰቡ የጉልበተኞች መጫወቻ ሆኖ ይደናበራል፤ ይህ አደገኛ ጉዞ ነው፤ መልካም አስተዳደር ከሰፈነ ሽብርተኛነት የሚበቅልበት መሬት አያገኝም፤ ሰዎች ሁሉ በሰውነታቸውና በዜግነታቸው እኩልነት ሰብአዊ መብቶቻቸው ሁሉ ከተከበሩላቸው ወደኃይል እርምጃ የሚወስደውን መንገድ የሚከተሉበት ምክንያት የለም፤ እድገት የነጻነትና የዴሞክራሲ ውጤት ነው፤ ነጻነት የሰው ልጆች ሁሉ ዓላማ ነው፡፡
ማንም ቢሆን ከሕግ በታችና ለሕግ ተገዢ መሆን አለበት፤ ሕገ መንግሥቱን ለእሱ እንደሚበጀው እያደረገ በመተርጎም በሥልጣን ላይ መቆየት አይቻልም፤ ሊፈቀድም አይገባም፤ በአጠቃላይ አባማ በአፍሪካ ኅብረት በአደረገው ንግግር የአፍሪካ ገዢዎችን ሁሉ ቁስላቸውን በአልኮል ሲያጥብላቸው እየለበለባቸው ተመልክተውታል፤ አዳምጠውታል፤ አንዳንዶቹም እያፈሩ አጨብጭበውለታል፡፡
የዚህ ንግግር የመጨረሻው ግብ ያልገባቸው የአፍሪካ ገዢዎች ክፉ ነገር ይጠብቃቸዋል፤ በሽብርተኛነት መነገድ መልኩን ሊለውጥ ነው፤ ካላወቁበት የማያውቁት ሽብር ቤታቸውን ይጠርግላቸዋል!

ጋዜጠኛ ዘላለም ክብረት እና ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳዬ ወደ ጋዜጠኝነት ላመመለስ ፍራቻ አድሮባቸው እንደሚገኝ ከCBS ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ገለፁ


በቅርቡ ክሳቸው ተቋርጦ በነጻ የተሰናበቱት ጋዜጠኞች ወደ ቀድሞ ሞያቸው ለመመለስ ፍራቻ አድሮባቸው እንደሚገኝ ገለጡ።
ከአንድ አመት በላይ ከስድስት ጦማሪያን ጋር በሽብርተኛ ወንጀል ክስ ቀርቦባቸው የነበሩት ጋዜጠኛ ዘላለም ክብረት እና ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳዬ ወደ ጋዜጠኝነት ላመመለስ ፍራቻ አድሮባቸው እንደሚገኝ ከCBS ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቃለ መልልስ ገልጸዋል።
ይሁንና የእስር ጊዜዋን አጠናቅቃ በቅርቡ የተፈታችው ጋዜጠኛ ሙያዋን እንደምትቀጥልና መስዋእትነትም ለመክፈል መዘጋጀቷን አስታውቃለች ።
የፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ጉብኝትን አስከትሎ ከጋዜጠኞቹ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረገው የቴሌቪዥን ጣቢያው ጋዜጠኛ ሪዮት ሙያው የሚጠይቀውን ዋጋ ለመክፈል ራሱዋን እንዳዘጋጀች ገልጿል።
“ስለዚህ መንግስት አለመጻፍ፣ አልያም ሙያዬን ተግባራዊ አድርጌ መስዋትነት ለመክፈል ያሉኝ ሁለት አማራጮቼ ናቸው” ያለችው ጋዜጠኛዋ ስራዋን ቀጥላ የሚመጣባትን ለመቀበል መወሰኗን አስረድታለች።
የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ከጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ጋር ባደረጉት የግል ውይይት ጋዜጠኞችን ማሰር የሰባዊ መብት ጥሰት ብቻ ሳይሆን አቶ ሀይለማሪያም የሚሹትን የውጪ ኢንቨስትመንት ጉዳይ እንደሆነ ኦባማ መናገራቸውን የቴሌቪዥን ጣቢያው ዘግቧል ።
ኢትዮጵያ መለወጥ ይኖርባታል፣ እኔም የሆነ አስተዋጾ ማድረግ ይኖርብኛል ስትል ጋዜጠኛ ርዮት አለሙ በቃለ ምልልሷ ገልጻለች።

ያልተጻፈ <> በኢትዮጵያ 19 ዓመት ያስፈርዳል (ዳዊት ሰለሞን)


በኢትዮጵያ የሚገኘው የፍትህ ስርዓት ራሱን እንደ ካሮት ቁልቁል ማሳደግ ከጀመረ ዘመናት ተቆጥረዋል በተለይ ከቅርብ አመታት ወዲህ የፍትህ ስርዓቱ ዋነኛ መገለጫ በሆኑ ፍርድ ቤቶች ዳኞች ውሳኔ የሚሰጡባቸው ጉዳዩች << ፍትህ >> መሳቂያ መሳለቂያ መሆኗን በገሃድ እያሳዩን ይገኛሉ
በእነ ኤልያስ ክፍሌ የክስ መዝገብ ስሟ ሰፍሮ በ 2004 በቁጥጥር ስር የዋለችው ወይዘሮ ሂሩት ክፍሌ የፍትህ ስርዓቱ ወደለየለት ውርደት ውስጥ ለመዘፈቁ የቀረበባት ክስ አይነተኛ ማሳያ ተደርጎ ሊጠቀስ ቢችልም በዚህ ዝቃጭ ክስ ከልጇ ተነጥላ 19 ዓመት የተፈረደባት መሆኑ ግን ያሳቅቃል
ከሀዋሳ የተያዘችው ሂሩት አሜሪካን አገር ከሚገኘው ጋዜጠኛ ኤልያስ ክፍሌ ትዕዛዝ በመቀበል << በቃ >> የሚል ጽሁፍ በማጻፍ በከተማው ውስጥ ለማሰራጨት ስትዘጋጅ ተይዛለች >> የሚል ክስ ቀርቦባት ፍርድ ቤቱ ይህ ሽብር ነው በማለቱ 19 ዓመት በይኖባታል
አስገራሚው ነገር ሂሩት ላይ በምስክርነት የቀረቡ ሰዎች << በቃ >> የሚል ጽሁፍ በኮምፒውተር እንዲጻፍላት ከጠየቀች በኋላ ትታዋለች >> በማለት መናገራቸው ነው አስባ ትታዋለች በተባለ ሁለት ፊደል የተነሳ አቃቤ ህግ የኤልያስ ክፍሌ ተባባሪ ናቸው ካላቸው ጋዜጠኛ ርዕዩት ዓለሙ, ውብሸት ታዬና ዘሪሁን ገ / እግዚአብሄር ጋር በአንድ የክስ መዝገብ ስሟን አስፍሯል
ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ለንባብ ባበቃው << የነጻነት ድምጾች >> መጽሐፉ እርሱና ዘሪሁን ሂሩትን ለመጀመሪያ ግዜ የተዋወቋት በማዕከላዊ ግቢ ውስጥ አሻራ እንዲሰጡ በተጠሩበት ወቅት መሆኑን በማስታወስ በወቅቱም ሂሩት በመገረም << ታውቁኛላችሁ, ኤልያስ ክፍሌ የሚባለውስ ሰው ምን አይነት ነው >> በማለት እንደጠየቀቻቸው አስፍሯል
ሂሩት ክፍሌ በአስቂኙ ፍርድ ቤት የተጣለባትን የፍርድ ውሳኔ በአሁኑ ወቅት በቃሊቲ ወህኒ ቤት በማሳለፍ ላይ የምትገኝ ሲሆን ሁለቱ ስዊዲናዊያን ጋዜጠኞች የይቅርታ ጥያቄ ባቀረቡበት ወቅትም ሂሩት ምንም እንኳን ወንጀል የተፈጸመባት እርሷ ብትሆንም ፎርሙን በመሙላት አሳሪዎቿ ስህተታቸውን የሚያርሙበት ዕድል እንዲያገኙ ብታደርግም ጥያቄዋን ውድቅ በማድረግ በፍትህ ላይ በድጋሚ ተሳልቀዋል
Daniel Feyssa their image.

የኢትዮቴሌኮም ዋና ድረገፅ በሀከሮች ተጠለፈ


ሳሚ ቺቺሮቮ ከ አልጄሪያ ነኝ የሚለው ይህ ግለሰብ የኢትዮቴሌኮም ዋና ድረገፅ ሙሉ ለሙሉ በመቆጣጠር የድርጅቱን መልዕክት በራሱ መቀየሩን ድሬቲዩብ ከድረገፅ ተመልክቷል.
ኢትዮቴሌኮም በዚህ ጉዳይ ላይ የሰጠው መግለጫ የለም, በደንበኞች ላይ ሊያደርስ የሚችለው ጉዳት ወይም እያደረሰ ያለውን ጥቃት ለማወቅ አልተቻለም.
ኢትዮቴሌኮም በአፋጣኝ ድረገፁን በቁጥጥር ውስጥ አድርጎ የደረሰውን ጉዳት ሊያሳውቅ ይገባል.
ይህ ዜና እስካጠናከርንበት ጊዜ ድረስ ኢትዮ ቴሌኮም ድረገፁን መቆጣጠር አልቻለም

የእስር ዜና የቀድም የአንድነት ፓርቲ አባል የነበረው አቶ መኮንንት ብርሃኑ ታሰረ።


የቀድም የአንድነት ለዲምክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አንድነት አባል የነበረው የወረዳ 28 አባል የአዲሰ አበባ ምክርቤት አባልና የየካ ክፍለከተማ አሰተባባሪ ኮሚቴ አበል የነበረው አቶ መኮንንት ብርሃኑ ታሰረ።
ባለፈው ሰኞ ከጠዋቱ በ4:00 ሰአት የመኖሪያ ቤቱ የጦር መሳሪያ በታጠቁ ሰዋች ተከቦ ቤቱ ከተበረበረ በሆላ እሱን በቁጥጥር ስር አውለው ወደአልታወቀ ቦታ እንደወሰዱት ከታወቀ ግዜ ጀምሮ ያለበትን ቦታ ለማወቅ ትልቅ ጥረት ሲደረግ ቆይቶል።
አቶ መኮንንት ብርሃኑ በአሁኑ ሰአት በመአከላዊ እስርቤት እንደሚገኙ በተደረገው ብርቱ ጥረት የታወቀ ሲሆን ከመንም ጋር እንዲገናኙ አልተፈቀደም።
አቶ መኮንንት ብርሃኑ የቤተሰብ ሃላፊ ባለትዳር የልጆች አባት ነው። ለረጅም አመታት በትግል ውስጥ የቆየው የአንድነትም መስራች አባል ሲሆን ፓርቲው በህገወጥ መንገድ ከመፍረሱ በፊት የምርጫ 2007 አሰተባባሪ ኮሚቴ ውስጥና በፓርቲው የድርጅት ጉዳይ ኮሚቴ የደቡብ ጎንደር አደራጅ ኮሚቴ ውስጥ የሰራ ጠንካራ አባል ሲሆን የፀጥታ ሃይሎች ጥብቅ ክትትል ይደረግበት እንደነበር ወደሃገሩ ዘመድ ጥየቃ ሲሄድም ሲመለስም ከፍተኛ ክትትል እንዳለበት ሲገል የቆየ ከመሆኑም በላይ በቅርቡም ከዘመዶቹ ጋር በደብረታቦር መቆየት ባለመቻሉ ተመልሶ የመጣ ሲሆን ጫናው እንደበዛ ለጋደኞቹና ለቤተሰቦቹ በተደጋጋሚ መናገሩን ይገልፃሉ በመጨረሻም በሃይል በቁጥጥር ሰር ውሎ በመአከላዊ እስር ቤት እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሎል።

በትግራይ ክልል ትናንት አውቶቡስ ተገልብጦ የ21 ሰዎች ህይወት አለፏል።


በትግራይ ክልል ትናንት አውቶቡስ ተገልብጦ የ21 ሰዎች ህይወት አለፏል።
አደጋው የደረሰው ከአክሱም ወደ አዲስ አበባ 63 መንገደኞች አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ኮድ 3 የሰሌዳ ቁጥሩ 51672 ኢትዮጵያ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ነጋሽ በተባለ ቀበሌ አቅጣጫ ስቶ 300 ሜትር ጥልቀት ባለው ገደል በመግባቱ ነው።
በአደጋው 39 ሰዎች በከባድ የቆሰሉ ሲሆን፥ ሶስት ሰዎች ብቻ ናቸው ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው።
በአደጋው ህይወታቸው ላለፈው ወገኖቻችን ቤተሰቦችን መጽናናትን እመኛለሁኝ! አሽከርካሪዎች ጥንቃቄ አድርጉ ……. ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን!

ከአዲስ አበባ ከተማ በደህንነት ኃይሎች የታፈኑት ሃያዎቹ ሙስሊሞች ዛሬ ልደታ ፍርድ ቤት ቀርበው ድጋሚ ለሐምሌ 28 ቀጠሮ ተሰጣቸው ።


በከድር መሃመድ የክስ መዝገብ የተከሰሱት ወጣት ወንድሞቻችን እና አንድ እህታችን፣ የቢላል ራዲዩ ጋዜጤኞች ካሊድ ሙሃመድና ዳርሶማ ሶሪን እንዲሁም በሐሰት አልመሰክርም በማለቱ ብቻ በእስር ላይ የሚገኘው ወንድም ሙጂብ አሚኖን ጨምሮ በአጠቃላይ 20 የሚሆኑ ሙስሊሞች ከ 5 ወር በፊት በደህንነት ኃይሎች ታፍነው በቅርቡ ከማዕከላዊ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መዘዋወራቸውን መዘገባችን የሚታወስ ነው ።
እነዚህ ሙስሊሞች በቀጠሯቸው መሰረት ዛሬ ጠዋት ላይ ልደታ ፍርድ ቤት የቀረቡ ቢሆንም ያለምንም ምክንያት ቀጠሮ መስጠት የማይሰለቸው የካንጋሮ ፍርድ ቤት ለሐምሌ 28/2007 ቀጠሮ ሰጥቷቸዋል ።
ፍትህ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች!

