Monday, December 19, 2016

ሕወሓት በወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሔርተኝነት የማንነት ጥያቄ ኮሚቴ ላይ አስከ ሞት የሚያስቀጣ ክስ መሰረተባቸው።

የወልቃይት ሕዝብ የማንነት ጥያቄ በሚባል ሽፋን በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ መሪነት በአማራ ክልል በተለይ በሰሜን ጎንደር በተለያዩ አካባቢዎች የሽብር ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች፣ ታኅሳስ 5 ቀን 2009 ዓ.ም. ክስ ተመሠረተባቸው፡፡
የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ክስ የመሠረተባቸው የሰሜን ጎንደር ከተማ ነዋሪዎች አቶ መብራህቱ ጌታሁን፣ ጌታቸው አደመ፣ አታላይ ዛፌና አለነ ሻማ ናቸው፡፡ ከትግራይ ክልል ምዕራባዊ ዞን የሰቲት ሁመራ ነዋሪ አቶ ነጋ ባንተይሁንም በክሱ ተካተዋል፡፡
ተከሳሾቹ የአርበኞች ግንቦት ሰባትን የሽብር ተልዕኮ ለማስፈጸም ‹‹የወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሔርተኝነት የማንነት ጥያቄ ኮሚቴ›› በማለት ራሳቸውን አባልና አመራር ብለው ከሰየሙ በኋላ፣ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን የፕሮፓጋንዳ ኃላፊ አድርገው መሾማቸውን ክሱ ይገልጻል፡፡
ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በክሱ እንዳብራራው ተከሳሾቹ የማንነት ጥያቄውን ሽፋን በማድረግ፣ ከአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ጋር በተለያዩ ተንቀሳቃሽ ስልኮች በቀጥታ ተገናኝተዋል፡፡ በትግራይ ክልላዊ መንግሥትና በወልቃይት አስተዳደሮች ላይ የግድያና የአፈና ዕርምጃ እንዲወሰድባቸው ለወጣቶች የጦር መሣሪያ አስታጥቀዋል፡፡ የታጠቁት ወጣቶች በዳንሻ ከተማ ግለሰቦችን እንዲገድሉ፣ አፍነው እንዲወስዱና በቃፍታ ወረዳ አስተዳዳሪዎች ላይ የግድያ ሙከራ በማድረግ፣ የዳንሻና ሶሮቃ መንገድ እንዲዘጋ ማድረጋቸውን ክሱ ይዘረዝራል፡፡
በክልሉ በሰሜን ጎንደር ዙሪያ በፀገዴ ወረዳዎች በደባርቅ፣ እንጂባራ፣ ወረታ፣ ደምቢያ፣ መገራ፣ በምዕራብ አርማጭሆ በመተማ ዮሐንስና ዙሪያው ተከሳሾቹ ከመጋቢት 11 ቀን 2008 ዓ.ም. እስከ ነሐሴ 25 ቀን 2008 ዓ.ም. ድረስ ባስነሱት አመፅ በመንግሥትና ሕዝብ ተቋማት፣ በግለሰብ መኖሪያ ቤቶች፣ ድርጅቶችና ተሽከርካሪዎች ላይ ከ95.9 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት ማድረሳቸውን በክሱ ተጠቅሷል፡፡ በጎንደር ከተማ በሚገኙ ቀበሌዎችም በመንግሥትና በሕዝብ ተቋማትና በተሽከርካሪዎች ላይ ከ10.6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት እንዲደርስ ማድረጋቸውንም አክሏል፡፡
ከነሐሴ 18 ቀን እስከ ነሐሴ 24 ቀን 2008 ዓ.ም. ደግሞ በምዕራብ ጎጃም በሚገኙ በባህር ዳር ዙሪያ መርዓዊ ከተማ፣ በሜጫ ወረዳ፣ በቡሬ፣ በደጋ ዳሞት አዴት ከተማ፣ በፍኖተ ሰላምና ባህር ዳር ከተማ ከ95.3 ሚሊዮን ብር በላይ በሚገመት ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንዲደርስ ማድረጋቸውንና በድምሩ ከ202 ሚሊዮን ብር በላይ በሚገመት ንብረት ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን የዓቃቤ ሕግ ክስ ያብራራል፡፡
ተከሳሾቹና ኮሎኔል ደመቀ ሰብሳቢ በመሆን ሰኔ 5 ቀን 2008 ዓ.ም. በጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 ውስጥ በሚገኝ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ግለሰቦችን በመሰብሰብ፣ ‹‹የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሔርተኝነት የማንነት ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ ሊሰጠን አልቻለም፡፡ የወልቃይት ፀገዴ የማንነት ጥያቄውን ምክር ቤቱ ወርዶ ሊያየው የሚችለው ደም ሲፈስና ግጭት ሲከሰት ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ እዚህ ተወክላችሁ የተገኛችሁ በሙሉ ወደ መጣችሁበት ቦታ በመሄድ፣ አመፅ በመፍጠርና መንገዶችን በመዝጋት የሽብር ተግባር መፈጸም አለባችሁ፡፡ ይህንን ስታደርጉ ከእናንተም ሆነ ከመንግሥት አካላት ሰው ሊሞት ይችላል፡፡ በዚህ ጊዜ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሔርተኝነት የማንነት ጥያቄያችንን ይፈታልናል፤›› በማለት ቅስቀሳ እንዲያደርጉ ትዕዛዝ መስጠታቸውን ክሱ ያብራራል፡፡
በወረቀትና በብዕር የሚመጣ ፍትሕ እንደሌለና በሚሄዱበት ቦታ ሁሉ አመፅ እንዲነሳ የሚያደርጉና የሚያስተባብሩ ሰዎችን በመምረጥና በመመልመል፣ የሽብር ተግባሩን እንዲያፋፍሙ ተልዕኮ መስጠታቸውንም ክሱ ይገልጻል፡፡
ተከሳሾቹ በተለያዩ አካባቢዎች ለመለመሏቸው ወጣቶች ገንዘብ በመላክ ከአዲ ረመጽ አካባቢ ጥይት ገዝተው እንዲዘጋጁ ማድረጋቸውን፣ ወጣቶችን እያፈኑ መውሰዳቸውን፣ በተለያዩ ሰዎች ላይ ግድያ መፈጸማቸውንና የግድያ ሙከራ ማድረጋቸውንም ክሱ ያብራራል፡፡
በአጠቃላይ ተከሳሾቹ የማንነት ጥያቄውን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ በውጭ አገር ከሚገኙት ስረበ ጥሩነህ፣ መዓዛው ጌጡና አስማረ ከተባሉት የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ጋር በስልክ ግንኙነት በማድረግ የገንዘብ ድጋፍ ሲያገኙ እንደነበር በክሱ ተጠቅሷል፡፡
የአርበኞች ግንቦት ሰባት ታጣቂዎች በኤርትራ በኩል ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ በማድረግ፣ የጦር መሣሪያ እንዲገዙና በትግራይ ክልል ምዕራባዊ ዞን ፀገዴ ወረዳዎች በተለያዩ አካባቢዎች መንገድ በመዝጋት እንዲፈጸም ትዕዛዝ መስጠታቸውን ፍርድ ቤቱ ለተከሳሾቹ ክሱን በንባብ አሰምቷቸዋል፡፡ ተከሳሾቹ የተገለጸውን የሽብር ወንጀል ፈጽመዋል የተባለው የወንጀል ሕግ አንቀጽ 32(1ሀእናለን)፣ 38 እና የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001ን ተላልፈው በመሆኑ፣ የሽብርተኝነት ክስ እንደተመሠረተባቸው የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ክስ ያስረዳል፡፡
ተከሳሾቹ የተጠቀሱባቸው የሕግ አንቀጾች ዋስትና ስለሚከለክሉ በማረሚያ ቤት ሆነው ክሳቸውን እንዲከታተሉ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡ የቅድመ ክስ መቃወሚያ ካላቸው እንዲያቀርቡና ከጠበቃ ጋር ተመካክረው ታኅሳስ 18 ቀን 2009 ዓ.ም. እንዲቀርቡ ቀጠሮ ተሰጥቷል፡፡
719e1-tigray-after-1991_011012

Thursday, December 15, 2016

Strengthening our Activism.


received_1190265931024858
Activism is action on behalf of a cause, action that goes beyond what is conventional
or routine. The action might be alternative radio, public meetings, rallies, or fasting.
For various causes. Activism has played a major role in ending slavery, challenging
dictatorships, protecting workers from exploitation, protecting the environment,
promoting equality for women, opposing racism, and many other important issues.
Activism has been present throughout history, in every sort of political system. Yet it
has never received the same sort of attention from historians as conventional politics,
with its attention to rulers, wars, elections, and empires. Activists are typically
challengers to policies and practices, trying to achieve a social goal, not to obtain
power themselves. There are many varieties of activism, from the face-to-face
conversations to massive protests, from principled behavior to the unscrupulous,
from polite requests to objectionable interference, and from peaceful protests to
violent attacks. Activism is not well defined, so different people often have somewhat
different ideas of what constitutes activism.
Activism and activists are sprouting each day in the Ethiopian politics platform,
particularly within the diaspora community for the Obvious cause. Ethiopia has been
under a brutal minority rule for the last twenty five years. The current dictatorial
regime has committed numerous or countless blunt breaches against basic human
rights. The activism within the diaspora community has played a vital role in terms
of shading a light over the regime brutality. However, the question still remains, how
and why the dictatorial regime is still in power in spite of the clear atrocity it has
displayed plainly? I think the regime is still in power because of two major reasons:
1- The absolute full control the regime has over the governmental structure
(Economy, Military and intelligence)
2- The ongoing help from the international community in terms of aid and/or loan as
well as other diplomatic supports, help the dictatorial regime in Ethiopia to stay in
power.
We Ethiopians in the diaspora community has to do a lot more to put pressure on the
international community to completely hamper all the support the dictator regime
enjoys at large. The aid money and diplomatic boost the regime indulge are basically
the oxygen for the regime to survive particularly in time like this whey by the regime
has totally lost its legitimacy locally. So, how can we snatch the oxygen from this
barbaric dictator? Is a one Million dollar question for the Ethiopian diaspora
community. To address this question effectively, we have to know why the
international community supports this dictatorial regime? We can have various
answers based on different political analysis. But all the answers finally can be
summed up to one point- Stability. The main reason behind the ongoing help from

Sunday, December 11, 2016

ህውሀት ገዳማትን በከባድ መሳሪያ በመደብደብ በቃጠሎ ሊያወድማቸው ነው!!!


በሰ/ጎንደር ለ 2 ሳምንታት በተከታታይ በነፃነት አይሎች  ድባቅ የተመታው የህውሀት ሰራዊት የጨበጣው ውጊያ እንደማያዋጣው ሲረዳ ትናንት እና ዛሬ አካባቢውን በከባድ መሳሪያ ከርቀት ሲደበድብ መዋሉ ተነግራል ። ከነፃነት አይሎች  ምንም ጉዳት ባይደርስም ቀርና፣ አምባ፣ ኪዳነምረት ገዳም በድብደባው ምክንያት እሳት እየተነሳ ስለሆነ ህውሀት በዚህ እኩይ ተግባሩ ከቀጠለ ገዳሙ ሙሉ ለሙሉ እንደሚወድም የመረጃ ምንጫችን ከቦታው አረጋግጧል።
ገዳሙ ረዥም እድሜ ያስቆጠረ እና እስካሁን በማንም ወራሪ ሀይል እንኳን ተደፍሮ እንድማያውቅ ምንጫችን ገልፆዋል። 