Monday, July 27, 2015

የሱዛን ሳቅ ምርጫ መቶ በመቶ ማሸነፍ ምን ያስቃል?


ፕሬዚዳንት ኦባማ የአፍሪካ ጉብኝታቸውን ከመጀመራቸው በፊት የብሔራዊ ጸጥታ አማካሪ የሆኑት ሱዛን ራይስ ወደኬኒያ እና ኢትዮጵያ ስለሚደረገው ጉብኝት መግለጫና ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሸ ሰጥተው ነበር፡፡
የጉብኝት ዝርዝር መርሃ ግብር በማስረዳት ንግግር የጀመሩት ራይስ ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ ቆይታቸው ከኢህአዴ ሹማምንትና ከአፍሪካ ኅብረት ኃላፊዎች እንዲሁም ከአህጉሪቱ መሪዎች ጋር እንደሚነጋገሩ አስረድተዋል፡፡
ከጠያቂ ጋዜጠኞች መካከል ተራው የደረሰው አይዛክ አምባሳደር ራይስን ስለ ጉዞው የጸጽታና ደኅንነት ጉዳይ ከጠየቀ በኋላ ከዚህ በፊት ሌላኛዋ ጋዜጠኛ (ክሪስቲ) ያነሳችውን ሃሳብ በማጠናከር “ፕሬዚዳንት (ኦባማ) የኢትዮጵያና የኬኒያ መሪዎች በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጡ አድርገው ይቆጥሯቸዋል?” በማለት ጠየቀ፡፡
ሱዛን ራይስ ማስረዳት ጀመሩ የጸጥታውና የደኅንነቱ ጉዳይ እምብዛም የሚያሳስብ እንዳልሆነ ዝርዝሩን በተመለከተ የምሥጢራዊ አገልግሎት ኃላፊው ማብራሪያ እንደሚሰጡ ጠቆሙ፡፡ በአካባቢው ያለውን የአልሻባብን ሁኔታን አስረዱ፡፡ “ዴሞክራሲን በተመለከተ” አሉ ሱዛን ራይስ “የኬኒያው ፕሬዚዳንት በዴሞክራሲያዊ መንገድ እንደተመረጡ አስባለሁ፤ የምርጫውም ሂደት ፉክክር የበዛበት ነበር፤ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በቅርቡ በተደረገ ምርጫ በመቶ ድምጽ ያሸነፉ ይመስለኛል፤ ይህንን በተመለከተም እኛም ባወጣነው መግለጫ በምርጫው ውጤት ላይ ባይሆንም እንኳን ቢያንስ የምርጫውን አካሄድ በሚያግዙ አሠራሮች ላይ እንዲሁም የተቃዋሚ ፓርቲዎችን የምርጫ ዘመቻ የማድረግ ነጻነትን በተመለከተ በምርጫው ሒደት ተዓማኒነት ላይ አንዳንድ የሚያሳስቡን ጉዳዮች እንዳሉ አስታውቀን ነበር፡፡”
ጠያቂው ግን አላቆመም፤ ስለዚህ ፕሬዚዳንት (ኦባማ) ምርጫው ዴሞክራሲያዊ ነው ብለው ያስባሉ? በማለት ተያዥ ጥያቄ አስከተለ፡፡
የአቶ መለስ ቅርብ ወዳጅ የነበሩትና ይህንንም ወዳጅነት በመለስ የቀብር ስነስርዓት ላይ እንደ አንድ የኢህአዴግ ካድሬ ስለመለስ ሲዘክሩ የተሰሙት ሱዛን ራይስ ለጥያቄው “ልማታዊ” መልስ ሰጡ፤ “ያለ ጥርጥር – መቶ በመቶ” በማለት!
ከዚህ በኋላ ለተወሰኑ ሰከንዶች የተሰማው የአምባሳደሯ የማያቋርጥ ሳቅ ነበር፡፡ መቶ በመቶ ማሸነፍ እንዴትና ለምን ያስቃል?
ቪዲዮውን እዚህ ላይ መመልከት ይቻላል፡፡
http://www.c-span.org/video/
(ጎልጉል: የድረገጽ ጋዜጣ)

ሰበር ዜና! ኮማንደር ወልደሚካኤል ገ/እዝጊአብሄር እና ካሕሳይ ነጋሽ እርምጃ ተወሰደባቸው


በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ማይ-ሰገን በተባለው አካባቢ የሚገኙትን የኢህአዴግ የሰራዊት አባላት በግንቦት 7 አርበኞች ግንባር ሰራዊት በደረሰባቸው ድንገተኛ የማጥቃት እርምጃ ምክንያት ሙትና ቁስለኛ መሆናቸውን ተገለፀ።
ባለፈው ቀናት በሑመራ አካባቢ ማይ ሰገን በተባለው ቦታ ላይ የግንቦት 7 አርበኞች ግንባር ሰራዊት በኢህአዴግ ሰራዊት ላይ ባደረሱት ድንገተኛ የማጥቃት እርምጃ ብዛት ያላቸው ታጣቂዎች ከጥቅም ውጭ ማድረጋቸውን የገለጸው መረጃው በውጊያው ከተገደሉት ታጣቂ አመራሮችም።….
ኮማንደር ወልደሚካኤል ገብረእዝጊአብሄር የሃይል አዛዥ የነበረ፤ ካሕሳይ ነጋሽ በባዕኸር የሚልሻ አዛዥ የነበረ፤ ለግዜው ስሙ ያልታወቀው የሻምበል ማእርግ ያለው በ24ኛ ክፍለጦር የሓይል አዛዥ የሆነውና ሌሎች የሚገኙባቸው እንደሆኑ ለማወቅ ተችሏል። እነዚህ የስርዓቱ ታጣቂዎች- በአካባቢው ሰላማዊ ህዝብ የተለያዩ ግፍ ሲፈፅሙ የቆዩ በመሆናቸው የተነሳ የግንቦት 7 አርበኞች ግንባር ሰራዊት በላያቸው ላይ እርምጃ መውሰዱን የተገኘው መረጃው አስረድቷል።
Sorce: TPDM.net

የወያኔ ታጣቂዎች በትግራይ ሰሜናዊ ምእራብ ዞን እርስ በራሳቸው ተዋጉ


በታህታይ አድያቦ ወረዳ አካባቢ የሚገኙ የገዢው የኢህአዴግ ስርዓት ወታደሮች እርሰ በራሳቸው እየተገዳደሉ እንደሚገኙ ተገለፀ። በትግራይ ሰሜናዊ ምእራብ ዞን ታህታይ አድያቦ ወረዳ ተሰማርተው የሚገኙ የኢህአዴግ መከላከያ ሰራዊት በመካከላቸው አንድነትና ፍቅር እንደሌላቸው የገለፀው መረጃው በተለይ ደግሞ በአባላትና በአዛዦች መሃል በተከሰተው ያለመስማማት ምክንያት ወታደር ታዘዘ ደበበ የተባለ ግለሰብ መቶ አለቃ አስራት ባዩና አምሳ አለቃ ካሳ አለሙ የተባሉን በጥይት ገድሎ ለራሱም ህይወቱን እንዳጠፋ የተገኘው መረጃ አስረድቷል።
በተመሳሳይ- በአዲ ሃገራይ አካባቢ የሚገኙ የኢህአዴግ መከላከያ ሰራዊት አንድ ወታደር 3ት ኮነሬሎችን ከነ አጃቢዎቻቸው ገድሎ ራሱን ህይወቱን እንዳጠፋ ባላፈው የዜና ዘገባችን መግለፃችን ይታወሳል።

የኢትዮጵያ ዳግም ብሔራዊ የዉርደት ቀን !!


መቼም የአሜሪካን ፕሬስደንት ባራክ ኦባማን ለመቀበል ምስራቅ አፍሪካ ሺር ጉድ ስትል ከርማለች በተለይ አገራቺን ኢትዮጵያ የህነን ጉብኝት ያማረና የተሳካ እንዲሆን ከአቅሟ በላይ ስትጥር ስታፀዳ ከርማለች በተለይም በ100% ሙሉ በሙሉ በዲሞክራሲያዊ መንገድ የተመርጠዉ(እረ ጎበዝ ሳቄ አመለጠኝ ) ገዢዉ ኢህአዴግ ለከሰረ ፖለቲካው ግባአት ለማድረግ እላይ ታች ሲል መከረሙ ይታወሳል፡፡ በርግጥ ባራክ ኦባማ ይህ ጉብኝት ተኩረቱና ዋና አላማዉ በአፍሪካ ዩንየን ሰብሰባ ላይ በመገኘት የተለያዩ የአፍሪካ መሪዎችን ለማግኘት ብሎም ፀረ ሽብርተኝነትን በጋራ በመዋጋት የአሜሪካን ደህነነት በምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ለማስጠበቅ ነዉ በማለት የኢህአዴግ አመራሮች ላይ የሞቀ ዉሃ ቸልሰዉባችዋል፡፡ ባራክ ኦባማ ኢትዮጵያዊ አለመሆናቸዉ ጠቀማቸዉ ቢሆኑማ ይህኔ ፀረ ሰላም ሽብርተኛ ተበለዉ በብዙ ምስከር ተፈርዶባቸዉ ወደ ማዕከላዊ ፣ ዝዋይ ፣ አለያም ቃሊቲ ነበሩ፡፡ የሆነስ ሆነና በኬንያዉ ጉብኝት ወቅት በአንድ ንግግራችዉ ላይ ስለ ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ የኬንያዉ ፕሬስደንት የመለሱት መልስ እጅግ እንዳከብራችዉ እንዲሁም እንደኮራባቸዉ አድርጎኛል( ምንትስሽ ይቀራል እንጂ እርግጫሽ ምንደን ነዉ አይነት እንዳለዉ) በርግጥ ይህ ምላሻቸዉ ባራክ ኦባማን ቅር ያሰኘ ነዉ ተብሏል በተለይ ደግሞ የወያኔ ከፍተኛ ባለሥልጣናትን ያስቆጣ ነበረ ለዛም ይመስላል ባራክ ኦባማን ለቀበል የዉጭ ጉዳይ ሚንስትራቺን የተመሳሳይ ፆታ አራማጆች ባንዲራ የሚያመለክትዉን ዣንጥላ በመያዝ በቦሌ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት የተቀበሉዋቸዉ( በአዉሮፓ እንዲሁም በተለያዩ ሃገራት ጌይ ወይም ሌዝብያን የሆኑ ሰዎች ይህን የባንድራቸዉ ቀለም ያለበተን ዣንጥላ በመያዝ የተመሳሳይ ፆታ ግንጉነትን ለማስተዋወቅ ብሎም ለማስፋፋት ይጠቀሙበታል)፡፡ ይህ ለአንድ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ብሔራዊ የዉርደት ቀን ነዉ! ሁሉም ኢትዮጵያዊ የህነን እኩይ ተግባር አምርሮ መቃወም አለበት!!
ሞት ኢትዮጵያን ብሔራዊ ክብር በዓለም ዙሪያ ላጎደፉት ወያኔዎች!!
Maleda News
Abakostir Belay's photo.

Saturday, July 25, 2015

ሰበር ዜና የሰሜኑ ወታደርዊ ደህንነት ቢሮ ከጸረ ሽምቅ ሰራዊት የደረሰው መረጃ ! ! !


የወያኔ ቅጥር ሰራዊት የሽምቅ ሐይል ስምሪት ክፍል በሶስት አቅጣጫዎች በተለይም በትግራይ ጠረፍ በአብረሐ ጅራ በጎንደር ወልቃይት ጠገዴ በባሌ በኩል ከባድ ዉግያ እንደገጠመዉ የሚጠቁሙ መረጃዎች ትናንት ማምሻዉን በስቸኳይ መልእክት ለበላይ አካላት የተላለፉ ሲሆን፡ እንዲሁም በአርማጭሆ ህዝብ እና በሰራዊቱ መካከል እየተጧጧፈ የሚገኘዉ አለመግባባት ከአሳሳቢነቱ በመዝለል በየትኛዉም አቅጣጫ በሽምቅ ዉጊያ ቀላል ጉዳት የደረሰባቸዉ ወታደሮቻችን ወደ ኋላቸዉ በመሸሽ ላይ ባሉበት ሁኔታ የራሳችን ሰላማዊ የተባለዉ ህዝብ እርምጃ እየወሰደባቸዉ ግራና ቀኝ ፊትና ኋላቸዉን ማመን ተስኗቸዉ እየተጎዱ ይገኛሉ በማለት ሲያሳስብ አያይዞ በሽምቅ ዉጊያዉ እየደረሰብን ያለዉን ድንገተኛ ጥቃት መልሰን ለመከላከል እንዳንችል የወልቃይትና የአርማጭሆ ህዝብ ከለላና ድበቃ በማድረጉ ምንም ዉጤት ልናመጣ አልቻልንም ይህ ሁኔታ በዚህ ከቀጠለ አስጊ እንደሚሆን በመጠቆም በተደጋጋሚ ለበላይ ወታደራዊ አካላት ያደረገዉ ጥሪ መልስ አልባ መሆኑን አክሎ ገልጿል።
ይህንን መረጃ ከስፍራዉ በመሆን የላኩልን የጸረ ሽብር አባላቱ አካል ” የአርበኞች ግንቦት ሰባት የጥቃት አካሄድ ከሽምቅ ዉጊያ ወደ ማጥቃት የመሸጋገር ሁኔታ ይታይበታል የሚል አዲስ ወታደራዊ መረጃ እንደደረሳቸዉና በርከት ያለ የልዩ ሐይልና ፌደራል ፖሊስ አባላት ጸረ ሽምቁን ለማገዝ ቢቀላቀሉም ዉጤት አልባ እንደሚሆን ከወዲሁ አሳዉቀዋል።

በባሌ ዞን አዲስ የጅምላ መቃብር ተገኘ! (አባ ኮስትር በላይ)


የናዚ ወያኔ ስልጣን ላይ ከተቆናጠጠ ጊዜ ጀምሮ በርካታ ወጣቶችንናሙህራንን በፖለቲካ አመለካከታቸው ብቻ አሳዷል፣አዋክቧል፣ዘግናኝ ሰቆቃና ግድያ ፈጽሟል።አሁንም አጠናክሮ ቀጥሎበታል።ወያኔወች ከስልጣን ለመውረድ የማይፈልጉት አንዱ ትልቁ ምክንያትም ይህ በየቦታው በፍጹም አረመኔያዊነት በገፍ የገደሏቸው እና በጅምላ የቀበሯቸው የንጹሀን ደም ጩኸት እያሸበረቸው እና የፈጸሙት ዘግናኝ ወንጀል ከተጠያቂነት የማያስመልጣቸው ወቅቱን ጠብቆ የሚፈነዳ ቦንብ(timebomb) መሆኑን ጠንቅቀው ስለሚያውቁም ጭምር ነው።
በአማራ ሰሜን ሸዋ ብቻ በአገዛዙ ከ25ሺህ በላይ ወጣቶች ከየቦታው እየተለቀሙ መገደላቸውን፣እንዲሁም ባለፈው አመት አዲስ አበባ ጃን ሜዳ በሚገኘው የወያኔ የመከላከያ ቢሮ አጥር ግቢ ላይ መንገድን ለማስፋት በተደረገ ቁፋሮ ከምርጫ 97ጋር ተያይዞ የተገደሉ በርካታ የቅርብ ጊዜ የጅምላ ግድያ መቃብር መገኘቱ ይታወሳል።
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት በኦሮሚያ ባሌ ዞን ደምበል ከተማ አካባቢ በቅርቡ የተገኘ ሲሆን ወያኔ በስመ ኦነግ በጭካኔ የረሸነቸው ወጣቶችን ከሌላ ቦታ አምጥቶ የቀበረው ሊሆን እንደሚችል ያካባቢው ነዋሪዎች ግምታቸውን ገልጸዋል።

ታፍኖ የታሰረው መምህር የት እንዳለ አልታወቀም


ታፍኖ የታሰረው መምህር የት እንዳለ አልታወቀም
ሀምሌ 1/2007 ዓ.ም ጎንደር ከተማ ውስጥ በፖሊስና ደህንነቶች ታፍኖ የታሰረው የሰማያዊ ፓርቲ አባል መምህር አለላቸው አታለለ የት እንደሚገኝ ለማወቅ እንዳልቻሉ ቤተሰቦቹ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለጹ፡፡ በጎንደር መምህራን ኮሌጅ የአይ ሲቲ መምህርና የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ የሆነው መምህር አለላቸው አታለለ ሀምሌ 1/2007 ዓ.ም ወደ ደብረታቦር ተወስዶ በደብረታቦር ከተማ አንደኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ እንደነበር መረጃ ደርሷቸው ታሰረ የተባለበት ቦታ ድረስ ሄደው ቢጠይቁም እንደሌለ ተነግሯቸዋል፡፡ ሌሎች እስር ቤቶች ውስጥ ቢያጠያይቁም ሊያገኙት እንዳልቻሉ ገልጸዋል፡፡
መምህር አለላቸው ከተያዘበት ጊዜ ጀምሮ ከቤተሰቦቹ ጋር ሳይገናኝ የቆየ ሲሆን ከሳምንት በፊት ወደ አዲስ አበባ ተወስዷል በመባላቸው አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ እስር ቤቶች ውስጥ እስከ ዛሬ ሀምሌ 18/2007 ዓ.ም ቢጠይቁም እንደሌለ ተነግሯቸዋል፡፡

ሰበር ዜና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጥቃት ቀጥሏል


የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጥቃት ቀጥሏል

ከወለጋ ቄለም 160 ኪ/ሜትር እርቀት ላይ በኢትዮጵያና በሱዳን አዋሳኝ ልዩ ስሙ ቢልበል ተብሎ በሚጠራዉ ስፍራ በትናንትናዉ እለት ከምሽቱ 6፡45 ጀምሮ ከባድ ዉጊያ በማድረግ ከ 60 በላይ የወያኔ ሰራዊት አባላትን በመደምሰስ 18 ወታደሮችን ማቁሰሉ ተረጋገጠ።
በቦንሳ ሰባ ፣ በዶ/ ኑሮ ደደፎ ፣ በአቶ ድሪባ ወርዶፋ ፣ እንዲሁም በብደታ ሹኬ ተነጣጥሎ የነበረዉ የኦነግ የነጻነት ትግል ወደ ጥምረት ከመጣ ብኍላ በሐረርና በሞያሌ እንዲሁም በደንቢዶሎ ጥቃት ሲፈጽም የነበረዉ የኦነግ ህብረት ሐይል በወለጋ በኩል ያደረሱዉ ጉዳት ከበድ ያለ መሆኑን መረጃዎች የሚጠቁሙ ሲሆን ጥቃቱን ለመከላከል በስፍራዉ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘዉ ጸረ ሽምቅ ሐይልን ለማጠናከር ተጨማሪ ፌደራል ፖሊሶች ተልኮለታል።

Friday, July 24, 2015

ከፍተኛ ወታደራዊ የወያኔ ባለስልጣን መሰወራቸዉና ወደ አርበኞች ግንቦት 7 መቀላቀላቸዉ


አንድ ለጊዜዉ ማንነታቸዉ እንዲገለጽ ያልተፈለገ ከፍተኛ ወታደራዊ የወያኔ ባለስልጣን መሰወራቸዉና ወደ አርበኞች ግንቦት 7 መቀላቀላቸዉ በወያኔ በኩል ከባድ እራስ ምታት ፈጥሯል። የእኚሁን ባለስልጣን ጉዳይ በተመለከተ አርበኞች ግንቦት 7 ምንም የሰጠዉ መግለጫ ባይኖርም በወያኔ በኩል ግን ያለዉ የደህንነት ክንፍ አጣርቻለዉ ብሎ መረጃዉን ማሳለፉን ለመረዳት ተችሏል።
በተያያዘ ዜና ከአርበኞች ግንቦት 7 የጥቃት ማግስት ጀምሮ የተለያዩ የነጻነት ሐይሎች ጦርነት እያካሄዱ እንደሚገኙ ከወያኔ ወታደራዊ ግንኙነት ክፍል የወጣ መረጃ አመለከተ። መረጃዉ እንደሚጠቁመዉ ኦነግና የኦጋዴን ነጻ አዉጪ ሀይሎችም ተመሳሳይ የሆነ ሽምቅ ዉጊያ ተያይዘዉታል። የአሜሪካዉ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማን መምጣት ምክንያት ባደረገ መልኩ ኢትዮጵያ ምንም አይነት የጦርነት አዋጅ እንደማታዉጅ ወታደራዊ ደህንነቱ ለየ እዝ ባለስልጣናቱ ሚስጢራዊ ትዕዛዝ በማሳለፉ የእዝ አመራሮችን ያበሳጨ ነዉ ተብሏል።
የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት የወያኔ ንብረት የሆነዉን በጎንደርና በተለይም አዘዞ ላይ የሚገኘዉን ሱር ኮንስትራክሽን የደመሰሰና ያቃጠለ ሲሆን በቅርበት የሚገኙ ወታደራዊ ተቋማት የጥቃቱ ሰለባ መሆናቸው ይታወሳል

ለአሜሪካ ፕሬዝዳንትነት እጩ ተወዳዳሪ የሆኑት ሴነተር ማርኮ ሩቢዮ ፕሬዝዳንት ኦባማ ኢትዮጵያን በሚጎበኙበት ጊዜ ሰብዓዊ መብት ቀዳሚ አጀንዳቸው እንዲያደርጉ አሳስበዋል:: ሴነተሩ ለፕሬዝዳንት ኦባማ በጻፉ ደብዳቤ “ምንም እንኳን አሜሪካና ኢትዮጵያ አሸባሪነት በመዋጋትና አካባቢዉ የተረጋጋ በማድረግ የጋራ ጥቅሞች ቢኖሯቸውም: አሜሪካ ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶችን ስትጥስ እንዳላየች ማለፍ የለባትም” ብለዋል:: አስከትለውም “አማራጭ ሃሳቦችን የማንሸራሸሪያ ጎዳናዎችን በፖለቲካ ሂደቱ: በሲቭል ሶሳይቲውና: በሚዲያ ዙሪያ በመዝጋት የኢትዮጵያ መንግስት የበለጠ አለመረጋጋት በሃገር ውስጥ ሊያመጣ ይችላል” ሲሉም ስጋታቸውን ገልጸዋል::
ሴነተር ማርኮ ሩቢዮ ለፕሬዝዳንት ኦባማ የጻፉት ሙሉ ደብዳቤ እንደሚከተለው ይነበባል:-
July 22, 2015
President Barack Obama
The White House
1600 Pennsylvania Avenue NW
Washington, DC 20500
Dear Mr. President,
As you prepare for your upcoming visit to Ethiopia, I am writing to highlight my concerns regarding ongoing human rights abuses by the Ethiopian government against its own people. I am concerned that unless you make these issues a priority during your trip, your visit to Ethiopia could grant legitimacy to a government that violates democratic principles and basic human rights. The 2014 State Department Human Rights Report recognizes that in Ethiopia, “The most significant human rights problems included restrictions on freedom of expression, including continued restrictions on print media and on the Internet, and restrictions on freedom of association, including through arrests; politically motivated trials; and harassment and intimidation of opposition members and journalists.”
The Committee to Protect Journalists’ 2014 Report ranks Ethiopia among the top ten jailers of journalists in the world. The ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front has used repressive legislation, such as the Anti-Terrorism Proclamation Act, to silence journalists and media, as in the case of respected journalist Eskinder Nega. I am especially concerned that since their expulsion in 2005, the National Democratic Institute, International Republican Institute, and International Foundation for Electoral Systems have been unable to return to Ethiopia.
Since Ethiopia’s 2010 election, opposition members have faced politically motivated arrests, imprisonment, and torture. The Ethiopian government uses the Charities and Societies Act of 2009 to severely restrict the activities of independent civil society organizations, leaving the Ethiopian people without any means to raise concerns with how their government operates. Based on these facts, I was very disappointed by the comments Undersecretary of State for Political Affairs Wendy Sherman made on April 16th before the election that, “Ethiopia is a democracy that is moving forward in an election that we expect to be free, fair and credible and open and inclusive in ways that Ethiopia has moved forward in strengthening its democracy…every time there is an election it gets better and better.” However, the reality is Ethiopia has been moving towards an authoritarian one-party rule with the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front in power for the last 23 years. Despite Undersecretary Sherman’s predictions, Ethiopia’s 2015 elections were not deemed “free, fair and credible” because no Western international observers were allowed to monitor the elections.
Although the United States and Ethiopia share an interest in fighting terrorism and securing stability through the region, it is essential that the U.S. does not turn a blind eye to Ethiopia’s human rights abuses. By shutting down avenues to express dissent through the political process, civil society, or media, Ethiopia’s government may fuel further instability in the country.
I ask that during your meeting with Ethiopian officials, as well as in any public remarks, that you strongly condemn the arrest of political prisoners and encourage the government to respect human rights and the freedom of assembly. It is important that the United States continues to promote democracy and freedom for everyone, including the people of Ethiopia.
Respectfully,
Marco Rubio

የማስጠንቀቂያ መግለጫ. ህወሓት ለሽብር ጥቃት ተዘጋጅቷል፤ እንጠንቀቅ!