በኢትዮጵያ እየተቀጣጠለ ለሚገኘው ሕዝባዊ ኣመጽ ጠቃሚ የሆኑ የሽምቅ ውጊያ መሰረታዊ መርሆችና ስልቶች


ከኣርበኞች ግንቦት 7 የጥናትና የምርምር ዘርፍ የተዘጋጀ
ኢትዮጵያ ሕዝብ ከሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) የበላይነት ስር ከሚገኘው ፋሽስታዊና ኣምባገነናዊ ሥርዓት ጋር የሚደርገውን ትግል ከዳር አስከዳር ለማቀጣጠልና የኣገዛዙን የመጨቆኛ ተቋማት ኣሽመድምዶ ለማንበርከክ በርካታ የትግል ስልቶችን መጠቀም፣ ማጠናከርና ተግባራዊ ማደረግ የግድ ይላል። ከእነዚህም የህዛባዊ ተቃውሞ የትግል ስልቶች መካከል ዋናዎቹ – ሕዝባዊ ተቃውሞ፣ ሕዝባዊ እምቢተኝነት፣ ሕዝባዊ አመጽ፣ ሕዝባዊ ኣሻጥር፣ ሕዝባዊ ስለላና፣ ሕዝባዊ የስነ-ልቦና ጦርነትና ፕሮፖጋንዳ ይገኙበታል።
ዛሬ በሰሜን ጎንደርና በሌሎች ኣካባቢዎች የተጠናክረውን የፀረ-ወያኔ ሕዝባዊ ኣመጽ ማጠናከርና አጣዳፊ የሆኑ በርካታ የትግል ተግባራትን በየደረጃው መከወን ጊዜ የማይሰጠው ነው። ከነዚህም ኣንዱ የኣርበኝነት ትግል በማድረግ ላይ የሚገኙ የነፃነት ኃይሎች ሕዝባዊ አመጹን ዳር ለማድረስ ይውል ዘንድ ጠቃሚ ያልናቸውን መሠረታዊ የጎሪላ/ሽምቅ ውጊያ መርሆዎችና ስልቶች በመጭመቅ በዚህ ጥናት ተካተዋል። ይህ ጥናት በኢትዮጵያ ውስጥ በየአካባቢው ለተደራጁና ወደፊትም ለሚደራጁ የሕዝባዊ አመጽ ኃይሎች በህቡዕም በይፋም በማሰራጨት፡ አመጹ ዘመን ያልሻራቸው መርሆዎችና ስልቶችን በጥቅም ላይ በማዋል ትግሉን ለማጠናከር ግባኣት በመሆን ኣስተዋጾ ያደርጋል የሚል እምነት ኣለን። የጥናት ቡድኑ በሕዝባዊ እምቢተኝነት፣ በሕዝባዊ ኣሻጥር፣ በሕዝባዊ ስለላና ፣በሕዝባዊ የሰነ ልቦና ጦርነትና ፕሮፖጋንዳ የትግል ስልቶች ዙሪያ ተከታታይ ጥናቶችን በማቅረብ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከወያኔ ሥርዓት ጋር ለሚያደርገው ሁለገብ ትግል ማጠናከሪያ የግንዛቤ ግባት አንዲሆኑ ተመሳሳይና ተከታታይ ጥናቶችን በህቡዕና በይፋ ለተድራጁ ታጋይ ኃይሎችና ለሕዝቡ ያሰራጫል።
የጎሬላ/የሽምቅ ውጊያ
የጐሬላ ውጊያ ስልት በጦር መሳሪያና በወታደራዊ ትጥቅ አደረጃጀቱ ከፍተኛ ጉልበት ያለውን የጠላት ኃይል መምቻና ማዳከሚያ መሣሪያና ጥበብ ነው። የጐሬላ ውጊያ ያለ ፖለቲካዊ ግብ ዋጋ የለውም፤ ፖለቲካዊ ዓላማዎቹም የሕዝብን ፍላጐትና ምኞት የተከተለ ካልሆነ የሕዝብን ትብብርና ድጋፍ ማግኘት አይቻልም። የጐሬላ ውጊያ በሕዝብና ለሕዝብ የቆመ ነው። ስለዚህ አንድ የጎሬላ ተዋጊ ኃይል ውጤታማ እንዲሆን ከተፈለገ የሕዝቡን ድጋፍ ማግኘት ይኖርበታል። ከሕዝብ ጋር የተጣላ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ አደርጋለሁ ብሎ የተነሳ ድርጅት ህልውናውን አስጠብቆ ለመዝለቅ ያለው እድል በጣም ጠባብ ነው። በመሆኑም ለአንድ ድርጅት የማኅበረሰቡ ድጋፍ መኖር የመኖርና ያለመኖር የህልውና ጉዳይ ነው።
ስለዚህ የማኅበረሰቡን ድጋፍ ለማግኘት የሚያስችል ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን ተግቶ ለመሥራት የሚያስችል ምቹ ሁኔታዎችን ፈጥሮ ለተግባራዊነት መንቀሳቀስ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ የሚያደርግ ድርጅት ዋነኛው የቤት ሥራው ነው።
በጐሬላ/የሽምቅ ውጊያ የሚወሰዱ ስልቶች፦
1. ዋነኛ የጎሬላ ስልት ድንገተኛ በሆነ መንገድ ጠላትን መትቶ መሰወር ላይ የተመረኮዘ ነው።
2. ጠላት ባላሰበበትና በማይጠብቅበት ቦታ መርጦ ማጥቃት
3. የጠላት ጥንካሬ ያለበትን ቦታ ማስወገድ
4. የጠላትን ክፍተት (ቀዳዳ) በማጥናት ማጥቃት
5. ጠላትን በፍጥነት አጥቅቶ መሰወር
6. የጠላትን ስስ ጎኖች መርጦ ማጥቃት
7. የጠላትን አነስተኛ የሆኑ ተነጣይ ክፍሎችን መርጦ ማጥቃት
8. አንድ የጐሬላ ተዋጊ ኃይል ከጠላት ጋር ፊት ለፊት የሚደረግን ውጊያ አያካሄድም።
9. አነስተኛ የጠላትን ኃይል እየመረጡ መተንኮስና መምታት
10. ጠላት ድካም ወይም ዝለት በሚሰማው ጊዜ አድብቶ መምታት
11. ጠላት በሚደርስበት ጥቃት ሲያፈገፍግ ወይም ሊያመልጥ ሲሞክር ተከታትሎና ተረባርቦ መደምሰስ። በእንደዚህ ዓይነት እንቅስቃሴ ወቅት በጠላት ወጥመድ ውስጥ እንዳንገባ መጠንቀቅ ይኖርብናል።
12. በተለያዩ ቦታዎች የተለያዩ አነስተኛ ጥቃቶችን በመፍጠር የጠላትን ኃይል መበታተን። የተበተነውን የጠላት ኃይል አነስተኛውን እየመረጡ በተናጥል ማጥቃት። በአብዛኛው ጊዜ ጥቃት የሚሰነዘረው በጠላት ጀርባ ወይም ጎን በኩል ብዙም ጥበቃ በማይደረግበት የሳሳ ቦታን ፈልጎ የሚደረግ ነው። የጠላትን ጥንካሬውን ማስወገድና ደካማ ጐኖቹን ማጥቃት (ጠላት በጣም በደከመበት ቦታ ላይ መምታት)፣
13. ጠላት ወደ ምንፈልገው የውጊያ ቅርፅ ውስጥ እንዲገባ በማድረግ መደምሰስ። ማንኛውንም ውጊያ ስናካሄድ እኛ በፈለግነው መንገድ እንጂ ጠላት በሚፈልገው መንገድ መሆን የለበትም። በመሆኑም ጠላት እኛ ባዘጋጀነው የውጊያ ወጥመድ ውስጥ እንዲገባ በማድረግ መምታት ይቻላል።
የጐሬላ ተዋጊ ኃይሎች የሚወስዱት እርምጃ አይነት፦
1. በመላው ኢትዮጵያ በቀበሌ፣ በወረዳ፣ በዞን፣ በክልል የሚገኙና በሕዝብ ላይ ግፍ የሚፍጽሙ የወያኔን የኣስተዳደርና የደህንነት የፖሊስ ጣቢያዎች፡ የሚሊሽያ መዋቅሮችን ማጥቃት ፣ መበጣጠስ፣ በሕዝብ ላይ ግፍና ጥቃት የሚፈጽሙትን ግለሰቦች መምታት፣ ማሰወገድ፣
2. ስለጠላትና አካባቢ ሁኔታ የሚገልጽ ማንኛውም መረጃ መሰብሰብ፣
3. የወያኔ ሠራዊት የተነጣይ አነስተኛ ክፍሎችን በወራራና ኣድብቶና አጥንቶ በደፈጣ ማጥቃት፣ መደምሰስ፣
4. የወያኔን የግንኙነት መስመሮችን በደፈጣና በድንገተኛ ወረራ ማጥቃት፣
5. የወያኔን ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ ሸምቆና አድፍጦ መምታት፣ ማውደም፡ ስንቅና ትጥቅ መማረክ፣
6. በዋና መንገድ ላይ የሚጓዙ የወያኔ መሆናቸው የተረጋገጠ ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎችን በሽመቃና በደፈጣ ማቃጠል፣
7. የወያኔ ኣገዛዝ ንብረት መሆናቸው የተረጋገጡ ተቋማት ማቃጠል፣ ማውደም፣
8. በታቀደ መንገድ ከወያኔ ወታደራዊ ኃይሎች ግምዣ ቤቶች ላይ መሳሪያ ለመግፈፍ የሚያስችል ተግባራትን መፈጸም፣
9. ወያኔ የሚጠቀምበትን መሰረተ ልማቶች ማውደም፣
10. ለወያኔ ኣገዛዝ እንቅስቃሴ የሚረዱ ዒላማዎችን ማቃጠል፡ ከጥቅም ውጭ ማድረግ፣ ማውደም፣
11. ለጠላት የኢኮኖሚ ዋልታ የሆኑ ዒላማዎችን ማቃጠል፣ ማውደም፣
የወያኔን የሕዝብ መጨቆኛ ኃይሎችን ለማስተጓጐል፣ ለማሰናከል፣ ለመበታተንና ለማውደም የምንችለው የእኛን ኃይሎች በአነስተኛ ቡድን እያደራጀን በተለያዩ ቦታዎች ማንቀሳቀስ ስንችል ነው።
የጐሬላ ውጊያ እንደዚህ በተለያዩ ቦታዎች የተደራጁ ኃይሎች በሚወስዱት እርምጃ የጠላትን ኃይል የመበታተን አቅምን ይፈጥራል።
የጠላት የተበታተን ኃይል በተናጥል ለማጥቃት እንዲያመች በአነስተኛ ቡድን መንቀሳቀስ የሚችሉና በርካታ ቦታዎችን የሚሸፍኑ የጎሬላ ተዋጊዎችን ማደራጀት ያስፈልጋል። እነዚህ ኃይሎች በተለያዩ ቦታዎች የሚንቀሳቀሱትን የጠላት ኃይል በተናጥል በመምታት ጠላት የማዳከም ተግባራትን ይፈጽማሉ።
አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ በተለያዩ ቦታዎች የሚንቀሳቀሱ የጎሬላ ተዋጊዎች አንድ ላይ በማሰባሰብ ሰፋ ያለ ግዳጆችን እንዲወጡ በማድረግ ተመልሰው ወደነበሩበት የእንቅስቃሴ ሂደት ውስጥ እንዲገቡ ማድረግ ይቻላል። የጎሬላ ተዋጊዎች እራሳቸውን ከአካባቢው ሁኔታ ጋር እያዋሃዱና የጠላት እንቅስቃሴ መሠረት አድርገው ነው ማንኛውንም እንቅስቃሴ የሚያደርጉት። ጠላት ፈጽሞ የጎሬላ ተዋጊዎች የት እንደሆኑ ማወቅ የለበትም።
የጎሬላ ተዋጊዎች ፍጥነት በተሞላበት ሁኔታ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ስለሚንቀሳቀሱ ጠላት የነሱን ዱካ ለማግኘት ያስቸግረዋል።
በመሆኑም የጎሬላ ተዋጊዎች ሁልጊዜ እራሳቸውን በእንቅስቃሴ ውስጥ ማግኘት ይኖርባቸዋል። ጠላት እዚህ ጋር ናቸው ብሎ ሊገምት በማይችልበት ሁኔታ ውስጥ መገኘት ይኖርባቸዋል።
የጐሬላ ውጊያ በባህሪው የጠላትን ኃይል መቶ በመሮጥ /Hit and Run/ ላይ የተመሰረተ ነው። እንደ መርህ የጐሬላ ተዋጊው ኃይል ወደ ጠላትም ሆነ ወደ ኋላ ወረዳ ወይም ነፃ መሬት በሚንቀሳቀስበት ጊዜ በሄደበት መንገድ አይመለስም፣ በተመለሰበት መንገድም እንደገና አይሄድም፤በዋለበት ቦታም አያድርም፣ባደረበት ቦታም አይውልም።
ይሄም ጠላት ጨርሶ የጎሬላ ተዋጊውን ዱካ እንዳያገኝ ያደርገዋል። የጎሬላ ተዋጊውም እራሱ ከጠላት እይታ በሚገባ እንዲሰውር ያደርገዋል።
የጎሬላ ውጊያ በምናካሄድበት ጊዜ መጨበጥ የሚገባን አስተምህሮ
መረጃ
ወደ ውጊያ ከመግባታችን በፊት በቅድሚያ ሶስት ነገሮችን በቅድሚያ በጥልቀት ማወቅ (Foreknowledege) ይኖርብናል እነሱም፦
1. ስለ ወገን (የራስህን የአጐራባች ክፍሎችን ጥንካሬዎችና ድክመቶች) ማወቅ፣
2. ስለጠላት (የጠላትን ጠንካራና ደካማ ጐኖች) ማወቅ እና
3. ስለ መሬት (አካባቢያዊ ሁኔታዎችን፦ስለመሬትና አየር ሁኔታ) ማወቅ ናቸው።
ከላይ የተጠቀሱትን 3 ነገሮች በጥልቀት የምንረዳበት ሁኔታ መፍጠር ከቻልን የምናደርገውን ውጊያ በብቃት ማሸነፍ የምንችልበትን ሁኔታ መፍጠር እንችላለን።
ስለራሳችን አቅም፣ ጥንካሬና ድክመት ማወቅ ከቻልን ባለን አቅም ልክ ምን መሥራት እንደምንችል ስለምንረዳ ከአቅማችን በላይ ከሆነ ኃይል ጋር በግብታዊነት ወይም በስሜት በመነሳት ውጊያ ውስጥ እንዳንገባ ያደርገናል።
ሁልጊዜ እንቅስቃሴዎችን ወይም ግዳጆችን መፈጸም የሚኖርብን ባለን አቅም ልክ ላይ ተመስርተን መሆን ይገባዋል። ይሄም በመጀመሪያ ያለን እውነተኛ አቅም ምንድነው ብለን በመጠየቅ ጥንካሬያችንና ድክመቶቻችን በመለየት ድክመቶቻችንን በመቅረፍ ጠንካራ ሆነን እንድንወጣ ያደርገናል።
ስለ ጠላት በቂ የሆነ መረጃ ማግኘት የምንፈጽማቸውን ግዳጆች ውጤታማ በሆነ መንገድ ለማከናወን ይረዳናል። በመሆኑም መረጃዎችን የሚያቀርቡልን ሰዎች በማሰማራት ስለጠላት በቂ የሆነ መረጃዎችና ግንዛቤዎች እንዲኖሩን ማድረግ ያስፈልጋል። ካለ መረጃ የሚደረግ ምንም አይነት እንቅስቃሴ መኖር የለበትም። ስለዚህ የጠላትን መረጃዎች ማግኘት የሚያስችል ተግባራትን መፈጸም ያስፈልጋል።
አካባቢን እንዲሁ በሚገባ ማወቅ ያስፈልጋል። ግዳጆችን ለመፈጸም የአካባቢው ሁኔታ አመችነትን ለመረዳት ቀድመን ስለ አካባቢው በቂ ግንዛቤ እንዲኖረን ማድረግ ያስፈልጋል። የውሃ ነጥቦች የት እንደሆኑ፤ ለመደበቂያ አመቺ የሆኑ ቦታዎች የትኞቹ መሆናቸውን፤ የተለያዩ እንቅስቃሴ ለማድረግ አመቺ የሆኑ አካባቢዎችንና ለደፈጣ አመቺ የሆኑ ቦታዎችን ለመለየት አካባቢን መልካ ምድርን የኣካባቢዊንን ወንዞች ተራሮችና ሚዳዎች አንደ እጃችን መዳፍ ማወቅ ያስፈልጋል።
ድንገተኝነት
በጠላት ላይ ድንገተኝነትን የምንወስደው በማንኛውም ጊዜ ጠላት ሳያስበው በድንገት ቅድሚያ የምንወስዳቸውን ርምጃዎች ሁሉ ያጠቃልላል። ድንገተኛ ማጥቃት ማለት ጠላት ሳያውቅና ለአፀፋ ምላሽ ጊዜ ሳንሰጠው የውጊያ የበላይነት ለማግኘት የሚደረግበት ሂደት ነው።
በውጊያ የበላይነት ለማግኘት ድንገተኛ ምት በጠላት ላይ ማሳረፍ ጠላት የመልሶ ማጥቃት ርምጃ እንዳይወስድብን ያደርገዋዋል። ጠላት የመልስ ምት ሊያደርግ የሚችልበትን እድል አለመስጠት የድንገተኛ ማጥቃት ዋና ጠቃሚ ጉዳይ ነው። በዚህ አይነት የማጥቃት ሂደት ጊዜ ከፍተኛ የምት ኃይልና ፍጥነት ወሳኙን ድርሻ ይይዛሉ።
በፍጥነት መንቀሳቀስ ወይም ፈጣን መነቃነቅን መፍጠር ጠላትን ለማሸነፍ ከሚረዱ ቁልፍ መገለጫዎች አንዱ ነው። የጠላት ዝግጁ
አለመሆንን ለእኛ ጥቅም በሚሰጥ መንገድ ለማዋልና ለመጠቀም ወደ ጠላት አቅጣጫ ባልተጠበቀ የጉዞ መንገዶች ተጓጉዞና ጠላት ጥንቃቄ ባላደረገባቸው የውጊያ ቀጠናዎች ላይ በድንገት ደርሶ ለመምታት የሚያስችል የተዋጊው ኃይል ፈጣን ተነቃናቂነትን መፍጠር ያስፈልጋል።
አቅርቦት (supply)
ማንኛውንም አይነት ስኬታማ ውጊያ ለማድረግ ከተፈለገ የሎጀስቲክ አቅርቦትን በሚገባው ቦታ ላይ ማዋል ያስፈልጋል። ያለ ስንቅና ትጥቅ ዝግጅት አንድን ውጊያ ማከናወን አይቻልም። እንደ አንድ የጎሬላ ተዋጊ የትጥቅ አቅርቦትን በዘለቄታዊ ሁኔታ ማሟላት የሚችለው ከጠላት ላይ በመግፈፍ ነው።
ግንኙነት
ግንኙነትቶች በአጠቃላይ በሁለት ወይም ከእዛ በላይ በሆኑ ሰዎች ወይም አካሎች መሀል የሚደረጉ የመረጃ ልውውጦችን የሚያመለክት ነው።መረጃው የግድ መተላለፍና መቀበል ወይም መረዳትን የሚጠይቅ ነው። በአንድ ተዋጊ ኃይል ውስጥ የሚደረግ ግንኙነት ማለት ማንኛውንም አይነት መንገድና ዘዴ በመጠቀም ከአንድ ሰው ወይም ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን ወይም ወሬዎችን ለሚመለከተው ሰው ወይም አካል ማሰራጨት ማለትነው። ይህ ግንኙነት ምስጥራዊነትን የተላበሰ እንዲሆን ማድረግ ያስፈልጋል።
ደፈጣ
ደፈጣ ማለት አንድ የጎሬላ ተዋጊ በአንድ ለማጥቃት አመቺ በሆነ ቦታ ላይ እራሱና ደብቆ የጠላት ኃይል በሚመጣበት ጊዜ ድንገተኛ በሆነ መንገድ የተኩስ ውርጅብኝ በመፈጸም የሚያኬድ የጥቃት አይነት ነው። በዚህ የጥቃት ሂደት የጠላትን ኃይል ወይም ንብረት የሆነውን ማንኛውንም ነገሮች ደምስሶ ወይም አውድሞ በፍጥነትና ቅልጥፍና መሰወር ነው።
በደፈጣ የሚደረግ ማጥቃት ጠላትን ለከፍተኛ ውዥንብር ስለሚዳርገው የጠላትን የመልሶ ማጥቃት አቅምን በከፍተኛ ሁኔታ ይሰብረዋል። በዚህም የወገን ኃይል ከፍተኛ የሆነ ድልን የሚጎናጸፍበት እድል ይፈጥርለታል።
ደፈጣ በምናካሄድበት ጊዜ መውሰድ የሚገባን ግንዛቤ
1. የወገን ሀይሎች ተስማሚ የቦታ አያያዝ፦
ውጤታማ ደፈጣ ለማከናወን የጎሬላ ተዋጊዎች ጥሩ የተኩስ ሽፋን ሊሰጡ የሚችሉበትና ጥሩ መደበቂያ ያለበትን ቦታ መርጠው መያዝ ይኖርባቸዋል። ይህም ጠላት በቀላሉ ውጤታማ የሆነ መልሶ ማጥቃት እንዳያደርግ ያግደዋል።
2. የመግደያ ወረዳ አቀማመጥ፦
የመግደያ መሬት ማለት ደፈጣው በሚደረግበት ቦታ ላይ አጠቃላይ ተኩሱ ትኩረት የሚያደርግበት አካባቢ ወይም ቦታ ነው። የተመረጠው የመግደያ መሬት ጠላት ከጎሬላው ተዋጊ የሚሰነዘርበትን ጥቃት ሊከልል ወይም ሊመክት ወይም ሊደብቃቸው የማይችልባቸው ቦታዎች መሆን ይኖርበታል። ጠላት ከሚደርስበት ጥቃት ማምለጥ የማይችልበት የመሬት አቀማመጥ ያለበት “የሞት ወረዳ” /DEAD ZONES/” ነው። የመግደያ ወረዳ በወገን የተኩስ መስመሮች በሚገባ የተሸፈነ ሊሆን ይገባል። የወገን ኃይል የያዛቸውን ቦታዎች ከመልቀቁ በፊት ማንኛውም ጠላት አቅም ስለሚኖረው ለያዘው አቅም ሁሉ በተኩስ ቁጥጥር ስር ሊሆንና ሊተኰስበት ይገባል። በእንደዚህ ዓይነት ቦታዎች የገባን ጠላት ሙሉ በሙሉ ከመደምሰስ ውጪ ሌላ አማራጭ ሊኖር ይገባል።
3. የተኩስ ትክክለኛ ወይም ተገቢ ጊዜ ላይ አጀማመር፦
የደፈጣውን ተኩስ ለመጀመር ከአዛዡ የሚወርድ ትእዛዝ ይጠበቃል። ደፈጣው ሊጀመር አካባቢ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል፣ስለእዚህ እያንዳንዱ ሰው በዒላማው ላይ ያነጣጥርና ለመተኮስ ዝግጁ ይሆናል፤ ትእዛዝ አንዴ ከተሰጠ በኋላ ሁሉም ሰው ከፍተኛ ሁኔታ ወደ መግደያ ወረዳ ይተኩሳል፤ ሁሉም የጠላት ሀይሎች-ተሽከርካሪዎችና ሠራዊት ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱ እስኪረጋገጥ ድረስ ወይም አዛዡ ተኩስ እንዲቆም ወይም የተኩሱ አቅጣጫ እንዲለወጥ ትእዛዝ እስኪሰጥ ድረስ በጠላት ላይ መተኮሱ ይቀጥላል። ጠላት ሙሉ በሙሉ መደምሰሱ ወይንም ከባድ ጉዳት ደርሶበት መሽመድመዱ እንደተረጋገጠ በፍጥነትና ቅልጥፍና በተሞላው መንገድ የጎሬላ ተዋጊዎቹ ከአካባቢው መሰወር ይኖርባቸዋል።
ጥብቅ ስነ ስርአት/ ዲሲፕሊን መኖር
የጎሬላ ውጊያ ውጤታማነት በጥብቅ ስነ ስርዓት መታነጽ ላይ ይወሰናል። ስለዚህ አባላቱ ምንም አይነት የስነ ስርዓት ግድፈት ሊታይባቸው አይገባም። በስነ ስርዓት ያልታነጸ ሰው እራሱ እና ድርጅቱ ላይ አደጋ የመጋበዙ መጠን ከፍተኛ ስለሆነ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ችላ የሚባል ተግባር አይደለም።
የጎሬላ ውጊያ እና ይህን ተግባራት የሚወጡ አባላት የሚኖራቸው ጥብቅ የሆነ ስነ ስርዓት ተነጣጥለው የሚታዩ አይደሉም። የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው። በመሆኑም አባላት ከፍተኛ ዲሲፕሊን ያላቸው ሊሆኑ ይገባል።
ቅድሚያ የመውሰድ ተነሳሽነት
አንድ ለነጻነት የሚታገል ኃይል ቅድሚያ የመውሰድ ተነሳሺነቱን ካጣ የሚፈልገውን የሚያደርግበት ወይም እንቅስቃሴውን የሚመራበት ነፃነት ያጣል ማለት ነው።
ይሄም እንቅስቃሴውን ደካማ ወይም የተጓተተ እንዲሆን ያደርገዋል። በመጨረሻም ለውድቀትና ለሽንፈት የሚዳረግበት ሁኔታ አይቀሬ ያደርገዋል። ጨርሶውኑም እንዲጠፋ ምክንያት ይሆናል።
ጠላትህን በሚገባ ማወቅ አለብህ። መረጃ ለማግኘት የመጀመሪያ ሁን፤ ውሳኔ ለመውሰድ የመጀመሪያ ሁን፤ እርምጃ ለመውሰድ የመጀመሪያ ሁን። ጠላት ላይ የበላይነትን ለመጎናጸፍ የሚቻለው ከላይ የተቀመጡትን ተግባራት ለመወጣት የሚያስችል አቅም ሲፈጠር ነው። ጠላትን በመከላከል ተግባር ላይ ብቻ ተወስኖ እንዲቀርና በኋላም እንዲደመስስ ማድረግ የሚቻለው የወገን ኃይል ቅድሚያ የመውሰድ ተነሳሽነቱ ከፍተኛ መሆን ላይ ባለው ጥንካሬ ነው።
ቅድሚያ የመውሰድ ተነሳሽነት ያለው ኃይል በማያቋርጥ እንቅስቃሴ ውስጥ እራሱን ያገኛል። ይህም የጠላት እንቅስቃሴ በወገን የማድረግ አቅም ብቻ ተወስኖ እንዲቀር ያደርገዋል።
የጠላት/የወያኔ ሠራዊት ኣደረጃጀትን ዶክትሪን
የወያኔ ሠራዊት ኣደረጃጀት በከፊል መደበኛ በከፊል ፀረ ሽምቅ ስልጠና የወሰደ የፀረ ሽምቅ የጦር ስልቶችን የሚጠቀም ነው።
 ወያኔ የሚከተለው የፀረ ጎሬላ/ሽምቅ መሰረታዊ ዶርክትሪን/መርሆ/ፍልስፍና ኣለው።
ይህም፥ ኣንድ ሽምቅ ተዋጊ ኃይል – በኃይል ሙሉ በሙሉ መደምሰስ ኣለበት የሚል ነው። የተወሰደ ጊዜ ተስወዶ፣ የፈለገው ኃይል ወስዶ፣ መስዋዕትነት ተደርጎ፣ በየትኛውም አካባቡው የሚገኝ የሽምቅ ኃይል መደምስ ወይንም መማረክ አለበት የሚል ነው። በአንጭጩ ኣስቀረው፤ አስኪያድግ ጊዜና ፋታ ኣትስጠው የሚል ነው።
 ኣንድ የሽምቅ ተዋጊ ህይል ባለበት ቦታ ሁሉ ፀረ-ሽምቅ ኃይል በኣካባቢው ይመደባል፤ ሥራው ሸማቂውን ማሳደድ ፥ ፋታ ማሳጣት፣ መምታት፣ መደምሰስ ወይንም መማረክ ኣለበት የሚል ነው። ኣንድም ሸማቂ ፣ የቆሰለ ሸማቂም ቢሆን በሕይወት መኖር የለበትም፤ መደምሰስ ወይንም መማረክ ኣለበት በሚል የወያኔ ዶክትሪን ያስቀምጠዋል። ወያኔ ይህን ተግባራዊ ለማድረግ 10,000, 20,000 ሠራዊት ለሞትና ለምርኮ ቢዳርግ ከቁብም ኣይቆጥረውም። ሠራዊቱን የእሳት ራት ከማድረግ ምንም ኣያግደውም።
ስለዚህ የሕዝባዊ ኣመጹ ኣካል የሆኑ የነጻነት ኃይሎች መከተል የሚገባቸው ዶክትሪን/መርሆዎች
1. ከምንም በላይ ራስን መጠበቅ፡ ህልውናን መጠበቅ (survival) ላይ የተመሰረተ መሆን ያለበት- ባልታሰበ የጠላት ከበባ ላለመያዝ ከፍተኛ ጥንቃቄ አንደ ብረት የጠነከረ ዲስፕሊና ከፍተኛ የመረጃ ብቃት አንዲኖርው ማድረግ የግድ ይላል። አካባቢውን በአይነ ቁራኛ መጠበቅ፤ ቅኝት ማድረግ፣ ንቁ ሆኖ ራስን ከጠላት ጥቃት መጠበቅ፣ አካባቢህን አንደ እጅህ መዳፍ ማወቅ የግድ ይላል። ከጠላት ጋር የሚደረጉ ፍልሚያዎች ከጀብደኘት የራቁ ብልሀትን፣ ስልትን፣ መርጃን ከደፋርነትና ጀግነነት ጋር ያጣመሩ መሆን ኣለባቸው። ከግዙፍ የጠላት ኃይል ጋር ፊት ለፊት ኣለመግጠም። በኣቅምና በብዛት ካኣንተ በላይ የሆነ ጠላት መሸሽ ብልሀት አንጂ ፍርሃት ኣይደለም።