ዘረኛውና ፋሽስቱ የህወሓት አገዛዝ፣ በሕዝባዊ ኃይሎች ላይ ሊወስድ ያሰበው እርምጃ ተቀባይነት እንዲያገኝለት የሽብር ተግባር ፈጽሞ በአርበኞች ግንቦት 7 ላይ ለማላከክ ወስኗል። እንዲህ ዓይነቱ እኩይ ተግባር ህወሓት ስልጣን ከመያዙ በፊትም በኋላም ሲያደርገው የነበረ መሆኑ የሚታወቅ ነው። ህወሓት እንዲህ ዓይነቱ ኢሰብዓዊና ዘግናኝ ተግባር ለመፈፀም የሚያስችሉ እኩይ ስለልቦና እና ልምድ አለው።
አርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ በቅርቡ የጀመረው የነፃነት ትግል የፈጠረበት መደናገጥ ለመሸፈንና ንቅናቄውን በኢትዮጵያ ሕዝብና በዓለም ዓቀፍ ማኅበረሰብ ለማስወገዝ ያግዘኛል ብሎ ያመነበት ይህን ዘግናኝ ሴራ ከሳምንት በፊት ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጁቱን አጠናቆ የነበረ ቢሆንም በወቅቱ የነፃ ሚዲያ አባላት ደርሰውበት ለሕዝብ ይፋ በማድረጋቸው እንዲዘገይ ተደርጎ ነበር። አሁን በደረሰን መረጃ ደግሞ ሴራው ከበፊቱ በባሰ እና ይበልጥ አውዳሚ በሆነ መጠን ተግባራዊ ለማድረግ የህወሓት “ስውር” መንግሥት ወስኗል። በዚህም ምክንያት ይህ የማስጠንቀቂያ መግለጫ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።
የኢትዮጵያ ሕዝብ በማያሻማ ሁኔታ እንዲገነዘብ የምንፈልገው ሀቅ የሚከተለው ነው። አርበኞች ግንቦት 7 በደረሰው መረጃ መሠረት ህወሓት በሰላማዊ ዜጎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ለማድረስ ወስኗል። የእቅዱ ዓላማ ዘግናኝ እርምጃ በንፁሃን ዜጎችና ሕፃናት ላይ በማድረስ “የሽብር ጥቃቶች ሰለባ” ነኝ በማለት የኢትዮጵያ እና የዓለም ዓቀፉ ማኅበረሰብ አዘኔታ ማግኘት ነው። የዩ. ኤስ. አሜሪካ ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያን የሚጎበኙ መሆኑ ደግሞ ይህንን እቅድ ተግባራዊ የማድረግ ጉጉቱ እንዲጨምር አድርጓል። ስለሆነም ዛሬ አገራችን ኢትዮጵያ በህወሓት የሽብር አደጋ ውስጥ ነች። የቦሌ ዓለም ዓቀፍ አይሮፕላን ማረፊያ እና ወደዚያ የሚያደርሰው መንገድ፣ የአፍሪቃ ኅብረት ጽ/ቤት እና የአሜሪካ ኤምባሲ ህወሓት በሽብር ጥቃት ዒላማነት ከመዘገባቸው ውስጥ ቀዳሚዎቹ ናቸው።
አርበኞች ግንቦት 7 በኢትዮጵያዊያን ላይ የሚቃጡ የሽብር ጥቃቶችን መቃወም ብቻ ሳይሆን ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ተባብሮ ያመክናል። ይህ በህወሓት የተደገሰልንን የሽብር ጥቃት ማምከን ይኖርብናል። እኩይ እቅድን አስቀድሞ አውቆ ለሕዝብ ይፋ ማድረግ አንድ ዓይነተኛ የሽብር መከላከያ ዘዴ ነው። በዚህ ረገድ በአገዛዙ ውስጥ ያላችሁ የሕዝብ ወገኖች ባለውለታዎች ናችሁ።
የእያንዳንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሕይወት መለኪያ በሌለው መጠን ውድና ክቡር ነው። በዚህም ምክንያት እያንዳንዱ ዜጋ የህወሓትን እኩይ ሴራ ተገንዝቦ ራሱን፣ ቤተሰቡንና አካባቢውን ከጥቃት እንዲጠብቅ አርበኞች ግንቦት 7 በጥብቅ ያሳስባል።
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!
Samuel Ali's photo.

የህውሃት ሰዎች ጸጉረ ልውጥ ሰዎችን ለመከታተል የሚያመች አዲስ መረብ መዘርጋታቸው ተደረሰበት ።


የህውሃት ሰዎች ጸጉረ ልውጥ ሰዎችን ለመከታተል የሚያመች አዲስ መረብ መዘርጋታቸውተደረሰበት ።
ዜና መረጃ ( ሄኖክ የሺጥላ )
በጎንደር ከተማ የሚገኙት ትላልቅ ሆቴሎች ( የሃ ፣ ጎሃ ፣ እና ተራራ ሆቴል ) ፣ በደንበኞች መቀበያ እና በሆቴል መስተንግዶ ክፍሎች ውስጥ የህውሃት ሰዎች ጸጉረ ልውጥ ሰዎችን ለመከታተል የሚያመች አዲስ መረብ መዘርጋታቸውተደረሰበት ። ከጎንደር በደረሰን መረጃ መሰረት ፣ የነዚህ ሆቴሎች የአልጋ ክፍል ( አከራይ ሰዎች ) ፣ ምንኛውም አዲስ ተጠቃሚ ሲመጣ ሙሉ ሱሙን ፣ ከተቻለ መልኩን በድብቅ ፎቶ በማንሳት እና የመኖሪያ አድራሻውን በፍጥነት ወደ ህውሃት የመረጃ መረብ እንዲልኩ የሚያስገድድ ነው ። ይህ የሆነው አርበኞች ግንቦት ሰባት በጎንደር ከተማ ይንቀሳቀሳል የሚለው ዜና ከተሰማ ወዲህ ሲሆን ፣ በይበልጥም የድርጅቱ ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ወደ ግንባር መግባት ተከትሎ የመጣ የህውሃት ትእዛዝ ነው ።
ከዚያው ከጎንደር ሳንወጣ ፣ የመከላከያ ሰራዊትና የጎንደር ሚሊሻ ወታደሮች ከዋና ከተማዋ ጎንደር ፣ ወደ ትክል ድንጋይ፣ አብርሃ ጅራ ፣ ሁመራ ፣ መተማ ፣ ወልቃይት ፣ አብደራፊ፣ ሳንጃ እና ዳንሻ የሚሄዱ መንገደኞች ላይ ጥብቅ ፍተሻ እያካሄዱ ሲሆን ፣ የይለፍ ወረቀት ካላመጡ ለስራም ቢሆን ወደተባለው ቦታ መሄድ እንደማይችሉ አንዳንድ የዚህ መጉላላት ሰለባ የሆኑ ሰዎች ሹክ ብለውናል ።
ህውሃት መርበትበት ጀምሯል ፣ ትግሉ ይቀጥላል ። መሬት ሰንጥቀንም ቢሆን ትግሉን እንቀላቀላለን የሚሉ ሰዎች ተበራክተዋል ።
<< በሊማ ሊሞ በኩል ሂዱ ፣ ነጥሎ መተኮስ የሰለቸን ነገር ነው ፣ ጀርባችንን በእሳት ሰንሰለት ገርፈን ነው እዚህ የደረስነው፣ ተራራ ያንቀጠቀጥን ፣ እሳት የዋጥን ፣ ምናምን ፣ ምናምን >> እያለ ሲፎክር የነበረው ህውሃት መራሹ መንግስት ፣ ሀገር በወታደር አጥሮ ዘላለም ለመንገስ ያሰበ ይመስላል ። ቢያንስ ከራሱ የትግል ታሪክ መማር የማይችል ፣ ድውይ ስርዓት ለመሆኑ ጥሩ ማሳያ ነው ። እኔ በግሌ (ከልምድ): እንኳን ህዝብን ያህል ግዙፍ ነገር ይቅርና ፣ የ 10 ወር ህጻን ልጅን ፣ አጥር አጥረህ ለብዙ ጊዜ በአጥሩ ውስጥ ብቻ እንዲቆይ ማድረግ አትችልም ። ወይ ያፈርሰዋል ፣ ወይ ከአጥሩ ጋ መጋጨት ይጀምራል ። በኔው በራሴው ወንድ ልጅ ያየሁት ነው ! እምቢ ማለት ይችልበታል ። ስወደው !
ድል ለአርበኞች ግንቦት ሰባት ።

Thursday, July 23, 2015

ህወሓት ውስጥ ሆኖ ህወሓትን ማዳከም ትልቅ የውስጥ አርበኝነት ነው


99994-430426_159963350831423_915461233_n
ህወሓት ጥቂት አባላትና ደጋፊዎች ይዞ ታላቂቷን ኢትዮጵያ ለማንበርከክ እና ሀብቷን ለመመዝበር  እናንተን መጠቀሚያ ያደረጋችሁ መሆኑን የምታውቁት ነው። እናንተ አባል የሆናችሁባቸው ብአዴን፣ ኦህዴድ፣ ደህዴድ የተባሉ ድርጅቶች የራሳቸው ድርጅታዊ ነፃነት የሌላቸው የህወሓት አገልጋዮች መሆናቸው እነሱ ራሳቸው የሚነግሯችሁ ከመሆኑም በላይ እናንተም በዕለት ተዕለት ተግባራችሁ የምትታዘቡት ሀቅ ነው። እነዚህ ድርጅቶች ህወሓትን ለማስደሰት ሲሉ የራሳቸውን ሕዝብ የሚያስሩ፣ የሚገድሉ፣ የሚዘርፉ፣ ከቀየው የሚያፈናቅሉ፣ መኖሪያ ቤቱን የሚያስፈርሱ መሆናቸው እናንተም እየተሳተፋችሁበት ያለ ሥራ ነውና የምታውቁት ነው። “አጋር ድርጅቶች” የሚል ስያሜ የተሰጣችው  አብዴፓ፣ ቤጉህዴፓ፣ ጋህአዴን፣ ሀብሊ እና ኢሶዴፓ “አጋር” ሳይሆን የህወሓት ጀሌዎች መሆናቸው እናንተም እኛም የምናውቀው ነው። እናንተ አባል የሆናችሁባቸው ብአዴን፣ ኦህዴድ፣ ደህዴድ፣ አብዴፓ፣ ቤጉህዴፓ፣ ጋህአዴን፣ ሀብሊና ኢሶዴፓ  የተባሉ አድርባይ ድርጅቶች ባይኖሩ ኖሮ ህወሓት ለ24 ዓመታት ኢትዮጵያዊያን እየገደለና እያሰረ፤ እየዘረፈ በውሸት ምርጫና በውሸት ዲሞክራሲ ስም ፍጹም የሆነ ዘረኛ፣ ከፋፋይ፣ አምባገነናዊ ሥርዓት በመላው ኢትዮጵያ ውስጥ ሊያሰፍን ባልቻለም ነበር። ህወሓት በኢትዮጵያዊያን አናት ላይ እንዲፈነጭ እናንተ አባል የሆናችሁባቸው ድርጅቶች አስተዋጽዖ  ከፍተኛ  ነው።
ይህ ብቻም አይደለም። እናንተ አባል ሆናችሁ ድጋፍ ባታደርጉላቸው ኖሮ እነዚህ አድርባይ ድርጅቶች ባልኖሩም ነው። ስለሆነም ህወሓት በኢትዮጵያዊያን አናት ላይ እንዲፈነጭ፣ እናንተ ብቻ ሳትሆኑ ልጆቻችሁ እና የልጅ ልጆቻችሁ በሎሌነት እንዲያድጉ፤ ጥቂቶች በልጽገው ብዙሃኑ እንዲደኸዩ  እናንተ በግል አስተዋጽዖ አድርጋችኋል።
ብዙዎቻችሁ እነዚህ አድርባይ ድርጅቶችን የተቀላቀላችሁት በኑሮ ግዴታ፣ በትዕዛዝ፣ በአማራጭ እጦት ሰበብ፣ የሰብዓዊ ተፈጥሮችን አካል በሆነው የመንፈስ ደካማነት ምክንያት እንደሆነ፤ ድርጅታችሁ በሕዝብ ላይ የሚያደርሰው በደል እያያችሁ ህሊናችሁ እንደሚቆስል እናውቃለን። አንዳንዶቻችሁ ውስጣችሁ እያነባ እጆቻችሁ ኢፍትሀዊ ተግባር እንደሚፈጽሙ እናያለን። ኢህአዴግ እንደማፊያ ድርጅት መግባት እንጂ መውጣት የማይቻልበት ሆኖ እንዳገኛችሁት እናውቃለን። “ይህንን ድርጅት ከለቀቅኩ የሚጠብቀኝ እስር፣ አልያም ሥራ ማጣት ነው። ያኔ ምን ይውጠኛል? ትዳሬ፣ ልጆቼ፣ ወላጆቼ እንዴት ይሆናሉ?” የሚል ስጋት እንዳለባችሁ እንገነዘባለን። ህወሓትን በመርዳት ያቆማችሁት ሥርዓት እንኩዋንስ ለሌላው ለእናንተም ከፍርሃት ነፃ ሊያደርጋችሁ አለመቻሉን እናውቃለን። ድርጅታችን አርበኞች ግንቦት 7፣ እናንተ ያላችሁበት አጣብቂኝ ቀላል እንዳልሆነ ይገነዘባል። በዚህም ምክንያት ይህንን ጥሪ ለእናንተ ያቀርባል።
ሀገራዊና ሕዝባዊ ስሜት ያላችሁ፤ ለራሳችሁና ለቤተሰቦቻችሁ ክብር የምትጨነቁ፣ ለልጆቻችሁና ለልጅ ልጆቻችሁ ሎሌነትን  ሳይሆን ክብርን  ማውረስ የምትፈልጉ የኢህአዴግ እና የአጋር ድርጅቶቹ አባላት ሆይ! አባል የሆናችሁባቸውን ድርጅቶች ሳትለቁ፤ ኢህአዴግም ሆነ አጋር ድርጅቶቹ ውስጥ እያላችሁ ለህሊናችሁ፣ ለልጆቻችሁ፣ ለቤተሰቦቻችሁና ለሀገራችሁ የምትሠሩበት መንገድ ተመቻችቶላችኋልና ተጠቀሙበት።
የአገራችን የነፃነት ተጋድሎ ታሪክ እንደሚያስተምረን አርበኝነት ሁለት ዓይነት ነው። አንዱ በገሀድ፣ በግላጭ፣ በውጊያ ሜዳ የሚታይ አርበኝነት ሲሆን፣ ሌላው ደግሞ፣ በጠላት ጉያ ውስጥ ተኩኖ፣ ጠላትን መስሎ  የሚደረግ አርበኝነት ነው። ሁለተኛው ዓይነት አርበኝነት በተለምዶ  “የውስጥ አርበኝነት” ተብሎ የሚጠራ ሲሆን በተግባርና በውጤት ከአደባባይ አርበኝነት በምንም የማይተናነስ የጀግንነት ሥራ ነው። የውስጥ አርበኛ፣ አርበኛ ነው። የውስጥ አርበኛ ገድሉ  በታሪክ የሚወደስ፣ በአርዓያነቱ የሚጠቀስ የሀገሩ የቁርጥ ቀን ልጅ  ነው።
የኢህአዴግ አባላት ሆይ የውስጥ አርበኛ የመሆን እድላችሁን አታስመልጡ!
ዛሬ በምንገኝበት ሁኔታ የውስጥ አርበኝነት ማለት ብአዴን፣ ኦህዴድ፣ ደህዴድ፣ አብዴፓ፣ ቤጉህዴፓ፣ ጋህአዴን፣ ሀብሊ ወይም ኢሶዴፓ  ውስጥ ሆኖ ህወሓትን ማዳከም ማለት ነው። በእነዚህ ድርጅቶች ውስጥ ቀንደኛ የህወሓት ጉዳይ አስፈፃሚዎች እንዳሉ ይታወቃል። የውስጥ አርበኞች ተግባር እነዚህ ከህወሓት በላይ ህወሓት ሆነው እናንተ በወገናችሁ ላይ በደል እንትድፈጽሙ የሚያደርጓችሁ፤ ለህወሓት ባርነት መገዛትን መታደል እንደሆነ አድርገው የሚሰብኩ ቀንደኛ ባንዳዎችን መቆጣጠር ነው። የውስጥ አርበኛ ማለት በአምባገነን ሥርዓት ውስጥ ሆኖ ሥርዓቱ የሚያዳክሙ ተግባራትን የሚሠራ ጀግና ማለት ነው። የውስጥ አርበኛ ማለት በሕዝብ ላይ በደል የሚሠራን ሥርዓት በአሻጥር የሚያሽመደምድ ብልህ ዜጋ ማለት ነው። የውስጥ አርበኛ ማለት አለቆቹን እየሰለለ፣ ራሱ የተሳተፈበትም ቢሆን የሥርዓቱን እቅዶች ለታጋዮች አሳልፎ የሚሰጥ ባለውለታ ማለት ነው። የኢህአዴግና “የአጋር” ድርጅቶች አባላት በውስጥ አርበኝነት በመሳተፍ ለህሊናችሁ፣ ለልጆቻችሁና ለልጅ ልጆቻችሁ ውለታ መሥራት ትችላላችሁ።
የህወሓትን ዓላማ የማይደግፉ የህወሓት አባላት እንዳሉም እናውቃለን። ለእነሱም ህወሓት ውስጥ ሆኖ ህወሓትን ማዳከም ትልቅ የውስጥ አርበኝነት እንደሆነ ማስገንዘብ እንወዳለን። የፍትህ፣ የእኩልነት፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ጉዳይ ከዘር በላይ መሆኑ የሚረዱ፤ እነሱ ለራሳቸው እንዲሆን የሚፈልጉት ሌሎች ኢትዮጵያዊያንም የሚመኙት መሆኑን የተረዱ የህወሓት አባላት የኢፍትሃዊነት ምንጭ የሆነው ድርጅታቸውን በማዳከም ላይ የመልካም ዜግነት አክሊል መቀዳጀት ይችላሉ።
በህወሓትና ህወሓት የፈጠራቸው ድርጅቶች ውስጥ የምትገኙ ወገኖቻችን ፈልጋችሁ አግኙን፤ ደህንነታችሁ በተጠበቀ  መጠን በዘረኛ ድርጅት ውስጥ ሆናችሁ ዘረኝነትን፤ በፋሽስት ድርጅት ውስጥ ሆናችሁ ፋሺዝምን መዋጋትና ከህሊናችሁ ጋር ታርቃችሁ መኖር ትችላላችሁ። ይህን ስትሰሩ እኛ ከናንተ ጋር ነን። ይህንን ስትሠሩ እኛና እናንተ ለጋራ ዓላማ የምንሰራ ጓዶች  እንጂ ጠላቶች አንሆንም። ሥርዓቱን በማዳከም ረገድ የምትወስዱት ተጨባጭ እርምጃዎችን ማየት እንፈልጋለን። እኛን ማግኘት ከባድ አይደለም፤ ፈልጋችሁ አግኙን። ተባብረን አገራችን ከህወሓት  ፋሽስታዊ ዘረኛ አገዛዝ ነፃ  እናውጣ።
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ!!!

ህወሃቶች “የማንዴላን ቀን” ለማክበር ሽርጉድ ሲሉ አለማፈራቸው ባይገርምም ያሳዝናል።Abebe Gellaw


“የማንዴላ ቀን”
ህወሃቶች “የማንዴላን ቀን” ለማክበር ሽርጉድ ሲሉ አለማፈራቸው ባይገርምም ያሳዝናል። የማንዴላን ፎቶ ሰቅሎ መብላትና መጠጣት ሆድ ከመሙላት የዘለለ ምንም ፋይዳ የለውም። ስንቱን ኢትዮጵያዊ ማንዴላ በየእስር ቤቱ አጉረው እያሰቃዩና እየገረፍ፣ የተረፈውን ለስደትና ሞት እየዳረጉ የማንዴላ ቀን በድግስ ማክበር የቆመለት አላማ ምን እንደ ነበር መዘንጋት ብቻ ሳይሆን የለየለት አስመሳይነት ነው። ማንዴላ መስዋነትነት የከፈለው ህወሃት በኢትዮጵያ ህዝብ ጫንቃ ላይ የጫነውን አይነት አስከፊ የአድልኦ፣ የጭቆናና እና የዘረኛነት ስርአት ከስሩ ለመገርሰስ እንደነበር ጠፍቷቸው ከሆነ ኢትዮጵያዊያኖቹ ማንዴላዎች እስርቤት ሰብረው ሲወጡና ከየበረሃው በድል ሲመለሱ በአግባቡ ያስታውሷቸዋል። ለህወቶች የዘረኝነትና የጥላቻ ድግስን ደግሶ ከርስ ለመሙላት የማንዴላ ሳይሆን የመለስ ዜናዊ ወይም የግራዚያኒ ፎቶ ይበቃል።
የኛ ማንዴላዎች እነ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ እስክንድር ነጋ፣ ኡስታዝ አቡበከር፣ አንዱ አለም አራጌ፣ ተመስገን ደሳለኝ፣ እየሩስአለም ተስፋው፣ ኦልባና ሌሊሳ፣ አብራሃ ደስታ፣ በቀለ ገርባ፣ ኦኬሎ ኦቻላ፣ እርዮት አለሙ፣ የዞን ዘጠኝ እስረኞች….እና በስም ተዘርዝረው የማያልቁ ለህዝባቸው ነጻነት ሲሉ የግፍ ጽዋ ዘውትር እየተጎነጩ በጨለማ ውስጥ የታሰሩት፣ በየበረሃውና የስደተኛ ካምፕ የሚንከራተቱት ሁሉ ናቸው።
አማራጭና መፈናፈኛ በማጣት በረሃ የወረዱት ኢትዮጵያውያን የነጻነት ታጋዮች ሁሉ ምስጋናና ክብር ይገባቸዋል። ለኛ የዘመኑ ማንዴላዎች እንነዚህ ሁሉ የለውጥ ሃዋሪያቶች ናቸው።

ሰበር ዜና በደቡብ አፍሪካ ደርባን የቤ/ክርስቲያን አባት ተገደሉ


Gudish Weyane's photo.
Gudish Weyane's photo.Gudish Weyane's photo.
ወያኔ እንደለመደዉ ከተቃዋሚዎች ጋር ለማገናኘት እየጣረ ነዉ
የደርባን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ቆሞስ አባ ሳሙኤል በዘራፊዎች በተተኮሰ ጥይት ተመተው ህይወታቸው አለፈች ፡፡ አዎ ይህንን በተንተራሰ መልኩ በደቡብ አፍሪካ የሚገኘዉ የወያኔ ስራ አስፈጻሚ መስሪያ ቤ/ት የህወሃት ቀኝ እጅ የኢቶፕያ ኢንባሲ በደቡብ አፍሪካ ዙሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን የወያኔ ደጋፊዎችን ” የናንተም እጣ ፋንታ ይህዉ ነዉ ” ። በሚል ዲስኩር የቄሱን አሟሟት ከፖለቲካ አመለካከት ጋር ለማገናኘት እየጣረ መሆኑ ብዙዎችን አሳዝኖአል። በተለይም ያለፈዉ እሁድ በ17/07/2015 ደጋፊዎችን መርጦ የጠራዉ ፕሪቶሪያ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ኢንባሲ በኦሮሞያ ክልል አዳማ ናዝሪት ላይ የንግድ ምእከል ግንባታን በመስራት ዙሪያ ገንዘብ የመሰብሰብ ሙከራ አድርጎ የነበረ ሲሆን በተቸማሪ ፡ በእኚሁ የሐይማኖት አባት አሟሟት ዙሪያ መክሯል።
በደቡብ አፍሪካ በቅርቡ ( Ethiopia wenet ET ) በሚል የፌስ ቡክ አካዉንት ላይ እራሱ የወያኔ መንግስት ተቃዋሚንና ደጋፊን ለማጋጨት ሆን ብሎ በደቡብ አፍሪካ ዙሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን የራሱ ደጋፊዎችን ፎቶ በማዉጣት (ቀንደኛ የወያኔ ደጋፊዎች በህዝብ ደም የሚቀልዱ ) ናቸዉና ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ ነቅቶ ይጠብቅ የሚል መንፈስ ያለዉ ሽብር ፈጥሮ የነበረ ሲሆን አሁን ደግሞ የእኚሁን አባት በዘራፊዎች የመገደል መንፈስ ከሌሎች ጋር በማዛመድ ችግሩን ወደተባባሰ ደረጃ እንዲደርስ ጥረት እያደረገ መሆኑን ከስፍራዉ የደረሰን መረጃ አመለከተ።
የደርባን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ቆሞስ አባ ሳሙኤል አስከሬናቸዉ ዛሬ ወደ ሐገር ቤት የሚላክ መሆኑን የደረሰን መረጃ የመላከተ ሲሆን ለእኙሁ የተከበሩ አባት ህብረተሰቡ የተሰማዉን ሐዘን እየገለጸ ይገኛል።
አንድ ስማቸዉ እንዳይጠቀስ የፈለጉ የወያኔ ደጋፊ (እኛ በጣም ግራ ተጋብተናል ከእንግዲህ የመደገፍ መንፈሳችን እጅግ ተጎድቷል በፌስ ቡክ ላይ የሚለቀቀዉ ፎቶዋችንን ከኢንባሲዉ የወጣ ለመሆኑ ማረጋገጥ አይጠበቅብንም ያም ሆኖ ግን ዛሬ ከሐይማኖት አባት ሞት ጋር የፖለቲካ አመለካከትን ማንጸባረቅና ህዝብን ደም ለማቃባት መጣር በጣም የሚያሳዝን ነዉ በማለት ገልጸዋል )

በእስር ቆይታዬ ወቅት ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ ርዕዮት አለሙ


የፕሬስ ነፃነትን በማፈንና የሰብአዊ መብትን በመርገጥ የሚታወቀው የኢህአዴግ መንግስት የፈፀመብኝን እስር በመቃወምና በማውገዝ እንዲሁም ያለቅድመ ሁኔታ እፈታ ዘንድ በመጠየቅ ከጎኔ ለነበራችሁ በሙሉ ምስጋናዬን የማቀርበው በታላቅ ትህትናና አድናቆት ነው፡፡ በነዚያ የጨለማ ቀናት አብሮነታችሁ ያልተለየኝ አለምአቀፍና ሀገር አቀፍ የሚዲያ ተቋማት ምስጋናዬ ይድረሳችሁ፡፡
ዩኔስኮ፣ አለምአቀፍ የሴቶች ሚዲያ ፋውንዴሽን፣ ሚዲያ ሌጋል ዲፈንስ ኢንሼቲቭ፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ ሂዩማን ራይትስዎች፣ ሲፒጄ፣ ፔን ኢንተርናሽናል፣ ዶሀ ፍሪደም ሴንተር፣ አርቲክል 19ንና ሌሎች ያልጠቀስኳችሁ በርካታ አለምአቀፍ ድርጅቶች ለጉዳዬ የሰጣችሁት ትኩረት በኢትዮጵያ ያለውን አምባገነን ስርዓት በማጋለጥ በኩል ትልቁን ድርሻ ተጫውቷልና ከፍ ያለ ምስጋናዬን አቀርብላችኋለሁ፡፡
መፈታቴን እንደራሳቸው ጉዳይ ቆጥረው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እንደ ማርቲን ሽቢዬ፣ፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም፣ አና ጎሜዝ፣ ናኒ ጃንሰን፣ ክርስቲያን አማንፑርና ሌሎች ዘርዝሬ መጨረስ የማልችላቸው በርካታ ግለሰቦች ለጉዳዩ የነበራቸውን ጠንካራ መሰጠት አብዝቼ አደንቃለሁ፡፡
ምንም እንኳን በአስከፋ ሁኔታ ተገልዬ የቆየሁባቸውና ጤናዬ ተቃውሶ የነበረባቸው መጥፎ ጊዜያትን ያሳለፍኩ ቢሆንም ከእስር የወጣሁት ግን ሁኔታዎቹ ሞራሌን ሳይሰብሩትና ይልቁንም ለዲሞክራሲ በተለይ ደግሞ ለፕሬስ ነፃነት መከበር የምችለውን ሁሉ ለማድረግ የበለጠ ቁርጠኝነት ኖሮኝ ነው፡፡
በመሆኑም ለዲሞክራሲ ስለታገሉና ሀሳባቸውን ስለገለፁ ብቻ በኢትዮጵያ እስር ቤቶች ካለምንም ጥፋታቸው ታስረው የሚሰቃዩ በጣም ብዙ አርበኞችና ጓዶች ከሀሳቤ አይለዩም ፡፡ ኢፍትሀዊነትን አምርራችሁ የምትጠሉ ኢትዮጵያዊያንም ሆናችሁ የሌላ ሀገራት ዜጎች ለነዚህ ሰዎች መፈታት ያላሳለሰ ጥረት ታደርጉ ዘንድ እጠይቃለሁ፡፡
በድጋሚ አመሰግናለሁ
ርዕዮት አለሙ
Netsanet Beqalu Mannet's photo.

የሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ ፀኃፊ አቶ በፍቃዱ አበበ የመከላከያ ምስክሮችን አሰማ


በሽብርተኝነት ተከሶ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኘው የሰማያዊ ፓርቲ የአርባ ምንጭ ፀኃፊ አቶ በፍቃዱ አበበ በትናንት ሀምሌ 15/2007 ዓ.ም በልደታ ፍርድ ቤት 14ኛ ወንጀል ችሎት የመከላከያ ምስክሮቹን አሰምቷል፡፡ ከአምስቱ የመከላከያ ምስክሮች መካከል አራቱ የአርባ ምንጭ ፖሊስና ደህንነቶች በፍቃዱ አበበ ላይ በሀሰት ከመሰከሩ የተሻለ ጥቅም እንደሚሰጣቸው ቃል ገብተውላቸው እንደነበር ገልጸው መስክረዋል፡፡
ከአመት በፊት አንድነት ፓርቲ በአርባምንጭ ያደርገው በነበረው ሰላማዊ እንቅስቃሴ ተሳትፈሃል ተብሎ ከድንጋይ ማንጠፍ ማህበር የተሰናበተ አንድ ወጣት ‹‹በፍቃዱ አበበ ለግንቦት ሰባት እየመለመለ ይልካል፡፡ እኔንም መልምሎኛል ብለህ ከመሰከርክ ወደ ስራህ እንመልስሃለን›› እንዳሉትና እሱም ፈቃደኛ ባለመሆኑ በሀሰት ሳይመሰክር መቅረቱን ገልጾአል፡፡ በተጨማሪም ሌላ ወጣት በፍቃዱ ላይ ምስክር ሆኖ ከቀረበ የሚፈልገውን እንዲሚያደርጉለት ቃል ተገብቶለት እንደነበር ለፍርድ ቤቱ አስረድቷል፡፡ ይህ ወጣት የአቃቤ ህግ ምስክር ሆኖ ልደታ ፍርድ ቤት ድረስ መጥቶ የነበር ቢሆንም በፍቃዱን እንደማያውቀውና በሀሰት መስክር መባሉን እንደሚገልጽ ለአቃቤ ህጉ በመናገሩ ሳይመሰክር እንዲመለስ መደረጉን አስረድቷል፡፡
አቶ በፍቃዱ ተጨማሪ ምስክሮችን ለማሰማት እንዲሁም የአቃቤ ህግ ምስክር ሆኖ በሀሰት መስክሮብኛል ያለው ግለሰብ ለአርባ ምንጭ ፖሊስና ለልደታ ፍርድ ቤት የሰጠው ቃል እንዲቀርብለት በመጠየቁ ተጨማሪ የሰውና የሰነድ ማስረጃዎችን ለማቅረብ ለነሀሴ 21/2007 ዓ.ም ተቀጥሯል፡፡ አቶ በፍቃዱ አበበ በመከላከያ ምስክርነት የጠራቸው ግለሰቦች እንደታሰሩበትና ለምስክርነት የመጡትም ሲጉላሉበት እንደሰነበቱ መግለጹ ይታወቃል፡፡

የአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞች የህወሓት ፀረ ሽምቅ የተባለ ታጣቂ ሀይል ከባድ ወግያ አደረጉ


የአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞች የህወሓት ፀረ ሽምቅ የተባለ ታጣቂ ሀይል ላይ አርማጭሆ ሌድሆ ማርያም ቀበሌ ባሂድባ ላይ ረፈረፉት፡፡
የአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞችና የህወሓት ፀረ ሽምቅ ሀይል ከባድ ወጊያ ያደረጉት ሐምሌ 13 2007 ዓ.ም ከጥዋቱ 3-4 ስዓት ሲሆን ቁጥራቸው ያልታወቀ የፀረ ሽምቅ አባላት ተግድለዋል፡፡
በተጨማሪም ሌዳሆ ላይ በጥይት እየተቀጠቀጠ የሚገኘውን የፀረ ሽምቅ ሀይል ለማገዝ ከዚያው ላይ አርማጭሆ ማሂን አቦ ተነስቶ ወደ ጦርነቱ ይጓዝ በነበረው የፌደራል ፖሊስ ስራዊት ላይ ሌሎች የውስጥ አርበኞች አድፍጠው ተኩስ በመክፈት ከፍተኛ ጉዳት በማድርስ መንገድ ላይ አስቀርተውታል፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ የህወሓት የታጥቁ ኃይሎች ለአርበኞች ግንቦት 7 ስንቅ ታቀብላላችሁ በሚል በአርማጭሆ ገበሬ ላይ ጭፍጨፋ እየፈፀሙ መሆናቸው ታውቋል፡፡
የሱዳን መከላከያ ሀይልና ህወሓት መራሹ ጦር ድንበር ላይ ተፋጠው እንደሚገኙ ተዘገቧል፡፡
የሱዳን መከላከያ ሀይል በተደጋጋሚ የኢትዮጰያን ድንበር ጥሶ እየገባ በገበሬው ህዝብ ላይ ጥቃት ፈፅሞ መመለሱ ቆሽታቸውን ያሳረረው ለህዝብ የሚቆርቆሩ ጥቂት የህወሓት የመከላከያና የሚሊሻ ሰራዊት አባላት ያለአለቆቻቸው ትዕዛዝ ሐምሌ 10 2007 ዓ.ም ከስድስት የሚልቁ የሱዳን ወታደሮችን ትኩስው በመግደላቸው እና የሱዳን ንብረት የሆኑ ሁለት የእርሻ መኪኖች በማቃጠላቸው ነበር ግጭቱ የተቀስቀሰው፡፡
ግጭቱን ተከትሎ ሱዳን ጦሯን ከማህል ሀገር ወደ ኢትዮጰያ በማስጠጋት ላይ ትገኛለች፡፡ ከአሴራ እስከ ገላባት እንዲሁም ቲሃን ጨምሮ በሺህዎች የሚቆጠር ከባድ መሳሪያ ሳይቀር የታጠቀ ጦር አስፍራለች፡፡
ምንም እንኳን ህወሓት ጦሩን ወደ ሱዳን ድንበር ለማስጠጋት እየሞከረ የሚገኝ ቢሆንም ለህዝብ ተቆርቁረው በራሳቸው ተነሳሽነት በሱዳን ጦር ላይ እርምጃ የወሰዱትን የመከላከያና የሚሊሻ አባላት ለይቶ ለሱዳን አሳልፎ በመስጠት ወይንም ራሱ በመረሸን ጉንብስ ተዋርዶ በተለመደው መለማመጥና የአህያ ባልነቱ ሊቀጥል እንደሚችል ከወዲሁ ይገመታል፡፡

Wednesday, July 22, 2015

በወያኔ ላይ የሚደረገዉ ጥቃት ቀጥሏል፤


pow-and-medic-3_xlarge
ከአርበኞች ግንቦት 7 የጥቃት ማግስት ጀምሮ የተለያዩ የነጻነት ሐይሎች ጦርነት እያካሄዱ እንደሚገኙ ከወያኔ ወታደራዊ ግንኙነት ክፍል የወጣ መረጃ አመለከተ። መረጃዉ እንደሚጠቁመዉ ኦነግና የኦጋዴን ነጻ አዉጪ ሀይሎችም ተመሳሳይ የሆነ ሽምቅ ዉጊያ ተያይዘዉታል። የአሜሪካዉ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማን መምጣት ምክንያት ባደረገ መልኩ ኢትዮጵያ ምንም አይነት የጦርነት አዋጅ እንደማታዉጅ ወታደራዊ ደህንነቱ ለየ እዝ ባለስልጣናቱ ሚስጢራዊ ትዕዛዝ በማሳለፉ የእዝ አመራሮችን ያበሳጨ ነዉ ተብሏል።
.
በተያያዘ ዜና የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት የወያኔ ንብረት የሆነዉን በጎንደርና በተለይም አዘዞ ላይ የሚገኘዉን ሱር ኮንስትራክሽን የደመሰሰና ያቃጠለ ሲሆን በቅርበት የሚገኙ ወታደራዊ ተቋማት የጥቃቱ ሰለባ ሆነዋል፤ በተያያዘ አንድ ለጊዜዉ ማንነታቸዉ እንዲገለጽ ያልተፈለገ ከፍተኛ ወታደራዊ የወያኔ ባለስልጣን መሰወራቸዉና ወደ አርበኞች ግንቦት 7 መቀላቀላቸዉ በወያኔ በኩል ከባድ እራስ ምታት ፈጥሯል። የእኚሁን ባለስልጣን ጉዳይ በተመለከተ አርበኞች ግንቦት 7 ምንም የሰጠዉ መግለጫ ባይኖርም በወያኔ በኩል ግን ያለዉ የደህንነት ክንፍ አጣርቻለዉ ብሎ መረጃዉን ማሳለፉን ለመረዳት ተችሏል።

አርበኞች ግንቦት 7 የሱር ኮንስትራክሽንን ንብረት አወደምኩ አለ


የአርበኞች ግንቦት 7 ህዝብ ግንኙነት ጋዜጣዊ መግለጫ:-
የአርበኞች ግንቦት 7 ጀግና የነፃነት ፋኖዎች በኢትዮጵያ መሬት ላይ በህዝቡ ጉያ ውስጥ ሆነው በወልቃይት የጀመሩትን ወታደራዊ ጥቃት አሁንም አጠናክረው በመቀጠል የህወሓትን አገዛዝ እያሽመደመዱት ነው፡፡
ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ የተባለውን በቁሙ ደርቆ የበሰበሰ ዛፍ ከስሩ ገዝግዞ ለመቁረጥ የተጀመረው ትግል ሰሞኑን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ልዩ ልዩ አካባቢዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ከወታደራዊ ጥቅምና ደህንነት አንፃር ስማቸውን ለመግለፅ
በማይቻልባቸው የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ልዩ ልዩ አካባቢዎች ላይ በሚንቀሳቀሰው የህወሓት ፀረ-ሽምቅና ሚሊሻ ኃይል ላይ ደፈጣ በመጣል ደምስሰውታል፡፡
በአዘዞ እና ጠዳ ከተሞች መካከል ከሚገኘው መገጭ ወንዝ አጠገብ በግንባታ ስራ ላይ የነበረው የሱር ኮንስትራክሽን የድንጋይ መፍጫ ማሽነሪዎች እና ሌሎችን የግንባታ ቁሳቁሶች በአርበኞች ግንቦት 7 አርበኛ ታጋዮች ሙሉ በሙሉ በመውደሙ ስራውን አቁሞ እንዲሸሽ ተገዷል፡፡
ሱር ኮንስትራክሽን የህወሓቶች የግል ንብረት የሆነው ኤፈርት በስሩ ካሉት ከ60 በላይ የንግድ ኩባንያዎች አንዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ሱር ኮንስትራክሽን ውድመት በደረሰበት አካባቢ የግንባታ ስራውን በብቸኝነት የያዘው እንደተለመደው ያልምንም ጨረታ ነው፡፡
በተያያዘ ዜና ከዚያው ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ውስጥ የሚኖር አቶ ጎሸ ሽባባው የተባለ ገበሬ ለአርበኞች ግንቦት 7 አርበኛ ታጋዮች ስንቅ አቀብለሃል በሚል በህወሓት ታጣቂዎች ቁጥጥር ስር ውሎ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፅሞበታል፡፡ አቶ ጎሸ ሽባባው አሁን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝት እስር ቤት ውስጥ ይገኛል፡፡
በላይ አርማጭሆ አንገረባ ቀበሌ የአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞች እና የህወሓት ጸረ-ሽምቅ ኃይል ለአንድ ሰዓት የዘለቀ ጦርነት አድርገዋል፡፡ ጦርነቱም የተካሄደው ሀምሌ 11 2007 ዓ.ም ሲሆን በአካባቢው ለአሰሳ ሲንቀሳቀስ የነበረውን የህወሓት ፀረ-ሽምቅ ኃይል በውስጥ አርበኞች የተከፈተበትን ድንገተኛ የደፈጣ ጥቃት መቋቋም ስላልቻለ አንድ ሰዓት ከፈጀ የተኩስ ልውውጥ በኋላ ለጊዜው ቁጥራቸው በትክክል ያልታወቁ በርካታ አባላቱ ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል፡፡
የሱዳን መከላከያ ኃይል የኢትዮጵያን ወሰን ጥሶ ገብቶ ከሆር ሁመር ገበሬዎች ጋር መታኮሱ ታውቋል፡፡
በተደረገው የተኩስ ልውውጥ 2 ገበሬዎች ለሞት ተዳርገዋል፡፡ በአካባቢው ሰፍሮ የሚገኘው ህወሓት መራሹ መከላከያ ሰራዊት የሱዳን መከላከያ ኃይል ድንበር ሰብሮ ገብቶ በገሬው ህዝብ ላይ የጦር ጥቃት ሲያደርስ እየተመለከተ እንዳላየ በዝምታ አልፎታል፡፡