2. የአቅም ቁጠባ – ብዙ ዒላማዎች ላይ ከመሯሯጥ ወሳኝ በሆኑ ጥቂት ዒላማዎች ላይ ማነጣጠርና ማጥቃት።
3. ድንገተኛ ጥቃት – ጠላት ባልጠበቀው ቦታና ሰዓት በሰውም ሆነ በጦር መሣሪያ ንብረት ላይ ጥቃት ማድረስ
4. እልህና ቁርጠኝነት – አርበኛው የሚወስዳቸው ማናቸውም አይነት ጥቃቶች ጠላትን ዳግም እንዳያንሰራራ አድርጎ መደቆስ
5. የአላማ ጽናት – ጠላት ምንም አይነት የአጸፋ እርምጃ ቢወስድም አርበኛው ሳይዘናጋና ልቡ ሳይከፈል ተልዕኮውን መፈጸም
ዋና ዋናዎቹ ናቸው።
• በሕዝብ የታቀፈና የተደገፈ የአርበኞች ትግል አሸናፊነቱ ሙሉ በሙሉ አስተማማኝ ነው። ይህን ዕውነት በተመለከተ ኢትዮጲያ ብዙ ታሪክ አላት። በተለይም በአምስት ዓመቱ የፋሺስት ኢጣሊያ ዘመን አርበኞቻችን ያሳዩት ተጋድሎና ፅናት፣ የሃገር ፍቅርና የሕዝብ ድጋፍ ትልቁ ምሳሌ ነው። ራስ ኣበበ ኣረጋይ በሸዋ፣ ራስ ኣሞራው ውብነህ በጎንደር፣ ፊታውራሪ በላይ ዘለቀ በጎጃም፣ ደጃዝማች በቀለ ወያ እና ደጃዝማችህ ግረሱ ዱኪ በደቡብ ኢትዮጵያ፣ ኮ/ል ኣብዲሳ ኣጋ፣ ልጅ ሀይለማርያም ማሞ፣ ጀ/ል ጃጋማ ኬሎ ፣ ራስ መስፍን ስለሺ፡ ቢትወደድ ኣዳነ፣ ከሴቶች አነ ወ/ሮ ሸዋረገድ ገድሌ፡ በፋሽስት ጣልያን የወራራ ዘመን የኣርበኝነት የሽምቅ ውጊያ የኣርበኝነት ተጋድሎ ካደረጉ ኣርበኞች ጥቂቶቹ ናቸው።
• በከባድ መሳሪያና በጦር ኃይል ብዛት የታገዘን ጠላት ፊት ለፊት መጋፈጥ የእሳት እራት መሆን ነው፤ አላስፈላጊ መስዋዕትነት ነው።
• የሽምቅ ተዋጊው ሁልጊዜም ቢሆን ራሱ በሚመቸውና በሚወስነው ቦታና ሰአት ብቻ መዋጋት ይኖርበታል። መቼ ማጥቃትና መቼ ማፈግፈግ እንዳለበት የሚወስነው እሱ ብቻ ነው።
• ስለ ጠላት እንቅስቃሴ በቂ መረጃ አስቀድሞ መሰብሰብ የግድ ይላል። የጠላት የሰው ኃይል ብዛት፣ የመሳሪያ አይነት፣ የቅድመ ዝግጅትና እቅድ መረጃዎች በጁ ካሉ ለሚወስዳቸው እርምጃዎች እጅግ ጠቃሚዎች ናቸው።
• በስርአት የታነጸና ጥሩ ልምምድ ያለው ትንሽ የሽምቅ ጦር ብዛት ያለውን የጠላት ጦር ማሸነፍ እንደሚችል ታሪክ በተደጋጋሚ አሳይቷል። በቻይና በጃፓን ኢምፔሪያሊስም ላይ፤ በኣፍጋንሲታን በሩስያ ላይ፤ በቪየትናም በኣሜሪካ ላይ በሕዝብ የተደገፉ በብዛትም በመሳሪያ ብዛትናኣ ጥራት ኣናሳ የሆኑ ሽምቅ ተዋጊዎች ድል ኣድርገዋል።
• የአላማ ግልጽነት፤ የመንፈስና የሞራል ጽናት፣ አንዲሁም ስትራቴጂካዊ ብልሀትና ብልጠት ለድል ኣድራጊነት ትልቅና ወሳኝ ድርሻ ኣላቸው።
• በቂ የውጊያ ልምምድና በራሳቸው መቆም የሚችሉ ተዋጊዎች ጽናት፣ ቆራጥነትና በመረጃና በእቅድ የሚሰሩ ጠንካራ መሪዎች መኖራቸው ሌላው ውስኝ ግብዓቶች ናቸው።
• የሽምቅ ውጊያ ከመደበኛ ጦርነት የሚለየው በመሳሪያም ሆነ በሠራዊት ብዛት ታግዞ ጠላት ላይ አንድ ትልቅ ጥቃት ማድረስ ሳይሆን አሳቻ ጊዜና ቦታ እየመረጠ ተደጋጋሚና ትንንሽ የደፈጣ የወረራ ጥቃቶች ማድረሱ ላይ ነው።
• ጠላትን ድንገት ማጥቃት፣ ማቁሰልና ማዳከም አይነተኛ ባህሪዎቹ ናቸው። ኣንድ ሽምቅ ተዋጊ ድንገት ያጠቃል፣ ያፈገፍጋል፣ ይበተናል ደግሞ ተመልሶ ተደራጅቶ ያጠቃል።
• የሽምቅ ተዋጊ አርበኛ አወቃቀር እንደልብ የሚደራጅና ሲያስፈልግም የሚበተን መሆን አለበት።
• ከተማን መቆጣጠርና ትላልቅ የኢኮኖሚ አውታሮችን መያዝ ወይንም ገዢ መሬቶችን መቆጣጠር፣ ተቶጣጥሮም አነዚህን መከላከል የሱ ሥራ አይደለም።
የሽምቅ አርበኛው ዋና አላማዎቹ የሚከተሉት ናቸው።
1. ተከታታይነት ያላቸው ትናንሽ ጥቃቶች በበርካታ ኣካባቢዎች ማካሄድ፣ ጠላትን እንቅልፍ መንሳት፣ ማበሳጨትና ሞራሉን ማዳከም፡
2. ጥቃቱን ተደጋጋሚና በሁሉም አቅጣጫ ማድረግ፡ ጠላት ሁሉንም ኣቅጣጫ ለመከላከል፡ የሠራዊት ክምችቱ እንዲበታተን፣ አንዲለጠጥ፣ ኣንዱ የጠላት ኃይል ለሌላው የጠላት ኃይል አንዳይደርስ፣ ኣቅሙና ጉልበቱ አንዲበታተን፣ እንዲከፋፈል ማስገደድ፤
3. ቀልጣፋ የሆነ የማፈግፈግ ስልት መጠቀም፣ እንደገናም ደግሞ ማጥቃትና እሱ ራሱ የሸማቂው ቡድን የወጠነው ዕቅድ ካልሆነ በቀር የጠላትን ጦር ቀጠና መልቀቅ።
4. በፍጹም በጀብደኝነት አለመጋፈጥ፤ መረጃን፣ የጎሬላ ስልቶችን፣ ጥበብን፣ ብልጠትና ብልሀትን መሠረት ኣድርጎ መንቀሳቀስ።
• በማያቋርጥ ተለማጭና ተለዋዋጭ እንቅስቃሴ ላይ በመሆኑ የሽምቅ ተዋጊው በቀላሉ የጠላት ኢላማ ውስጥ አይወድቅም። አስፈላጊውን ጥቃት ከፈጸመ በኋላ ይሰወራል።
• አርበኛው ሊፈጽመው ያሰበው ጥቃት ግልጽ የሆነ ሌሎች አርበኛ ባልደረቦቹ የተረዱትና በሚገባ የተዘጋጁበት መሆኑ በጣም ኣሰፈጊና መሰረታዊ ነው። ይህንን ለማድረግ ደግሞ በቂ የሆነ መረጃ ሊኖር ይገባል።
• አርበኛው ስለጠላት ሊኖረው የሚገባው ሁለንተናዊ መረጃ እጅግ ወሳኝ ነው።
• በጥሩ መረጃና በጥሩ ሞራል የሚንቀሳቀስ አርበኛ ግዳጁን ከመፈጸም የሚያግደው ምንም አይነት ኃይል አይኖርም።
• ይህ ትግል ረዥምና የሚያስከፍለውም መስዕዋትነት ከፍተኛ ቢሆንም እንኳ በዓላማ ጽናትና በመንፈስ ብርታት የታነፀን አርበኛ ካለመው ግብ ከመድረስ አያግደውም፤ ያሸንፋል እንጂ በፍጹም አይሸነፍም።
• በየቀኑ የሚቀዳጀቸውን ትናንሽ ድሎች እያበረከተ ከፍ ወዳለ ደረጃ ማድረስና የሕዝቡንም ንቃትና ድጋፍ ማሳደግ የሽምቅ ተዋጊው ዋነኛ አላማ መሆን ይኖርበታል።የአርበኛውና የሕዝቡ መደጋገፍ ወደ ማያጠራጥር የድል ጎዳና ያደርሳል።
• የጠላትን ጦር እንቅስቃሴና ግንኙነት በመግታት ትላልቅ ከተሞች ውስጥ ብቻ አፍኖ ይዞ በገጠሩና ትናንሽ ቀበሌዎች ውስጥ አርበኛው የራሱን የተቀውሞ ጎራ ማጠናከርና ብሎም በየፊናቸው የሚንቀሳቀሱትን ሌሎች አርበኞች ወደ አንድ ስብስብ ማምጣት ይኖርበታል።
• የአርበኛው ቀዳሚ ስትራቴጂ ያለ የሌለ ኃይሉን አሰባስቦ ጠላት ባላሰበው ሰአትና ቦታ ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ ነው። ይህን ሲያደርግም የጠላት ጦር መልሶ ለማጥቃት የሚችልበትን አቅም ሙሉ በሙሉ በማሳጣት መሆን ይኖርበታል።
ማጠቃለያ
ኣርበኞች የራሳቸውን ህልውና ለመጠበቅ ከፍተኛ ጥንቃቄ በማድረግ፡ በመረጃና በአቅድ ላይ ተመስርተው የሚከተሉትን መተግበር፦
1. በመላው ኢትዮጵያ በቀበሌ፣ በወረዳ፣ በዞን፣ በክልል የሚገኙና በሕዝብ ላይ ግፍ የሚፍጽሙ የወያኔን የኣስተዳድርና የደህንነት የፖሊስ ጣቢያዎች፡ የሚሊሽያ መዋቅሮችን ማጥቃት ፣ መበጣጠስ፣ በሕዝብ ላይ ግፍና ጥቃት የሚፈጽሙትን ግለሰቦች መምታት፣ ማሰወገድ፣
2. በመላው ኢትዮጵያ በጠላት ስስና ደካማ ጎኖች፤ በትናንሽ ተነጣይ የጠላት የጦር ክፍሎች ላይ የደፈጣና የወረራ ጥቃቶች፡
3. በኣራቱም የኢትዮጵያ ማእዘናትና ለወያኔ ግኙነትና ኣቅርቦት የሚያገልግሉና ዋና ዋና መንገደች ላይ በሚንቀሳቅሱ የጠላት መሆናችቸው በተረጋገጡ ተሽከርካሪዎች የነዳጅ ዲፖ መኪናዎች ላይ በመረጃናላይ የተመሰረቱ የደፈጣ ጥቃቶች መሰንዘር፡
4. የጠላት ወይንም የወያኔ ኢኮኖሚያዊ ተቋማት መሆናቸው በተረጋገጡ ላይ የማቃጠል፣ የማውደም አርምጃዎችን መውሰድ፡
5. በኣናሳ የጠላት የጦር ሰፈሮችና የፖሊስ ጣቢያዎች ላይ፣ ወዘተ የደፈጣና የወረራ ድንገተኛ ጥቃቶችን ተግባሪዊ ማደረግ፡
6. በጠላት ላይ የሚደረጉ ጥቃቶች ሁሉ ኣርበኛው በመረጣቸው ጊዜ፡ ቦታና ሁኔታዎች ተመስርቶ ጥቃቶችን በብዛትና በስፋት በበርካታ ኣካባቢዎች ማድረግ፡
7. አነዚህ በተደረጉ መጠን የወያኔ ሠራዊት ሞራል ይብሱኑ አየተዳከመ ይሄዳል፣ ክመዳከምም ኣልፎ ሞራሉ ይላሽቃል፣ ይሰላቻል። የሚከዳው፣ የሕዝቡን ትግል የሚቀላቀለው፤ አንዲሁም በወያኔ ኣዛዦቹ ላይ የሚያምፀው ሠራዊት ቁጥር ይጨምራል።
8. በተለይም በሁሉም ቦታዎች፣ ኣካባቢዎችና ዋና ዋና የግንኙነትና የኣቅርቦት መንገዶች ላይ የሚደረጉ ወረራና ደፈጣዎች ሲበራከቱ፣ የወያኔ ጦር ኃይሉን በየቦታው ለመበታተን ይገደዳል፣ ወይንም ጥቂት ዋና ዋና ከተሞች ላይ ኃይልኑን ኣከማችቶ አነዚህን ከሸማቂ ኣርበኞች ለመከላከል ይገደዳል።
9. የጠላት ጠንካራ ጎኖቹ መሳሳት መመናመን ሲጀምሩ የጠላት መሪዎች በከፍተኛ ደረጃ ይሸበራሉ፤ ለማቀድ ለማሰብ ኣስቦ ለመንቅሳቅስ የማይችሉበት የሞራልና የስነልቦና ሁኔታ ውስጥ የሚገቡበት ሁኔታ ይፈጠራል። ይህ ደግሞ ሕዝብን የሚስቆጣ ትግሉን የሚያግዙና የሚያጠናክሩ በርካታ ትልልቅ ስህተቶች እንዲፈጽሙ ያደርጋቸዋል፡፡
10. በዋና ዋና መንገዶች ላይ የጠላት የኣቅርቦትና የግንኑነት መንገዶችና መስመሮች ላይ የሚንቀሳቅሱ ተሽከርካሪዎች ከደፈጣ ጥቃቶች ለመከላከል ጠላት ኮንቮይ ወንም አጃባ ይጀምራል። ይህ ደግሞ በሠራዊቱ ላይ ብቻ ሳይሆን በወያኔ የኢኮኖሚያዊ ተቁዋሞች ላይ ከፍተኛ ውጥረትና አጥረት ይፈጥራል፡
11. የጠላት የገንዝብ ኣቅሙ ሰራዊቱን ለመቀለብና ለማስታጠቅ ያለው ኣቅም ይመናመናሉ። በሁለንተናዊ መልኩ የጠላት ጠንካራ ጎንኖቹ ሁሉ መሳሳት፣ መዳከም፣ መመናመንና መፍረክረክም ይጀምራሉ። በ100 ቦታ ላይ በስለት ተወግቶ ደሙ ያለማቋረጥ እንደሚፈስና ለሞት እንደሚጋለጥ ሰው ይሆናል።
12. ለሸማቂው ኣርበኛ የተመናመኑና የተበታተኑን አነዚህን የጠላት ሠራዊት ክፍሎች በብዛት ኣድቅቆ ለመምታት ለመደምሰስ ለማውደም የሚያስችለው ኣዳዲስ ሁኔታዎችን ይፈጠርለታል።
13. በዚህ ሂደት የሽምቅ ተዋጊ ኣርበኞች ሞራልና የውጊያ ልምድ በከፍተኛ ደረጃ መዳበር ይጀምራል። የሕዝብ ወገኖች በራስ የመተማመን፣ ሥርዓቱን በድፍረት የመታገል፤ ሕዝብም ለኣርበኛው የሚሰጠው ድጋፍ በከፍተኛ ደረጃ ይጨምራል። ኣርበኛውን የሚቀላቀለው ኢትዮጵያዊ በከፍተኛ ቁጥርና በስፋት ማግኘት ይጀምራል፣ ኃይሉ ይጠናከራል፤ ከሽምቅ ተዋጊነት ወደ ሞባይል ጦርነት/ማለት አንደ መደበኛ ጦር የመዋጋት ደረጃ የሚሸጋገርበት ሁኔታዎች ይፈጠራሉ ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል ለድል መቃረብን የሚመልክት ኣንዱና ትልቁ መለኪያ ይሆናል ማለት ነው።
ኣንብበው ያስተላልፉ6c8d9-15181707_1137531262981768_4033955364324500917_n-webp

Sunday, December 4, 2016

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ከህወሓት መራሹ መከላከያ ሰራዊትና ልዩ ኃይል ጦር ጋር ዋልድባ ላይ ባደረገው ከባድ ውጊያ ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ፡፡


የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ትናንት ከቀትር በኋላ ዋልድባ ላይ በሰነዘረው ድንገተኛ እና ከባድ ጥቃት የህወሓት መራሹን የመከላከያ ሰራዊትና ልዩ ኃይል ጦር ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ እስከ አመሻሽ 12 ሰዓት ድረስ ለሁለት ተከታታይ ሰዓታት በጥይት ቆልቶታል፡፡
በመሆኑም ከህወሓት ጦር በኩል በትንሹ 29 ወታደሮች ሲሞቱ ከ40 በላይ ደግሞ ቆስለዋል፡፡

Tuesday, November 15, 2016

The ongoing hunger striking in stockholm November 15, 2016

ካናዳ በኢትዮጵያ ስር ነቀል የፖለቲካ ተሃድሶ እንዲደረግ ጠየቀች


ካናዳ በኢትዮጵያ ስር ነቀል የፖለቲካ ተሃድሶ እንዲደረግ የጠየቀች ሲሆን መንግስት የሚወስደው እርምጃ እጅግ ኣስጨንቆኛል በማለት ተናግራለች። ስላማዊና ኣስቸኳይ ውይይት እንዲደረግ የጠየቀችው ካናዳ በቅርቡ በኣማራና በኦሮሚያ ክልል ቤመንግስት የተፈጸሙ ግድያዎችና ኣፈናዎች ኣሳሳቢና ሊጣሩ የሚገቡ ናቸው ስትል ኣስታውቃለች። ካናዳ ለኢትዮጵያ እርዳታ ከሚሰጡ ኣገሮች እንዲሁም በፖለቲካ የተገፉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ከሚያስጠጉ ኣገሮች አንዷ ናት።

በሰሜን ጎንደር በመንግስት ወታደሮችና ራሳቸውን ባደራጁ ሃይሎች መካከል ያለው ፍጥጫ እንደቀጠለ ነው።


ኢሳት ዜና :- በሰሜን ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳ እንቃሽ አካባቢ ራሳቸውን ያደራጁ የነጻነት ሃይሎች ከአገዛዙ ወታደሮች ጋር ለሳምንት የዘለቀው ፍጥጫ ዛሬም ቀጥሎአል። የቡድኑ አስተባባሪ ለኢሳት እንደገለጸው፣ ቀደም ብሎ ተደርጎ በነበረው የተኩስ ልውጥ በአገዛዙ ወታደሮች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል። ምንም እንኳ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወታደሮች አካባቢውን ከበው በመጠባበቅ ላይ ቢሆንም፣ ጫካ የገቡት ሃይሎች አሁንም በጥሩ የጥንካሬ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ገልጸዋል። አገዛዙ በሃይማኖት አባቶች በኩል እጃችንን እንድንሰጥ ጥረት ቢያደርግም፣ እኛ ግን የሚደርስብንን ስለምናውቅ እጅ ለመስጠት ፍለጎቱ የለንም ብለዋል። የኢትዮጵያ ህዝብ ሁለንተናዊ ድጋፍ እንዲያደርግላቸው አስተባባሪው ጥሪ አቅርበዋል።
በሌላ በኩል በርካታ ቁስለኛ የስርዓቱ ወታደሮች በጎንደር ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ነው፡፡ በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል በአገዛዙ ወታደሮችና በእያካባቢው እየተደራጁ በሚታገሉ የነጻነት ሃይሎች መካከል በየጊዜው የተኩስ ለውውጥ እንደሚካሄድ የሚደርሱን መረጃዎች ያመለክታሉ።

Sunday, November 13, 2016

የህወሓት ከፍተኛ አመራር አባላት ተሰብስበው በሙስና ወንጀል ታስረው የነበሩትን የፓርቲው አባላት ከእስር እንዲለቀቁ ወስኗል


images
የህወሓት ከፍተኛ አመራር አባላት ተሰብስበው በሙስና ወንጀል ታስረው የነበሩትን የፓርቲው አባላት ከእስር እንዲለቀቁ ወስኗል
በዚህ መሰረት በሙስና ወንጀል የተፈረዱና የተጠረጠሩ እስረኞች (የህወሓት አባላት) በሙሉ ከእስር መለቀቃቸው ተረጋግጧል። ምክንያት፡ ሁሉም የህወሐት አባላት በሙስና መጨማለቃቸው በመረጋገጡና “ማን ታስሮ ማን ይቀራል?!” የሚል ውዝግብ በመነሳቱ ነው። እናም ሁሉም የህወሓት አመራር ከሚታሰር የታሰረ ሁሉ ይፈታ ተብሏል። ለህወሓት ሰዎች ሙስና ህጋዊ የሆነ ይመስላል። It is so!!

-አስቸኳይ የድረሱልን ጥሪ ሰሜን ጎንደር እንቃሽ


ሰሜን ጎንደር እንቃሽ ላይ አምስተኛ ቀኑን በዘለቀው ጦርነት የተበሳጨው ወያኔ ያለ የሌለ ሃይሉን በመላክ ከበባ በማድረግ ላይ ስለሆነ በጀግንነት እየተዋጋ ያለው የገበሬ ጦር አፋጣኝ ትብብር ከቅርብም ከሩቅም ላለ ወገን አቅርቧል።
1) በተለይም በጃኖራ፣ በአጅሬ፣ በቆላ ወገራ ያለው ወገን በፍጥነት እንዲደርስ።
2) በኪንፋዝ በለሳ ያለው ወገን አቆራርጦ እንዲደርስ።
3) በቆላ መረባና በመሬና ያለው ወገን ደግሞ በበርሃው አቋርጦ ለከበባ እየመጣ ያለ የአጋዚ ሃይል ስላለ እዛው እንዲያስቀሩት።
4) የዳባት የገደብጌ የአምባ ጊዮርጊስ ወጣት መንገድ በመዝጋት መረጃ በመለዋወጥና ጠላትን በያለበት በመወጠር ትብብራቹህ እንዳይለየን ብለዋል።
በቄስና ሽምግልና ስም ወያኔ የሞከረውን አክሽፈው አሁንም ጠላትን እንደገጠሙ ነው። አደራ ጥሪው ለሁሉም ይድረስ። እየደወላቹህ ወገን አስተባብሩ። አደራ ይህን መልእክት በፍጥነት አሰራጩት።
ሙሉነህ ዮሃንስ
 

Sunday, November 6, 2016

“ኮማንድ ፖስቱ ገና አልተደራጀም ተብያለሁ። እስከዛሬም ማንም ያነጋገረኝ አካል የለም”


ዳግማዊ ተሰማ

ከተወሰኑ ደቂቃዎች በፊት የቀድሞ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የኦዲትና ኢንስፔክሽን ሃላፊና የምክር ቤት አባል የነበረው ዳግማዊ ተሰማን እኔ፣ ዳንኤል ሺበሺ፣ አናንያ ሶሪ፣ ሃብታሙ ምናለና ፍቃዱ በቀለ ካዛንቺስ 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ ጠይቀነው ነበር።
ዳግምም “ከታሰርኩ ዛሬ ሳምንቴ ነው። እስከዛሬ ማንም ያነጋገረኝ አካል የለም። ስም፣ አድራሻዬንና የትምህርት ደረጃዬን ብቻ ነው የተጠየኩት። ኮማንድ ፖስቱ ገና አልተደራጀም ተብያለሁ። ጠፍተህ ከርመሃል…’ ከመባል ወጪ ለምን እንደታሰርኩ እንኳን በዝርዝር አላውቀውም። ከምኖርበት ኦሎምፒያ አከባቢ ግን በርከት ያሉ ልጆች ታስረዋል።” ብሎናል።
ያው የመጠየቂያው ደቂቃ በጣም ትንሽ በመሆኑ ብዙ ነገር መነጋገር ሳንችል ቀርተናል። ከፖሊስ ጣቢያው ቅጥር ግቢ ያለው የጸሐይ ሙቀት ደግሞ አይጣል ነው። ጸሐይቷ እንኳን ቀዝቀዝ ብትል ምናለበት ….

Thursday, November 3, 2016

የኢትዮ-ምህዳር ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ ታስረ


የሳምንታዊው ኢትዮ-ምህዳር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ፣ በጋዜጣው ላይ ግንቦት 2007 ዓ.ም ታትሞ በወጣውና በመንበረ ፓትሪያርክ ቅድስት ማርያም ገዳም ላይ የገንዘብና የንብረት ሙስና መኖሩን የሚያጋልጥ ዜና መስራቱን ተከትሎ፣ የቀረበበትን ክስ ሲከታትል ቆይቶ ዛሬ በፌዴራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 6ኛ ወንጀል ችሎት የጥፋተኘት ውሳኔ ተሰጥቶት ታስረ።
የጋዜጠኛውና የጋዜጣው ጠበቃ አቶ በሀይሉ ተስፋሁን እንደገለጹት፤ ፍርድ ቤቱ የግራ ቀኙን ክርክር ካደመጠ በኋላ በወንጀል ሕጉ አንቀጽ 613/3 መሰረት ከባድ የስም ማጥፋት በሚል ደንበኛቸው ጥፋተኛ መባሉን ተናግረዋል።
እንደጠበቃው ምላሽ ከሆነ፣ በወቅቱ ዜናውን የሰራው ሪፖርተር ከሰበካ ጉባዔው የውስጥ ምንጮች በመረጃ ተገቢውን መረጃ ከማጠናቀር ባሻገር፤ የዜና ዘገባውን ሚዛናዊ ለማድረግ ሪፖርተሩና ጋዜጠኛ ጌታቸው ጉዳዩ የሚመለከተውን ሃይማኖታዊ ተቋም ለማነጋገር ተደጋጋሚ ሙከራ ቢያደርጉም “ዜናውን እንዳታወጡት!” የሚል ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸው ነበር።
ክሱ ከተጀመረም በኋላ ክሱን በበቂ ሁኔታ መከላከላቸው የሚናገሩት ጠበቃ በሃይሉ፣ በዛሬው የፍርድ ቤት ወሎ የግራ ቀኙ የቅጣት አስተያየት ከተሰማ በኋላ የፍርድ ውሳኔ ለመስጠት ለህዳር 06 ቀን 2009 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል።
ጋዜጠኛ ጌታቸውም ዛሬ ፖሊስ ጣቢያ የታስረ ሲሆን ከነገ በኋላ ባሉ ቀናት ወደቂሊንጦ እስር ቤት ይዘዋወራል ተብሎ ይጠበቃል።
ኢትዮ-ምህዳር በሀገራችን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ትታተም የነበረች ጋዜጣ ስትሆን በተለያዩ ጊዜያት ህትመቷ እየተቋረጠ በዋና አዘጋጁ የግል ጥረት አሁንም ደረስ ዘወትር ቅዳሜ የምትነበብ ጋዜጣ ነች። ጋዜጠኛ ጌታቸውም በተለያዩ ጊዜያት እየተከሰሰና እየታሰረ አስቸጋሪውን የኢትዮጵያ የጋዜጠኘት ሙያ በመጋፈጥ ላይ ይገኛል።
ከዚህ ቀደም የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሙስና የዜና ዘገባ ቀርቦበት ኢትዮ-ምህዳር ጋዜጣ ላይ ክስ አቅርቦ ነርበ። ጌታቸውም እንደዋና አዘጋጅነቱ ክስ ቀርቦበት ከባልደረቦቹ ጋር ሀዋሳ ፍርድ ቤት ሲመላለልሱ፤ እነሱ ተጭነውበት የነበረው ባጃጅ ተሽከርካሪ ሆነ ተብሎ ተገጭቶ የመገልበጥ አደጋ ገጠመው።
የጋዜጣው ከፍተኛ አዘጋጅ የነበረው ጋዜጠኛ ኤፍሬም በየነም በአደጋው በደረሰበት ከባድ አደጋ ከወገቡ በታች ፓራላይዝድ ሆኖ ዛሬም ድረስ የአልጋ ቁራኛ ሆኖ ይገኛል።
ጋዜጠኛ ኤፍሬም በሀገርና ከሀገር ወጪ የህክምና እርዳታ ቢደረግትለም ከገጠመው ችግር ሊፈወስ አልቻለም። በወቅቱም ጋዜጠኛ ጌታቸው ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶበት እንደነበረ አይዘነጋም።

ጀርመን እና የአውሮጳ ኅብረት ፣ከወያኔ መንግሥት ጋር መሥራት የማይችሉበት ደረጃ ላይ እንደደረሱ አንድ የጀርመን ፖለቲከኛ አስታወቁ ።

ጀርመን  እና የአውሮጳ ኅብረት ፣ ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ የማያደርግ ፣ ከመሬቱ የሚያፈናቅል እና በሰላማዊ ሰልፈኞችም ላይ ተኩስ ከፍቶ የሚገድል ካሉት መንግሥት ጋር መሥራት የማይችሉበት ደረጃ ላይ እንደደረሱ አንድ የጀርመን ፖለቲከኛ አስታወቁ ። ይህን አሰተያየት የሰጡት ኒማ ሞቫሳት በጀርመን ምክር ቤት የግራዎቹ ፓርቲ ተወካይ ፣ ጀርመን እና የአውሮጳ ኅብረት በኢትዮጵያ ህዝብን ተጠቃሚ የማያደርጉ አሠራሮች እንዲቀየሩ ጥረት እንዲያደርጉ  በሰጡት ቃለ ምልልስ ጠይቀዋል። በርሳቸው አስተያየት ይህ ተግባራዊ ካልሆነ ከኢትዮጵያም ሆነ ከሌሎች የአፍሪቃ ሀገራት ወደ አውሮጳ የሚጎርፉ ስደተኞችን ማስቆም አይቻልም። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል የጀርመን የህዝብ እንደራሴን ኒማ ሞሶቫትን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል።