ፍርድ ቤቱ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ሀምሌ 29/2007 ለመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ ቀጠሮ ሰጠ


64002-images አንዳርጋቸው ፅጌ በእነ ዘመነ ካሴ መዝገብ ከ2ኛ እስከ 5ኛ ድረስ ለተጠቀሱት ተከሳሾች የመከላከያ ምስክር ሆነው እንዲቀርቡ የወሰነው የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን በምስክርነት እንዲያቀርብ ለሀምሌ 29/2007 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጠ፡፡
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ሀምሌ 13/2007 ዓ.ም ልደታ ፍርድ ቤት ቀርበው የመከላከያ ምስክር እንዲሆኑ ፍርድ ቤቱ ወስኖ የነበር ቢሆንም ይገኙበታል ለሚባሉት ማረሚያ ቤቶች በተለይም ለቃሊቲ ማረሚያ ቤት የሚላከው ማዘዣ ዘግይቶ በመላኩ እንዳልደረሰለት ገልጾ ለዛሬ ሀምሌ 15/2007 ለምስክርነት እንዲቀርቡ ቀጠሮ ሰጥቶ ነበር፡፡ ሆኖም አቶ አንዳርጋቸው ዛሬም ሳይቀርቡ ቀርተዋል፡፡
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ለምን እንዳላቀረበ የተጠየቀው የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ማዘዣው እንደደረሰው ገልጾ ነገር ግን ማዘዣው ለቃሊቲ ማረሚያ ቤት ተብሎ መፃፍ ሲገባው ለአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ተብሎ በመፃፉ አቶ አንዳርጋቸውን ማቅረብ እንዳልቻለ ገልጾአል፡፡ በመሆኑም ፍርድ ቤቱ ማዘዣው ለቃሊቲ ማረሚያ ቤት ተብሎ ተፅፎ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ሀምሌ 29/2007 ለመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ ቀጠሮ ተሰጥቷል፡፡
በእነ ዘመነ ካሴ የክስ መዝገብ ከተከሰሱት 10 ግለሰቦች መካከል ከአቶ አንዳርጋቸው ጋር ተገናኝታችኋል የሚል ክስ የቀረበባቸውና አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን በመከላከያ ምስክርነት እንዲመሰክሩላቸው የጠሩት አቶ አሸናፊ አካሉ፣ አቶ ደህናሁን ቤዛ፣ አቶ ማንዴላ ጥላሁን፣ አቶ አንሙት የኔዋስና አቶ አሰፋ ደሳለኝ ናቸው፡፡

Tuesday, July 21, 2015

የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ


በእነ ዘላለም ወርቃገኘው የክስ መዝገብ ከ1-6ኛ እንዲሁም የ9ኛ ተከሳሾች ጠበቃ የሆኑት ተማም አባቡልጉ በደንበኞቻቸው ላይ በቀረበባቸው የክስ ማስረጃ ላይ ያቀረቡት ባለ 10 ገፅ መቃወሚያ በፍርድ ቤቱ ሙሉ ለሙሉ ውድቅ ተደርጓል፡፡ ጠበቃው ተከሳሾቹ ሀምሌ 1/2006 ዓ.ም ተይዘው ከሶስት ወር በኋላ ጥቅምት 7/2006 ዓ.ም ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት ተገኘ የተባለ መረጃ ከአቃቤ ህግ ማስረጃዎች ማስረጃ ዝርዝርነት እንዲወጣ፣ ተከሳሾቹ ለፖሊስ መረጃ የሰጡበት መንገድና ፖሊስ የሰነድ ማስረጃዎችን የያዘበትን መንገድም አቃቤ ህግ ህጋዊ መሆኑን ስላላረጋገጠ በደንበኞቼ ላይ በማስረጃነት እንዳይያዝ ሲሉ መቀወወሚያ አቅርበው ነበር፡፡
ከተከሳሾቹ መካከል በዛሬው ችሎት አንደኛ ተከሳሽ ዘላለም ወርቃገኘሁ ‹‹መቃወሚያው የቀረበው ከተከሳሾች እጅ ተገኙ የተባሉት ማስረጃዎች በህጋዊ መንገድ የተገኙ ስለመሆናቸው አቃቤ ህግ በማስረጃ ስላላረጋገጠ ነው›› ሲል ፍርድ ቤቱ መቃወሚያውን እንዲቀበለው ጠይቋል፡፡ ሆኖም ዛሬ ሀምሌ 14/2007 ዓ.ም በልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት መቃወሚያውን ሙሉ በሙሉ ውድቅ አድርጎታል፡፡ በሌላ በኩል ፍርድ ቤቱ ተከሳሾቹ በነፃ ይሰናበቱ ወይንም ይከራከሩ የሚለውን ለመወሰን ለብይን ለነሀሴ 14/2007 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
በዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ ከ1-6ኛ እንዲሁም 9ኛ ተከሳሾች ጠበቃ የሆኑት ተማም አባቡልጉ ከጥብቅና በመታገዳቸው ምክንያት ሰባቱም ተከሳሾች በዛሬው ችሎት ያለ ጠበቃ ቀርበዋል፡፡ በዚህ መዝገብ ተከሰው አቶ ተማም መቃወሚያ ካቀረቡላቸው መካከል አቶ የሸዋስ አሰፋ፣ አቶ አብርሃ ደስታ፣ አቶ ሀብታሙ አያሌውና አቶ ዳንኤል ሺበሽ ይገኙበታል፡፡

ሰበር ዜና በወያኔ ላይ የሚደረገዉ ጥቃት ቀጥሏል ።



ከርበኞች ግንቦት 7 የጥቃት ማግስት ጀምሮ የተለያዩ የነጻነት ሐይሎች ጦርነት እያካሄዱ እንደሚገኙ ከወያኔ ወታደራዊ ግንኙነት ክፍል የወጣ መረጃ አመለከተ። መረጃዉ እንደሚጠቁመዉ ኦነግና የኦጋዴን ነጻ አዉጪ ሀይሎችም ተመሳሳይ የሆነ ሽምቅ ዉጊያ ተያይዘዉታል። የአሜሪካዉ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማን መምጣት ምክንያት ባደረገ መልኩ ኢትዮጵያ ምንም አይነት የጦርነት አዋጅ እንደማታዉጅ ወታደራዊ ደህንነቱ ለየ እዝ ባለስልጣናቱ ሚስጢራዊ ትእዛዝ በማሳለፉ የእዝ አመራሮችን ያበሳጨ ነዉ ተብሎዋል።
በተያያዘ ዜና የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት የወያኔ ንብረት የሆነዉን በጎንደርና በተለይም አዘዞ ላይ የሚገኘዉን ሱር ኮንስትራክሽን የደመሰሰና ያቃጤለ ሲሆን በቅርበት የሚገኙ ወታደራዊ ተቋማት የጥቃቱ ሰለባ ሲሆኑ በተዛማጅ ዜና አንድ ለጊዜዉ ማንነታቸዉ እንዲገለጽ ያልተፈለገ ከፍተኛ ወታደራዊ የወያኔ ባለስልጣን መሰወራቸዉና ወደ አርበኞች ግንቦት 7 መቀላቀላቸዉ በወያኔ በኩል ከባድ እራስ ምታት ፈጥሯል። የእኚሁን ባለስልጣን ጉዳይ በተመለከተ የርበኞች ግንቦት 7 ምንም የሰጠዉ መግለጫ ባይኖርም በወያኔ በኩል ግን ያለዉ የደህንነት ክንፍ አጣርቻለዉ ብሎ መረጃዉን ማሳለፉን ለመረዳት ተችሏል።

በእነ ወይንሸት ላይ የተጠየቀው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ

መንግስት አይ.ኤስ.አይ.ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ እስር ላይ የቆዩት እነ ወይንሸት ሞላ ሰኔ 15/2007 ዓ.ም በቄራ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት እንዲፈቱ ከተፈረደላቸው በኋላ ሰኔ 22/2007 አቃቤ ህግ ይግባኝ ጠይቆባቸው ነበር፡፡ ይሁንና የልደታ ፍርድ ቤት ዛሬ ሀምሌ 14/2007 ዓ.ም በዋለው ችሎት የቄራ ፍርድ ቤት በእነ ወይንሸት ላይ የወሰነውን ውሳኔ በማፅናት አቃቤ ህግ የጠየቀውን ይግባኝ ውድቅ አድርጎታል፡፡
ወንይሸት ሞላ፣ ኤርሚያስ ፀጋዬ፣ ዳንኤል ተስፋዬና ቤትሄልየም አካለወርቅ ከውጭ ሆነው ሲከራከሩ የቆዩ ሲሆን ‹‹የፍርድ ቤቱን ውሳኔ አልተቀበልክም›› በሚል ተጨማሪ አንድ ወር የተፈረደበት ማስተዋል ፈቃዱ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ሆኖ ጉዳዩን ሲከታተል ቆይቷል፡፡ ማስተዋል ፈቃዱ የ3 ወር እስሩን የጨረሰ በመሆኑ በዛሬው ዕለት ከእስር ይለቀቃል ተብሎ ይገመታል፡፡

Monday, July 20, 2015

የፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አስመራ መግባት በሰራዊቱ ውስጥ ትልቅ መነቃቃት ፈጥሯል


11705147_1132823153411859_253212669174393629_n
‘ይህ ጦርነት ገለን የምንፎክርበት ሳይሆን ገለንም ሀዘን የምንቀመጥበት ነው።
ጦርነቱ አማራጭ ስለጠፋ የሚደረግ የወንድማማቾች ጦርነት ነው።”
የአርበኞች ግንቦት7 ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ “ለነጻነት፣ ለፍትህና ለዲሞክራሲ የሚደረገውን ትግል መሬት ላይ ወርዶ መምራት ይገባል” በሚል እምነት በከፍተኛ ውጣ ውረድ ከአሜሪካ ኤርትራ መግባታቸው እንደተሰማ በአርበኞች ግንቦት7 ሰራዊት ውስጥ ከፍተኛ መነቃቃት መፈጠሩን ፣ አስመራ በሚገኘው የድርጅቱ ጽህፈት ቤት አቀባበል ያደረጉላቸው ሻለቃ አክሊሉ መዘነ ተናግረዋል።በዋና ጽህፈት ቤቱ የሚሰሩ የፖለቲካ እና የውጭ ግንኙነት ክፍል አባላት ለፕሮፌሰሩ በጋራ አቀባበል እንዳደረጉላቸው የገለጸው ሻለቃ አክሊሉ፣ ከአባላት ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። በሰራዊቱ ውስጥ የታየው መነቃቃት ለነጻነት የሚደረገው ትግል እንዲፋጠን፣ በተለይም ከተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር የሚደረገውን ተቀራርቦ የመስራት ድርድር እንዲፋጠን እንደሚያደርገው ሳለቃ አክሊሉ ተስፋቸውን ገልጸዋል። ፕ/ር ብርሃኑ አስመራ አየር ማረፊያ ሲደርሱ ከፍተኛ የኤርትራ ባለስልጣናት ተቀብለዋቸዋል። የፕ/ር ብርሃኑ አስመራ መድረስ ዜና ይፋ ከሆነ ጀምሮ፣ በአገር ውስጥ ከፍተኛ መነቃቃት መፈጠሩን ኢሳት ከተለያዩ አካባቢዎች የሚደርሱት መረጃዎች ያመለክታሉ። አርበኞች ግንቦት7ትን ለመቀላቀል የሚጠይቀው ህዝብ እየጨመረ መምጣቱንም ከድርጅቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ፕ/ር ብርሃኑ ግንቦት7ትን በሊቀመንበርነት ሲመሩ ቆይተው ፣ አርበኞች ግንቦት7 ውህደት ከፈጸሙ በሁዋላ የውህዱ ድርጅት ሊቀመንበር ሆነዋል። በውህደቱ ላይ ለመገኘት የነበራቸው ውጥን ከጉዞ ሰነድ ጋር በተያያዘ ባለመሳካቱ፣ ለመሪነት የተመረጡት በሌሉበት ነው። ይሁን እንጅ በውህደቱ ወቅት ለጉባኤተኛው በስልክ ባስተላለፉት መልክት፣ አንዳንድ ችግሮች ተፈተው በቅርቡ በረሃ ወርደው እንደሚቀላቀሉዋቸው ቃል ገብተው ነበር። በምርጫ 97 በተደረገው ምርጫ አሸንፈው የአዲስ አበባ ከንቲባ ሆነው የተመረጡት ዶ/ር ብርሃኑ፣ ምርጫውን ተከትሎ በተፈጠረው ውዝግብ ከሁለት አመት ላለነሰ ጊዜ በእስር ቤት አሳልፈዋል። ከዚያም አሜሪካ በሚገኘው በክኔል ዩኒቨርስቲ በመምህርነት ሲያገለግሉ ቆይተው ከወራት በፊት የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማእረግ አግኝተዋል።

ወያኔ በደጋፊወቹ ክፉኛ እየተሞገተ መሆኑ ተሰማ!