Monday, October 24, 2016

አሜሪካ በኢትዮጵያ ጉዞ ላይ ማስጠንቀቂያ አወጣች


የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ከትናንት በስተያ ምሽት ላይ ባወጣው ማስጠንቀቂያ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ አማራና ኦሮምያ ክልሎች ውስጥ በቀጠለው ለብዙ ሕይወት መጥፋት፣ በሺሆች ለሚቆጠሩ ሰዎች መታሠርና መጎዳት እንዲሁም ለተከታታይ የንብረት ውድመትን ምክንያት በሆነው አለመረጋጋት ምክንያት አሜሪካዊያን ወደ ኢትዮጵያ ለማድረግ የያዙትን እጅግ አስፈላጊ ያልሆነ የጉዞ ውጥን ሁሉ እንዲሠርዙ አሳስቧል፡፡
በአሁኑ ጊዜ በሃገሪቱ ውስጥ ባለው የፀጥታ ሁኔታ ምክንያት የአሜሪካ ኤምባሲ በብዙ የሃገሪቱ ክፍሎች ውስጥ የቆንስላ አገልግሎት ለመስጠት ያለው ችሎታ የተወሰነ መሆኑንም ይኸው የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ የጉዞ ማስጠንቀቂያ አመልክቷል፡፡
የኢትዮጵያ መንግሥት ከመስከረም 28/2009 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መደንገጉን መግለጫው አስታውሶ ጥቅምት 5/2009 ዓ.ም በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እርምጃዎች አፈፃፀም መመሪያ መሠረት ግለሰቦች ወትሮ የተፈቀዱ የነበሩ ግንኙነት ማድረግን፣ መገናኛ ብዙኃንን መከታተልን፣ በስብሰባዎች ላይ መሣተፍን፣ ከሌሎች መንግሥታት ወይም ከውጭ ድርጅቶች ጋር ግንኙነቶችን ማድረግን፣ የሰዓት እላፊ ገደብን መጣስን የመሳሰሉ ተግባራት ውስጥ ቢገኙ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሊታሠሩ እንደሚችሉ አሳስቧል፡፡
መመሪያው የዩናይትድ ስቴትስና የሌሎችም ሃገሮች ዲፕሎማቶች ለመንግሥት ቀድመው ሳያሳውቁና ፍቃድ ሳያገኙ ከአዲስ አበባ ከአርባ ኪሎ ሜትር ርቀት ዘልቀው እንዳይጓዙ የሚከለክል መሆኑ የአሜሪካ ኤምባሲ ለዜጎቹ ድጋፍ ለመስጠት ያለውን አቅም በብርቱ እንደሚጎዳው መግለጫው አስረድቷል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ መመሪያው ሙሉ ቃል በአሜሪካ ኤምባሲ ዌብ ሳይት ላይ ሠፍሮ እንደሚገኝም አስታውቋል፡፡
የኢንተርኔት፣ የሞባይል ዳታና የስልክ አገልግሎቶች በመላ ሃገሪቱ ውስጥ በየወቅቱ ወይም ሙሉ በሙሉ የሚቋረጡ መሆናቸውም ኤምባሲው ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ የዩናይትድ ስቴትስ ዜጎች ጋር የሚያደርገውን ግንኙነት የሚያስተጓጉል መሆኑንም የጉዞ ማስጠንቀቂያው አመልክቷል፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ በሚቆዩበት ጊዜ ዜጎቹ አማራጭ የግንኙነት ዝግጅቶች እንዲኖሯቸውና ያለውን ሁኔታም ለቤተሰብና ለወዳጆቻቸው እንዲያሳውቁም የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ መክሯል፡፡
የፀጥታ ማሳሰሲያ መልዕክቶችን ከአሜሪካ ኤምባሲ ለማግኘት መመዝገብ የሚቻልበትን ሁኔታ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ ባወጣው በዚህ የጉዞ ማስጠንቀቂያ ሠነድ መጨረሻ ላይ አስፍሯል፡፡ (ከሥር ከተቀመጠው የእንግሊዝኛው የማስጠንቀቂያ ሠነድ በታች ማግኘት ይቻላል፡፡)
ዜጎቹ ሠላማዊ ሰልፎችና ትላልቅ ስብሰባዎች ላይ እንዳይገኙ፣ አካባቢዎቻቸውን ያለመታከት እንዲያጠኑና የሚገኙበትን የግል ደኅንነት ሁኔታ እንደዲገመግሙም የማስጠንቀቂያ ሠነዱ መክሯል፡፡
መንግሥቱ ለሰልፎች ምላሽ ለመስጠት ኃይል ሊጠቀምና ቀጥታ ተኩስ ሊከፍትም እንደሚችልና ሰላማዊ ይሆናሉ የተባሉ ሰልፎችም ያለማስጠንቀቂያ የኃይል ብተና እርምጃ ሊወሰድባቸው ወይም ሰልፎቹ ወደ ሁከት ሊለወጡ እንደሚችሉ ዜጎቹ እንዲያስታውሱ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ አስጠንቅቋል፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የዩናይትድ ስቴትስ ዜጎች የደኅንነት ሁኔታቸውን እንዲከታተሉና በፍጥነት መውጣት ካለባቸውም ሊጠቀሙበት የሚችሉት አማራጭ ዕቅድ እንዲያዘጋጁም አሳስቧል፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ሠራተኞች ኦሮምያን፣ አማራን፣ ሶማሊን፣ ጋምቤላን፣ ደቡብ ኢትዮጵያን ክልሎችና የኢትዮጵያና የኬንያ፣ እንዲሁም የኢትዮጵያና የኤርትራን የድንበር አካባቢዎች ጨምሮ ወደ ብዙ የሃገሪቱ ክፍሎች የግል ጉዞዎችን እንዳያደርጉ የተገደቡ መሆናቸውንም መግለጫው አመልክቶ ለሥራ የሚደረጉ ጉዞዎች በተናጠል እየታዩ እንደሚፈቀዱም ገልጿል፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ሠራተኞች ወደ አዲስ አበባና አዲስ አበባ ውስጥ ያለ ገደብ መጓዝና መንቀሳቀስ እንደሚችሉ የማስጠንቀቂያው ሠነድ ጠቁሟል፡፡
በአካባቢው ስላለው የአል-ሻባብ እንቅስቃሴ፣ የውንብድና ቡድኖች እና ሌሎችም የደኅንነት ሥጋቶች ኢትዮጵያን በሚመለከተው የመረጃ ምዕራፍ የደኅንነት ክፍሉን ሠነዶች እንዲያዩ መግለጫው መክሯል፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የግንኙነት ሁኔታ ለመተንበይ አስቸጋሪ በመሆኑ ምክንያት የዩናይትድ ስቴትስ ዜጎች በስማርት ትራቭለር ኢንሮልመንት ፕሮግራም – ኤስ.ቲ.ኢ.ፒ. /ስቴፕ/ ከሚያደርጉት ምዝገባ በተጨማሪ በቴክስት ወይም ኤስኤምኤስ የደኅንነት መረጃ ማግኘት እንዲችሉ የሞባይል ስልክ ቁጥሮቻቸውን ለኤምባሲው እንዲያስመዘግቡ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ በጥብቅ አሳስቧል፡፡


ትግላችንን ከዳር ለማድረስ የሚከተሉትን 8 ተጨባጭ እርምጃዎች ሕዝባዊ ትግሉ በቀጣይነት ይወስዳል



ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
በሀገራችን ኢትዮጵያ የተከሰተው ስር የሰደደ የፖለቲካ ቀውስ በሰለጠነ የውይይትና የድርድር መንገድ እንዲፈታ ለሀገር ደህንነት ከሚያስቡ የአገር ሽማግሌዎችም ሆነ ከተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወዳጆቹ ጭምር የቀረበለትንና የሚቀርብለትን ጥሪ አሌ ብሎ፤ ይህ እኩይ የጥቂት ሽፍቶች ሥርዓት ለ25 ዓመታት ሲያካሄድ የቆየውን የሕዝብና የሀገር ሀብት ዝርፊያ ከማቆም ይልቅ “ሀገሪቷን መዝረፍ ካልቻልኩ አቃጥያት እጠፋለሁ” ብሎ የመጨረሻው የሆነውን የጥፋት መንገድ ከሰሞኑ “የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ” በሚል ስያሜ ባወጀው “የባርነት አዋጅ” ለሁሉም ግልጽ አድርጓል። ይህንን የወያኔ የዘራፊዎች ቡድን ለረጅም ጊዜ በቅርብ ስንከታተልና በተግባርም ስንፈትነው ለቆየነው የነፃነት ኃይሎች ይህ እርምጃው ስንጠብቀውና ስንዘጋጅበት የነበረ ስለሆነ በእውነቱ በፍጹም አልገረመንም። ትንሽም ቢሆን ያስገረመን ይህንን የመጨረሻ ጥይቱን እንደዚህ በቶሎ መጠቀሙ ነው። የመጨረሻ ጥይቱ ነው የምንለው ከዚህ በኋላ ሊጠቀምበት የሚችለው ምንም ሌላ መሳሪያ እንደሌለው ስለምናውቅ ነው።
በእርግጥ በዚህ አዋጅ ውስጥ አገዛዙ ሊወስዳቸው ያሰባቸው እርምጃዎች አብዛኛዎቹ ከዚህ በፊትም እራሳቸው ካወጧቸው ህጎችና ህገመንግስቱም ውጪ ያለምንም ከልካይ ሲተገብሯቸው የነበሩ እርምጃዎች ናቸው። የመንግሥትን ስልጣን ከተቆጣጠሩ ጀምሮ በስልጣናቸው በመጣ ጉዳይ አንድም ጊዜ ሕጋቸውን አክብረው አያውቁም። ያለሕግ ሲያስሩ፤ ያለሕግ ሲገድሉ፤ ያለሕግ የመገናኛ ብዙሀንን ሲዘጉና ሲያፍኑ፤ ከሕግ ውጪ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችን ሲያፈርሱና ያላፈረሱትን ደግሞ እራሳቸው የመረጡላቸውን መሪዎች ሲያስቀምጡ ነው እስካሁን የዘለቁት። ከዚህ አንጻር ይህ አዋጅ ቀድሞውንም ኢሕጋዊ የሆነ ስራቸውን ይበልጥ ኢሕጋዊ በሆነና አይን ባወጣ መንገድ፤ ለፈረንጆች ማባበያ ያጠለቁትን የሕጋዊነት ጭምብል አውልቀው እርቃናቸውን ከመታየታቸው ባሻገር ብዙ አዲስ ነገር የለውም። ይህን አዋጅ ከዚህ በፊት ሲያደርጉት ከነበረው በተለየ እንድንመለከተው የሚያደርገን ከአዋጁ እናገኝበታለን ብለው የሚያስቡትና በሕዝባችን ላይ ሊያሳርፉት የፈለጉት፤ ከተሳካላቸው ዘላቂ አንድምታ ያለው የተገዢነት ስነ ልቦና ውስጥ ሕዝቡ እንዲገባ የሚያደርጉት ሙከራ ላይ ነው።
ምንም በማያሻማ መልኩ ይህ አዋጅ ተግባራዊ እየሆነ ባለበት ሁኔታ ምንም አይነት የፖለቲካ መፍትሄ ሊኖርም ሊሞከርም የማይችል እንደሆነ ግልጽ ሆኗል። የህወሓት አገዛዝ ከጉልበት ውጭ ምንም ሌላ መንገድ የማያውቅ አጥፊ ኃይል እንደሆነ ለወዳጅም ለጠላትም ያሳወቀበት አዋጅ ነው። ይህን አዋጅ ሲያውጁ ሰው ሆኖ መኖርን የናፈቀውና ካሁን በኋላ ያለነፃነት በፍጹም አልኖርም ብሎ ፍርሀትን በሚገርም ጀግንነት አሸንፎ ውድ ሕይወቱን እየከፈለና እየታገለ ያለውን፤ ከሞላ ጎደል መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ፤ እንደገና በፍርሀት ቆፈን ውስጥ መልሼ ከትቼ ከቀድሞውም የባሰ ባርነት ውስጥ ዘፍቄ እገዛዋለሁ ብሎ አምኖ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ካሁን በኋላ ባርነትን የሚሸከምበት ምንም ጫንቃ የለውም። በዚህ በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ሕዝብ በፍጹም በፍጹም ተመልሶ የባርነት ሕይወት ውስጥ ሊኖር አይፈቅድም። ስለዚህ ከዚህ በኋላ የፍትህና የነፃነት ኃይሎች ዋና ተግባር ያላቸውን አቅም ሁሉ አስተባብረውና ነፃነት የራበውንና የጠማውን ሕዝባቸውን ከጎናቸው አሰልፈው፤ ጊዜውና ሁኔታው የሚፈቅደውን ተለዋዋጭና ተለማጭ የትግል ስልት እየተጠቀሙ ይህ አዋጅ በፍጹም ተግባራዊ እንዳይሆንና እንዳይሳካ ማድረግ ነው። ይህን የባርነት አዋጅ ለማስፈጸም በመሪነትና በዋና አስፈጻሚነት የሚንቀሳቀሱት ኃይሎች፤ ይህ የባርነት አዋጅ በኢትዮጵያ ሕዝብ ጫንቃ ላይ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ እንዲተገበርና እንዲሳካ ለማድረግ የሚሞክሩ ወይንም ከዚህ ዘራፊ ሥርዓት ጋር በጥቅም ተሳስረው ከዚህ የባርነት አዋጅ ጋር የሚተባበሩ ማናቸውም ኃይሎች ሁሉ ከአሁን ጀምሮ የሕዝባዊ ትግሉ ቀንደኛ ዒላማዎች መሆናቸውን ግልጽ አድርጎ መንቀሳቀስ ይገባል። በዚህ ሕዝባዊ ትግል ላይ የሚሳተፉ የሕዝብ ወገኖችም ሆነ ይህንን ዘራፊ ሥርዓት የሚያግዙ ኃይሎች በደንብ እንዲረዱት የሚያስፈልገው ይህን አዋጅ አከሸፍነው ማለት የወያኔ ሥርዓት አከተመለት ማለት እንደሆነ ነው። ይህ አዋጅ ተሳካ ማለት ደግሞ የኢትዮጵያ ሕዝብ ላልተወሰነ ጊዜ በባርነት መቀመቅ ውስጥ ሊኖር ተፈረደበት ማለት ነው። ለዚህ ነው አሁን የገባንበት ትግል የመጨረሻው የሞት ሽረት ትግል ነው የምንለው።
ለመሆኑ ይህ አዋጅ የሚደነግገው ምንድን ነው? ለምንድን ነው በፍጹም እንዲሳካ የማንፈቅድለት “የዘመናዊ ባርነት አዋጅ” ነው የምንለው?
“ባርነት” የሰውን ልጅ ሰው የሚያደርገውን መሠረታዊ ነጻነቱን ገፍፎ፤ ፈንጋዩ ከሚሰጠው ፈቃድ ውጭ በራሱ ምንም የሚወስነው ነገር እንዳይኖር ከልክሎ፤ ያለውን የጉልበትም ሆነ የማሰብ አቅሙን ሁሉ በባርነት ለሚያሳድረው ባለቤቱ ሀብት መፍጠርና አገልግሎት መስጠት ላይ ብቻ እንዲያውል የሚያደርግ ሥርዓት ነው። ባርያ የኔ የሚለው ንብረት የለውም፤ በገዛ ራሱ ሰውነትና አዕምሮ ላይ ሥልጣን የለውም። የሰው ልጅ እንዲህ ዓይነቱን ማንነቱን የሚነጥቅ በደል እሺ ብሎ በፈቃደኝነት አይቀበልም። ስለዚህ ይህን እንዲቀበል በጉልበት ማስገደድን ይጠይቃል። ይህን ለማድረግ ደግሞ ባርያ ፈንጋዮች የመጀመሪያ ሥራቸው ባርያ የሚያደርጉትን ሰው ከሰውነቱ የሚመነጨውን የነፃነትና ሰው የመሆን ፍላጎት በጉልበትና በሰቆቃ መንጠቅ ነው። አንዴ ይህን የውስጥ ማንነቱን ከነጠቁትና ባርያውን ወደ እንሰሳነት ከቀየሩት በኋላ እንደፈለጉት ለማድረግ በቀጣይነት ጉልበት መጠቀምም አያስፈልጋቸውም። በሕይወት የሚያቆየውን የሚበላውን መጥነው እየሰጡ እስከሚሞት ድረስ ጉልበቱን እየበዘበዙ ለራሳቸው ሀብት ማጋበስ ነው። ይህን በቀጣይነት ለማድረግ ባርያው ለራሱ ጥቅም እንዳያስብ መሆን አለበት። የሚያስበውን የሚነግሩት እነሱ፤ የሚሰማውን ወሬና ከማን ጋር መነጋገር እንዳለበት የሚወስኑለት እነሱ፤ የሚንቀሳቀስበትን ቦታ የሚወስኑለት እነሱ፤ መቼ መተኛትና መነሳት እንዳለበት የሚፈቅዱለት እነሱ፤ ምን ሥራ መሥራት እንዳለበት የሚፈቅዱት እነሱ፤ በሕይወት መኖርና አለመኖሩን የሚፈቅዱለት እነሱ፤ ባጠቃላይ ሕይወቱ በነሱ ፈቃድ ላይ የተመሰረተች እንጂ ከዚያ ውጭ ሕይወት እንደሌለው እንዲቀበል ማድረግ አለባቸው።
ይህን ለማድረግ ከሚጠቀሙት ጉልበት በተጨማሪም ሰውየው ይህ ኑሮው በግድ የተጫነበት ሳይሆን በተፈጥሮ ከፈጣሪው የተለገሰው እጣ ፈንታው እንደሆነ እንዲያምን ይጥራሉ። ይህን የሚያደርጉት ሰዎች በቁጥር ትንሽ ስለሆኑ በባርነት የሚኖሩት ሰዎች ተባብረው ከገቡበት የባርነት ቀንበር ራሳቸውን እንዳያላቅቁ ይህ የማይቻል እንዲሆን በባርያዎቹም መሀከል ልዩነት መፍጠርና አንዱ ባርያ ሌላውን የሚጠብቅበት መንገድ ማመቻቸትም አንዱ የመግዥያ መሣሪያቸው ነው። የተወሰኑትን ጥቂት ባርያዎች በአንጻራዊነት ቀለል ያለ የቤት ውስጥ ሥራ እያሠሩና ከሌሎች ባርያዎች በተለየ ከጌቶቻቸው የተረፈ ፍርፋሪ ምግብ እያበሉ እራሳቸውን እንደባርያ እንዳያዩና ሌላውን የመስክ ሥራ እየሠራ የሚፈጋውን ባርያ እየናቁና እንዳያምጽ የመቆጣጠር ሥራ ያሠሯቸዋል። ለሌላውም ባርያ “የጥሩ ባርያነት” አርአያ አድርገው ያቀርቧቸዋል። የሰው ልጅ እዚያ ደረጃ ላይ ከደረሰ በኋላ ያገራችን ሰዎች አገሩን ላጣ ሰው እንሚተርቱት “ቢጭኑት አህያ ቢጋልቡት ፈረስ” የሆነ እንሰሳ ይሆናል ማለት ነው።
የወያኔ ጥቂት ዘራፊ መሪዎች ይህን አዋጅ ሲያውጁና በተግባር እናሳካዋለን ብለው ሲገምቱ በትግሉ ነጻነቱን እያወጀ ያለውን የኢትዮጵያን ሕዝብ እዚያ ባርነት ደረጃ ላይ እናደርሰዋለን ብለው ገምተው ነው። በዚህ አዋጅ ላይ እነሱ ከፈቀዱለት ሰው ውጭ ያለ ኢትዮጵያዊ ምን መናገር እንደሚችል፤ ምን ማሰብ እንደሚችል፤ ከማን ጋር እንደሚያወራ፤ ምን ዜና እንደሚሰማ፤ ምን ማንበብ እንዳለበት፤ የት የት ቦታ መንቀሳቀስ እንደሚችል፤ ምን ሥራ እንደሚሠራ፤ በስንት ሰዓት ከቤቱ ወጥቶ በስንት ሰዓት እቤቱ መግባት እንደሚችል፤ የራሱን ንብረት እንዴትና መቼ ማንቀሳቀስ እንደሚችልና ይህንን እነሱ ከፈቀዱለት ውጭ በራሱ ፍላጎትና ተነሳሽነት ምንም ዓይነት ነገር ቢያደርግ ሕይወቱን እስከመንጠቅ ድረስ የሚደርስ እርምጃ እንደሚወስዱበት በዚህ የዘመናዊ ባርነት አዋጃቸው አውጀዋል። በቃሊቲ፣ ቂሊንጦ፣ ዝዋይና ቁጥራቸው ተዘርዝሮ በማያልቅ የማጎርያና የማሰቃያ እስር ቤት ያሰሯቸውን ዜጎች ከንጋት 11 ሰዓት እስከ ቀን 11 ሰዓት ድረስ ውጭ ወጥተው ጸሀይ እንዲሞቁና እግራቸውን እንዲያፍታቱ ከመፍቀድ በቀር ቀሪውን ሰዓት በተቆለፈ ቤት ውስጥ እንዲቀመጡ እንደሚያደርጉት ሁሉ በዚህ አዋጅም በሀገሪቱ ድንበር 50 ኪሎ ሜትር ሬድየስ እና ከዋና ዋና መንገዶች በግራና በቀኝ 25 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ሁሉ (ይህ ባገሪቱ ያሉትን ሁሉንም ከተሞችና ትናንሽ መንደሮች ከሞላ ጎደል ያካልላል) ከምሽቱ 12 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12 ሰዓት ድረስ እራሱን በገዛ ቤቱ ውስጥ እንዲያስር የወሰነ እጅግ የሚገርምና በዛሬ ዘመን ሊታሰብ የማይችል የጅምላ እስር አዋጅ ነው። ይህ አዋጅ ከተሳካለት ማንም ኢትዮጵያዊ፤ ከነሱና ከቡችሎቻቸው በቀር፤ እራሱን ከጥቃት ለመከላከል የሚያስፈልገውን ማናቸውንም ዓይነት መሣሪያ እንዳይይዝ የሚከለክልና ያለውንም የሚቀማ ስለዚህም ለዘላለሙ በፍርሀትና በድንጋጤ እንዲኖር፤ በራስ የመተማመን ስሜቱን እንዲሰልብ ያለመ አዋጅ ነው። ይህ አዋጅ ከተሳካ እነሱ የኢትዮጵያውያንን ጉልበት እንደፈለጉ እየመዘበሩ የሚደልቡበት፤ ሌላው ኢትዮጵያዊ በገዛ ሀገሩ የበይ ተመልካች ብቻ ሳይሆን ጉልበቱንና የሀገሩን ሀብት ለነሱ እየገበረ የሚኖርበትን የዘመናዊ ባርነት ሥርዓት እንዲቀበል የሚያደርግ ነው። በዚህ ስድስት ወራት ውስጥ ይህንን ፍላጎታቸውን በኃይል ካሳኩ ከዚያ በኋላ አዋጁን ቢያነሱት እንኳን፤ ማሰሩንና መግደሉን ቢያቆሙት እንኳን፤ ይህ ቅስሙ የተሰበረ ሕዝብ ሰጥ ለጥ ብሎ ይገዛልናል ብለው አምነው የሚወስዱት እርምጃ መሆኑን ላንድ አፍታ እንኳም መዘንጋት የለበትም።
ለመሆኑ እንዲህ አይነት እርምጃ በዛሬው ዓለምና በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ሊሠራ ይችላል ብለው እንዴት ገመቱ?
አሁን ያለውን የኢትዮጵያ ሕዝብ የደረሰበትን የነፃነት ፍላጎት ደረጃና ባጠቃላይ የዓለማችንን ሁኔታ በክፍት ልቦና ለሚመለከት ሰው በሀገራችን ያለውንና እነሱ ራሳቸው የፈጠሩትን የፖለቲካ ቀውስ በዚህ ዓይነት አዋጅ እንፈታዋለን ብለው ማሰባቸው በራሱ በነሱ በሞራ በተሸፈነ ትንሽ ጭንቅላት ውስጥ የሚርመሰመስ የራሳቸው የተለየ የቅዠት ዓለም ውስጥ የሚኖሩ፤ ይህ የቅዠት ዓለማቸው ግን ከእውነተኛው ዓለም እውነታ ጋር ሲጋጭባቸው የሚሠሩትን እስከማያውቁ ድረስ የሚምታታባቸው ግማሽ እብዶች መሆናቸውን ነው የሚገልፀው። በመጀመሪያ፣በዚህ አዋጅ አማካይነት እየታገሉት ያሉት ከማን ጋር እንደሆነ በፍጹም አላወቁም። በነሱ የቅዠት ዓለም፤ ትግላቸው ከመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ሳይሆን እነሱ “ጥቂት” ከሚሏቸው የነሱን “የልማትና የሕዳሴ ጉዞ” ከሚቃወሙ ወይንም ካልተዋጠላቸው ግለሰቦችና ድርጅቶች ጋር ነው። ከእነኝህ ጥቂት ግለሰቦችና ድርጅቶች ጋር ለሚደረግ ትግል ግን ለምን በመላው ሕዝብ ላይ ጦርነት ማወጅ እንዳስፈለጋቸው መቼም በትክክል በሚሰራ አዕምሮ ታስቦ የሚደረግ አይደለም። ከመላው ሕዝብ ጋር በሚደረግ ትግል ደግሞ እነኝህን እርምጃዎች በመውሰድ እናሸንፋለን ወይንም ያለሕዝብ ትብብር እነኝህን እርምጃዎች ተግባራዊ እናደርጋለን ብለው እንዴት ሊያምኑ እንደሚችሉ በሙሉ አዕምሮው ለሚያስብ ሰው ለመገመት አስቸጋሪ ነው። ሕዝቡ ቤቱ ውስጥ ያለው ቴሌቪዥን ላይ ምን እንደሚሰማ ለመቆጣጠር ቀደም ብሎ በሕዝቡ ትግል የፈረሰው “የአንድ ለአምስት” ጥርነፋ አሁንም ይሠራል