images
አገዛዙ 11ኛዋ ሰአት ላይ በደጋፊወቹ ክፉኛ እየተሞገተ መሆኑ ተሰማ!
የወያኔ ስራ አስፈጻሚዎች በደጋፊዎቹ ክፉኛ እየተሞገተ መሆኑን ከውስጥ አወቅ ምንጮች ያገኘናቸው የግምገማ መርጃወች አመላከቱ።የስር አቱ ደጋፊዎችና ታማኝ የሚባሉ ካድሬወች ያነሱት ነጥብ ሲጨመቅ እንደሚከተለው ቀርቧል።
“በተለይ ለእኛ ስለ ወቅታዊ ሁኔታወች ስውር የሆነብን ምክንያት ምንድን ነው፧ እኛም የፓርቲያችን እና የአገራችን ጉዳይ ያገባናል። እርስ በእርሳቸው የሚጣረሱ ዜናወችና መረጃወችስ እንዲደርሱን የሚደረገው ለምንድን ነው። እኛ እዚህ ፊትለፊት ከህዝብ ጋር የምንጋጭ ነን። ይህ ቢታሰብበት ጥሩ ነው። እኛ የኢህዴግ አባላት በዚህ ችግር ምክንያት በህዝቡ ዘንድ የሚሰራጨው እና ህዝቡን የሚያደናብሩ ወሬወች ለይተን ህዝቡን እንዴት እናስረዳ፧ ይህ መልስ የሚሻ አንገብጋቢ የወቅቱ ችግራችን ነው። እባካቹህ ይታሰብበት።”

Sunday, July 19, 2015

የአርበኞች ግንቦት 7 ህዝብ ግንኙነት


11705147_1132823153411859_253212669174393629_n11249699_1132823486745159_3527348390337279840_n11229822_1132823303411844_3085414076884244111_n
የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀ መንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በዛሬው ዕለት ሀምሌ 12 2007 ዓ.ም ኤርትራ ገብቷል፡፡
ዶ/ር ብርሃኑ ኤርትራ በገባ በጥቂት ሰዓታት ልዩት የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ፖለቲካ መምሪያ ህዝብ ግንኙነት ክፍል ወደሚገኝበት ቦታ በማምራት ከህዝብ ግንኙነት ክፍሉ አርበኛ ታጋዮች ጋር ምሳ በልቷል፡፡
የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀ መንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ለህዝብ ግንኙነት ክፍሉ አርበኛ ታጋዮች ባስተላለፈው መልዕክት 
“ከሁሉም ነገር ዓላማ ያስተሳሰረው ስለሚልቅ፤ ለእኔ ለአገሩ ህይወቱን መሰዋዕት ለማድረግ ከተዘጋጀ ሰው የሚበልጥ ምንም ነገር በምድር ላይ ባለመኖሩ ወደ እናንተ መጥቻለሁ፡፡ የመጣሁትም እናንተን ለማስተማር ሳይሆን ከእናንተ ለመማር ነው… ለነፃነታችን አብረን እንሞታለን…” በማለት ተናግሯል፡፡
የአርበኞች ግንቦት 7 አመራርና የምክር ቤት አባል አቶ ነዓምን ዘለቀ እና ሌሎች በርካታ የድርጅቱ አባላት ከዶ/ር ብርሃኑ ቀደም ብለው ኤርትራ ገብተው ውለው አድረዋል፡፡ ሌሎች አመራሮችና አባላት በቅርቡ እንደሚገቡም ይጠበቃል፡፡

Friday, July 17, 2015

አሜሪካኖቹ ዲፕሎማቶች የኢትዮጵያ መንግስትን አስጠነቀቁ



**የኦባማ ጉብኝት ለውይይት እንጂ ወንጀለኛን መንግስት ለማጽደቅ እንዳልሆነ አስረዱ
** “የተፈቱት የዞን ዘጠኝ ጋዜጠኞች ፓስፖርታቸው እንኳን እንዳልተመለሰ እናውቃለን:: መጀመርያውኑ መታሰር እልነበረባቸውም:: ሲፈቱም አፈታታቸው ሙሉ አይደለም”
ዛሬ እዚህ ዋሺንገተን ዲሲ ላይ ጠንካራ ውይይት ሲካሄድ ነበር:: ውይይቱ የኦባማን የምስራቅ አፍሪካ ጉዞ በተመለከተ ሲሆን : አሜሪካኖቹ መራር መልሶችን ሲመልሱ ተደምጠዋል::
የኦባማ ጉብኝት ለአምባገነኖች ሽፋን መስጠት ሳይሆን ሌሎች በርካታ ዓላማዎች እንዳሉትም አስረድተዋል::
በውይይቱ የዞን ዘጠኝ ጋዜጠኞች አስር ፈጽሞ ያልተገባ መሆኑን ጠቅሰው: ሲፈቱም ሙሉ ነጻነት እንዳልተሰጣቸው ፓስፖርታቸው እንኳን እንዳልተመለሰላቸው አስረድተዋል::ከዚሁም ጋር በተያያዘ ሰሞኑን አቶ ኃይለማርያም ኤርትራን ስለመምታት የተናገሩትን ዛቻ በተመለከተ ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል:: ኢትዮጵያ የኤርትራን ድንበር ጥሳ እንዳትገባና ብትገባ ግን አሜሪካ እንደምታወግዘው ገልጸዋል::
ሌሎችም ሌሎችም ውይይቱ ይህን ይመስል ነበር ::

ዬአጋዚ ጦር ና የወያኔ ሴራ በውስጥ አወቅ ሲጋለጥ!! (የውስጥ መልዕክት)


ወንድሜ ሆይ ይህን ለኢትዮጵያ ህዝብ አድርስልኝ።ነገሩ እንዲህ ነው። ምንአልባት አጋዚ ስለሚባል ልዬ ሃይል ሰምተህ ይሆናል። አጋዚ ማለት ከትግራይ ገጠር ቦታወች የሚመለመሉ ወጣቶች ስብስብ ነው። እኒህ ወጣቶች ገና የስምንት አመት እድሜ እያሉ ነው የሚመለመሉት። ከትግረኛ ውጭ ምንም አይነት ሌላ ቋንቋ አይናገሩም። እንዲማሩም አይፈለግም። እኒህ ወጣቶች ከየቤተሰቦቻቸው ሲመለመሉ ለቤተሰቦቻቸው የሚነገረው ነገር በመንግስት አዳሪ ትምህርት ቤት ተምረው ትልቅ ደረጃ ይደርሳሉ በሚል ነው። እውነቱ ግን ይህ አይደለም።
እኒህ ወጣቶች የሚማሩት ትምህርት ካለ ስለ ትግራይ ህዝብ ታላቅነት፣በታሪክ ሌላው ህዝብ የትግራይን ህዝብ ሲያጠፍ የኖረ፣ የትግራይ ህዝብ እንዲኖር የማይፈልግ ነው የሚል ነው። ለዚህም ነው እጅግ ፈታኝ የሆነውን የትግል ፈተና ተወጥተን እዚህ የደረስነው እየተባሉ በቃል ይማራሉ። ፊደል እንዲቆጥሩ አይፈለግም። የሚማሩት ነገር ካለ በሙሉ የተግባር የውትድርና ትምህርት ብቻ ነው። በአመት አዳዲስ ህፃናት እየተመለመሉ ልዮ ሃይሉን ይቀላቀላሉ። እስካሁን ባለኝ አፋዊ መረጃ 23 ሺህ አካባቢ የሚደርሱ አጋዚወች አሉ።
ይህ ልዮ ሃይል ዋና መሰረቱ ትግራይ ነው። የትግራይ ሰራዊት ነው ማለት ነው። ይህ ልዬ ሃይል በሦስት ካምፓች ውስጥ የሚኖር ሲሆን እያንድንዱ ካምፕ ዘመናዊ የእርሻ መሬት፣ የእንስሳት እርባታ አላቸው። ከሌላው ቁንቁ ተናጋሪ ጋር በፍፁም የሚገናኙበት ሁኔታ የለም። ዝመቱ ተብሎ ጥሪ ሲደረግላቸው የትግራይ ጠላቶች ተነስተዋል በሚል ነው። ይህን እውነታ ስንቱ ኢትዮጵያዊ እንደሚያቅ አላውቅም። ለማንኛውም ወደፊት እንደቻልኩ ይህ ቡድን በወልቃይት፣ በአምቦ፣በኦጋዴን እና በሃረር የፈፀማቸውን ዘግናኝ የታሪክ ጉዶች ለማካፈል እሞክራለሁ። እስከዚያው ቸር ይግጠመን”
ምንጭ:-ደመቀ ገሰሰ የኔአየሁ

Thursday, July 16, 2015

የዘር ፍሬየን ከጥቅም ውጭ አድርገው ዘሬን እንዳልተካ አድርገውኛል፡፡ ሽንቴንም መቆጣጠር አልችልም፡፡›› አበበ ካሴ

‹እጄን ወደ ላይ አስረው ብልቴ ላይ ሀይላንድ አንጠልጥለውበታል፡፡ ሴቶቹ ሀይላንዱን የሚበቃቸውን ያህል ያወዛውዙታል፡፡ በዚህም ምክንያት ከጥቅም ውጭ ሆኗል፡፡ የዘር ፍሬየን ከጥቅም ውጭ አድርገው ዘሬን እንዳልተካ አድርገውኛል፡፡ ሽንቴንም መቆጣጠር አልችልም፡፡››
አበበ ካሴ
እኔ አበበ ካሴ እባላለሁ፡፡ የሰሜን ጎንደር ተወላጅ ነኝ፡፡ በማዕከላዊ እስር ቤት ከ5 ወር በላይ ታስሬለሁ፡፡ ከዚህ መካከል 4 ወር ከ25 ቀናት በጨለማ ቤት ተቆልፎብኝ ቆይቻለሁ፡፡ ማዕከላዊ በነበርኩበት ወቅት የሁሉም እግርና እጆቼ ጥፍሮች ተነቅለዋል፡፡ አንዳንድ ቀን እጄ ላይ የሆነ ነገር ስለሚወጉኝ ጥፍሮቼ ሲነቀሉ አላውቅም፡፡ ስነቃ ነው መነቀላቸውን የማውቀው፡፡ ከዛም ቁስሉን እየነካኩ ያሰቃዩኛል፡፡ ማደንዛዣ ለምን እንደሚወጉኝ አላውቅም፡፡ ጥፍሮቼን ሲነቅሉኝ ብቻ ሳይሆን ሌላ ጊዜም ራሴን እንድስት ያደርጉኛል፡፡ እጅና እግሬን አስረው እንደ ፍሪጅ ያለ እቃ ውስጥ ያለ በረዶ ውስጥ ያስቆሙኛል፡፡ ለብዙ ሰዓት በጣም ቀዝቃዛ የሆነ ቦታ ላይ እስክደነዝዝ ቆሜ እውላለሁ፡፡ እስኪበቃቸው ከደበደቡ በኋላ እጅና እግሬን አስረው ከምርመራ ክፍሉ በታች በሚገኝ ምድር ቤት ክፍል ውስጥ ያለ ጉድጓድ ላይ ጥለውኝ ይሄዳሉ፡፡ ጉድጓዱ ጉንዳንን ጨምሮ ተባዮች ያሉት ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ እግሬንና እጄን አስረው ዘቅዝቀውኝ ይሄዳሉ፡፡ የመጣው ሁሉ ዝዋዥዌ እንደሚጫወት ህፃን ወዲያና ወዲህ ያደርገኛል፡፡ ገልብጠው አስረው ሲዘቀዝቁኝ በአብዛኛው ራሴን እስታለሁ፡፡ እግርና እጄን ከወንበር ጋር ያስሩኛል፡፡

በደቡብ ክልል ጋሙ ጎፋ ዞን አስተዳደር የህወሓት አሻንጉሊት ባለስልጣናት መካከል መከፋፈል ተፈጠረ፡፡


*በደቡብ ክልል ጋሙ ጎፋ ዞን አስተዳደር የህወሓት አሻንጉሊት ባለስልጣናት መካከል መከፋፈል ተፈጠረ፡፡
ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ የሚከተለው ከቅኝ ገዥዎች የተወረሰ ህዝብን በመከፋፈል ለረዥም ጊዜ የመግዛት ፀረ ኢትዮጵያዊ አንድነት የሆነ የበሰበሰ አውዳሚ ፖለቲካዊ ቀመር ከጎሳዎች አልፎ በመንደርና ቤተሰብ ውስጥ ገብቶ ስር በመስደድ ላይ ይገኛል፡፡
በመሆኑም በደቡብ ክልል ጋሙ ጎፋ ዞን አስተዳደር የህወሓት አሻንጉሊት ባለስልጣናት መካከል መንደርንና ቋንቋን መሰረት ያደረገ መከፋፈል በመፈጠሩ ጎራ ለይተው እርስበርስ በመሰላለፍ የከረረ ፍልሚያና ሽኩቻ ውስጥ ገብተው ይገኛሉ፡፡
በጋሙ ጎፋ ዞን አስተዳደር ውስጥ ከታቀፉት አምስቱ ጎሳዎች የተውጣጡት የህወሓት አሸርጋጅ የአስተዳደሩ አሻንጉሊት ባለስልጣናት መካከል ከፍተኛ እሰጣገባ የነገሰ ሲሆን በተለይም ደግሞ በጋሙ እና በጎፋ ተወላጅ የህወሓት አገልጋዮች መካከል መከፋፈሉ በማየሉ እርስበርስ መጠላለፉ እና አንዱ ሌላውን ለመጣል የሚደርገው ግብግብ በርትቶ ቀጥሏል፡፡