ስለዚህም ልጅ አባትና እናቱን፤ ወላጆች ደግሞ ልጆቻቸውን ይሰልሉልኛል ብለው በቅዠት ዓለማቸው ካላመኑ በስተቀር ዛሬ እውነታው በምድር ላይ የለም። ለመሆኑ፣ በሀገሩ ውስጥ ያለውን የሳተላይት መቀበያ ሳህን ሁሉ ከየቤቱ ጣርያ ላይ ለማውረድ የሚያስችል የሰው ኃይል አለን ብለው እንዴት ሊያምኑ ቻሉ? በየመንግሥት መሥሪያ ቤት ያለውና በግል ድርጅቶች ውስጥ የሚሠራውን ሠራተኛ ሁሉ “በሥራ መለገም ወንጀል ነው” ብለው ሲደነግጉ ይህንን እንዴት እናስፈጽማለን ብለው ገምተው ነው? ዳሽን ቢራና ፔፕሲ አልጠጣም፤ የህወሓት ንብረት በሆነው ሰላም አውቶብስ አልሄድም፤ ገንዘቤን በህወሓትና እሱን በሚያገለግሉ ባንኮች ውስጥ አላስቀምጥም፤ የመሶቦ ሲሚንቶን አልገዛም ብቻ ሳይሆን በባርነት ታስሬ የምኖርበትን ቤት ከናካቴው አልሰራም ብሎ ያመረረን ሕዝብ እንዴት አድርጎ ነው ፔፕሲንና ዳሽን ቢራን ሊግተው ያሰበው? እንደው እዚህ ግባ የማይባል ደሞዝ ከፍለው መሣሪያ ያስታጠቁት የወታደርና የፖሊስ ኃይል ለዚህች ደሞዙ ብሎ ራሱንና ወገኖቹን ለዘላለማዊ ባርነት ለመዳረግ የሚተጋ ግዑዝ ኃይል ነው ብሎ በዚህ በባዶ ትዕቢት በተወጠረ ንቀታቸው ቢያስቡ እንኳን፤ ይህ ቢበዛ ከ200ና 300ሺ በላይ የማይደርስ ኃይል፤ የሀገሪቱን ድንበር የመጠበቅ ሥራውን ሁሉ ትቶና ከድንበር ላይ ነቅሎ ለዚህ አዋጅ ማስፈጸሚያ ሥራ ቢያውለው እንኳን፤ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል የተነሳንና እንዳስፈላጊነቱ በመሣሪያ ኃይል እራሱን ለመከላከል ያደራጀን በሚሊዮኖች የሚቆጠር ሕዝብ እንዴት አድርጎ ያሸንፋል ብሎ ጤነኛ አዕምሮ ያለው ሰው ሊያምን ይችላል? ከዛሬ በኋላ እንኳንስ ሠራዊቱን በፍላጎት ለመልቀቅ እረፍት እንኳን መውስድ አትችልም ተብሎ በኃይል ተሰንጎ እንዲዋጋ የታወጀበት ሠራዊት ከሕዝቡ ጋር ጦርነት መግጠሙን ሲያውቅ አይደለም ከልቡ ሊዋጋና ሊያሸንፍ ከሕዝቡ ጋር ወግኖ መልሶ አዛዦቹንና ከሕዝብ ጋር የሚያዋጉትን የሀገርና የሕዝብ ጠላቶች ሊወጋ እንደሚዘጋጅ፤ ይህን እንኳን ማድረግ ቢያቅተው ከነመሣሪያው ጠፍቶ ሊሰወር እንደሚችል በትዕቢት የተወጠረና ማሰብ ያቆመ ጭንቅላት ካልሆነ በስተቀር በትክክል ለሚያስብ ሰው እንዴት ይሳነዋል? በመቶ ሺ እስኴር ኪሎ ሜትሮች በሚቆጠር አካባቢ የሚንቀሳቀስን በሚሊዮኖች የሚቆጠር ሕዝብን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ስንት ሚሊዮን ተባባሪዎቹን ተማምኖ ነው ሊቆጣጠረው የሚችለው? በሌላ አነጋገር የማሰብ ኃይላቸው ፍጹም ተመናምኖ ያለቀው የአገዛዙ መሪዎች እንኳን ይህንን አዋጅ ያለሕዝብ ትብብር እጃቸው ላይ ባለው ኃይል እናሳካዋለን ብለው ያምናሉ ለማለት በጣም አስቸጋሪ ነው። ሕዝቡ ደግሞ በዛሬ ዘመን በራሱ ላይ ባርነትን ለመጫን ይተባበራል ብሎ መገመት በፍጹም የሚቻል አይደለም።ይልቁንም ወያኔዎች የተማመኑበት የሚመስለው በተለመደ ባዶ ድንፋታቸው ሕዝቡን አስፈራርተው፤ ወይንም የተወሰኑ ሰዎችን ገድለውና አስረው በዚህ እርምጃቸው ሕዝቡ ከተሸማቀቀ በኋላ ለነጻነቱ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ያቆማል ብለው ነው እየቆመሩ ያሉት። የዚህ ክፉ ቁማር ውጤት ግን እነሱ የጠበቁት ሳይሆን እስካሁን ዘርፈው ያካበቱትን ንብረት ሳይበሉ ተሰባብረው የሚወድቁበትን፤ የኢትዮጵያ ሕዝብም በዚህ ዘረኛና ዘራፊ ሥርዓት መቃብር ላይ እውነተኛ ነጻነቱን የሚቀዳጅበት የመጨረሻው ሂደት እንደሚሆን አያጠራጥርም።
ይህ ግን ስለተመኘነው የሚመጣ ሳይሆን በሥራችንና በትግላችን እውን የምናደርገው ድላችን ነው የሚሆነው!
ታዲያ እዚያ የምንናፍቀው ድላችን ላይ ለመድረስ በሕዝባዊ ትግሉ የሚወሰዱ እርምጃዎችና ዋና ዋና ዒላማዎች ምንድን ናቸው?
ቀደም ብዬ እንዳልኩት የወያኔ መሪዎች ይህን በፍጹም ሊሳካ የማይችል እርምጃ መውሰዳቸው ሳይሆን የሚገርመው ይህንን የመጨረሻ የተስፋ መቁረጥ እርምጃቸውን እንዲህ በቶሎ መውሰዳቸው ነው የሚገርመው። እንዲህ ዓይነት ፍጹም ውጤቱን በቅጡ ያላሰቡበት እርምጃ ውስጥ የከተታቸው ደግሞ በዚህ ባጭር ጊዜ ሕዝባዊ ትግሉ የወሰዳቸው እርምጃዎች ከሚጠበቀው በላይና ባልተጠበቀ ፍጥነት ውጤታማ በመሆናቸው ነው። ባንድ በኩል በሀገር ውስጥ የሚደረገው የሕዝባዊ
እምቢተኝነት እንቅስቃሴ ባጭር ጊዜ ትግል የበሰሉ ወጣት አመራሮችን አፍርቶ በየጊዜው የሚቀያየሩና በምድር ላይ የሚፈጠሩ ሁኔታዎችን ከግምት እያስገባ የሚሄድ ተለዋዋጭ የትግል ስልቶችን በመጠቀም ሕዝቡን በሰፊው ያሳተፈ ቀጣይነት ያለው ትግል ማካሄድ በመቻላቸው ነው። ከዚህ ጋር ተያያዥነት ያለው ትልቁ ነገር ይህ ህዝባዊ እምቢተኛነት እንቅስቃሴ በአንድ የሀገሪቱ ክፍል ብቻ ሳይሆን በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል በፍጹም ባልተጠበቀና የወያኔን ዘረኛ መሪዎች ባስደነገጠ መልኩ በደል ባስተሳሰረው የአንድነት መንፈስ መካሄዱ ነው። የወያኔን ዘረኛ መሪዎች ብርክ ያስያዛቸው ጎንደር ላይ የአማራ ሕዝብ ተገልብጦ ወጥቶ ወያኔን ወጊድልኝ ከማለቱ ባሻገር የበቀለ ገርባን ምስል ይዞ “የኦሮሞ ደም ደማችን ነው” የሚል መፈክር እያሰማ መውጣቱና ከኦሮሞ ሕዝብ ትግል ጋር አጋርነቱን ማሳየቱ ነው። በኢሬቻ በዓል ላይ የኦሮሞ ወጣቶች “የአማራ በደል የኛም በደል” ነው ብለው በጎንደርና በጎጃም ለሚደረገው ትግል ወገንተኛነታቸውን ማሳየታቸው ነው። በሌላ በኩል ደግሞ በሁሉም ክልሎች ሕዝቡ ለሚያደርገው ሰላማዊና የሰለጠነ ትግል የወያኔ መሪዎች መልስ ጥይት መሆኑን በዓይኑ እየተመለከተ ሲሄድና በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ የትግል ጓዶቹን እየቀበረ ሲሄድ፤ አረመኔን በሰለጠነ ትግል ብቻ ማስቆም እንደማይችል አውቆ የሕዝባዊ እምቢተኝነት ትግሉን በሕዝባዊ አመጽ ለመደገፍ እየወሰደ ያለው ዝግጅትና መለስተኛ እርምጃዎች ናቸው።
ዛሬ በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች ለመሞት ብቻ ሳይሆን ለመግደልም የቆረጡ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ አርበኞች በረሀ የወጡበት ጊዜ ነው። ዛሬ የአርበኛ ታጋይ አበራ ጎባውን ዓይነት ጀግና ተዋጊዎችና አዋጊዎች ብዙ የአጋዚ ጦር ደምስሰው የሚሰዉ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሥርዓት ከስሩ ለመመንገል የተዘጋጁበት ጊዜ ነው። እንዲህ ዓይነቶች ጀግኖች በኦሮሚያ የተለያዩ ቦታዎች፣ በአርባ ምንጭ፣ በቴፒ፣ በኮንሶ፣በጋምቤላ፣ በአፋር የጀንግንነት ተግባራትን ፈጽመው አሳይተውናል። ዛሬ የህወሓት አገዛዝ የሚመራው ጦር እየከዳ እንዲህ ዓይነት ጀግኖችን የሚቀላቀልበት ወቅት ነው። ዛሬ የብዙ ጊዜ እንቅስቃሴያችን ፍሬውን ለማፍራት የተዘጋጀበት፤ ትግሉን ከዳር ለማድረስ ሁኔታዎች የተመቻቹበት ጊዜ ነው። የወያኔ መሪዎች ይህንን ጠንቅቀው አውቀዋል። ለዚህ ነው ይህንን የመጨረሻ የተስፋ መቁረጥ እርምጃዎችን እየወሰዱ ያሉት።
ይህ በጥሩና በአመርቂ ሁኔታ እየተካሄደ ያለ ትግል ግን እመጨረሻው ምዕራፉ ላይ ሳይደርስ በፍጹም መቆም የለበትም። “የነብርን ጅራት አይይዙም፤ ከያዙም አይለቁ” የሚለው የአበው ብሂል እዚህ ላይ ይሠራል። ሕዝባዊ ትግሉን እዚህ ካደረስነው በኋላ ከዳር ሳናደርሰው መመለስ ከቶ አይቻለንም። ማድረግ ያሉብን ነገሮች ደግሞ ግልጽ ናቸው። አሁን በመላ አገራችን የተቀጣጠለው ሕዝባዊ ትግል እስካሁን ከነበረው በላይ አጠናክሮ መቀጠልና አዲስ ለተፈጠረው ሁኔታ የሚመጥኑ አዳዲስ እርምጃዎችን መውሰድ ይገባል። የትግል ዒላማዎቻችንን ከዚህ በፊት ከነበሩት በተጨማሪ ይህንን የባርነት አዋጅ ለመተግበር የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ላይ ሁሉ ማነጣጠር ይኖርበታል። ከዚህ አንፃር ይህንን የባርነት አዋጅ ለማክሸፍና ትግላችንን ከዳር ለማድረስ የሚከተሉትን ተጨባጭ እርምጃዎች ሕዝባዊ ትግሉ በቀጣይነት ይወስዳል፤
1. ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ነፃነትን የሚሻ ሁሉ ከሚመስለው ጋር ይደራጅ ስንል ቆይተናል፤ አሁን ከመደራጀትም አልፎ ራሱን ለመከላከል ከዚያም አልፎ ለሚደርስበት ጥቃት ተመጣጣኝ ምላሽ ለመስጠት ይዘጋጅ። ባርነትን በጉልበት ሊጭንብን ጦር ሰብቆ የመጣውን እኩይ ኃይል፤ ምርጫችን ሆኖ ሳይሆን በላያችን ላይ የተጫነ ግዴታ ስለሆነ ከእንግዲህ ገድሎ መሞት እንጂ “በሰላምተኝነት” መሞት የለም። ራስንና ሕዝብን ከህወሓት ሽብር ለመከላከል በየቦታው የተደራጁና የታጠቁ ህዝባዊ ቡድኖች አሉ፤ ተጨማሪ ቡድኖችም በከፍተኛ ፍጥነት እየተደራጁ ነው፤ ። ነፃነት የጠማው ኢትዮጵያዊ ሁሉ እነዚህን ቡድኖች ይደግፍ፣ ይቀላቀል።
2. ይህ ትግል የኢትዮጵያውያን ሁሉ ትግል ነው። የተደራጁ ቡድኖች ትግል ብቻ አይደለም። በቡድን ብቻ ሳይሆን በግልም ጭምር ለህወሓት አመፃ የአመፃ ምላሽ ለመስጠት ሁሉም ነጻነት ፈላጊ ኢትዮጵያዊ መዘጋጀት አለበት። የወያኔን ፋሽስታዊ ስርዓት ከበላይ ሆነው የሚዘውሩት ብቻ ሳይሆን በመካከለኛና በስር ሀላፊነት የሚሰሩ የፌደራል ፖሊስ፤ የየከተማው የፖሊስ አባላት፤ ለወያኔ የስለላ ተቋማት የሚሰሩ ሰራተኞች፤ የመከላከያ ሹማምንት፤ በተለያዩ ደረጃ ላይ ያሉ የህወሀት/ኢህአዴግ ካድሬዎችን ስም ዝርዝር፤ የስራ ሀላፊነት፤ የመኖሪያና የስራ አድራሻ እንዲሁም ስልክና የኢሜል አድራሻቸውን የያዘ ሙሉ መረጃ አለን። በየቀበሌው የሚሰሩ ትናንሽ የስርዓቱ አገልጋዮችን የያካባቢው ነዋሪዎች ያውቋቸዋል። ይህ የባርነት አዋጅ እስካልተቀለበሰ ድረስ ይህን አዋጅ ለመተግበር የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች ሁሉ የህዝባዊ ትግሉ የቡድንም ሆነ የግል ኢላማዎች ናቸውና ጊዜው ሲደርስ ይህን መረጃ ለህዝባችን በይፋ የምንገልጽ መሆናችን እንዲታወቅ እንፈልጋለን።
3. ይህ የባርነት አዋጅና የአዋጁ ባለቤት ህወሓት/ኢህአዴግ በስልጣን ላይ እስካለ ድረስ መንገዶች “መሠረተ – ልማቶች” ሳይሆኑ መሠረተ – ጥፋቶች ናቸው፤ አውራ ጎዳናዎች አስጠቂዎቻችን ናቸው። በእነዚህ መንገዶች እየተጓጓዘ ነው የአጋዚ ጦር ወገኖቻችንን እየፈጀ ያለው። ስለሆነም ለትግላችን የሚያስፈልጉ ካልሆኑ በስተቀር መንገዶችን መዝጋት ተቀባይነት ያለው ሥራ ነው፤ ከነፃነታችን የሚበልጥ አንዳች ቁሳዊ ሀብት የለም።
4. የታወቁ የሥርዓቱ ቀንደኛ አራማጆች ብቻ ሳይሆኑ ይህንን የባርነት አዋጅ ለማስፈፀም የሚሯሯጡ ግለሰቦች፣ ቡድኖችና ተቋማት ሁሉ ጠላቶቻችን ናቸው። እነዚህ ሁሉ የትግላችን ዒላማዎች ናቸው። በየሠፈሩ አዋጁን የሚያስፈጽሙ ስማቸው ተለይቶ ይፋ ይደረጋል፤ የነፃነት ኃይሎች በእነዚህ ኃይሎች ላይ በቡድንም በግልም እርምጃ ይወስዳሉ።
5. የጦርና የፓሊስ ሠራዊት አባላት በተለይም የአጋዚ ጦር አባላት – ይህ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለእናንተ ገደብየለሽ ሥልጣን የሰጠ በመሆኑ የምትጠቀሙ አይምሰላችሁ። እናንተ ዜጎችን በመግደላችሁ፣በማሰራችሁና በማሰቃየታችሁ የሚጠቀሙት አለቆቻችሁ ጄኔራሎች እና የህወሓት/ኢህአዴግ ሹማምንት ናቸው።አዋጁ ከሌላው ሕዝብ ያላነሰ እናንተንም ባርያ የሚያደርግ ነው፤ የዓመት እረፍት እንኳን መውሰድ እንዳትችሉ የተገደባችሁ መሆኑን እወቁ። በአዋጁ ተፈፃሚነት ለእናንተ የሚተርፋችሁ የእድሜ ልክ ፀፀትና ከሕዝብ ጋር የምትገቡበት ቁርሾ ነው።የእናቶችና የሕፃናት ዋይታና ለቅሶ ይሰማችሁ፤ህወሓት/ኢህአዴግ እናንተን ተጠቅሞ የኢትዮጵያን ሕዝብ በባርነት እየገዛ መሆኑ ይታያችሁ።ከኢህአዴድ መወገድ በኋላ የሚመጣው ሥርዓት እናንተን የሚጠቅም እንጂ የሚጎዳ አለመሆኑን አውቃችሁ ከአገዛዙ ጋር ያላችሁን ግኑኝነት በጥሱ።ዛሬውኑ ወስኑ ! በወገኖቻችሁ ላይላለመተኮስ ለራሳችሁ ቃል ግቡ !!! የመሣሪያዎቻችሁን አፈሙዝ በሙስና ወደደለቡት አለቆቻችሁ አዙሩ፤አልያም ሥርዓቱን ከድታችሁ የነፃነትኃይሎችን ተቀላቀሉ። ሥርዓቱን ለሚከዱ የሠራዊቱ አባላት ሕዝባዊ ትግሉ የክብር አቀባበል እንደሚያደርግ ቃል ይገባላችኋል፤ በየቦታውም ይህን የሚያስተባብሩ አካላት ተደራጅተዋል። ይህን ዕድል ከመጠቀም ይልቅ ሥርዓቱን ለማቆየት የወሰናችሁ የሠራዊቱ አባላት የምትዋጉት የጠላት ጦርን ሳይሆን የራሳችሁን ሕዝብ መሆኑን እወቁ። በምንም ዓይነት ሕዝብን ማሸነፍ አትችሉም።
6. የጦርና ፓሊስ ሠራዊት አባላት ቤተሰቦችና መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሠራዊቱ ላይ ጫና ያሳድር።ሠራዊቱ ከኢትዮጵያ አብራክ የወጣ ነውና የኢትዮጵያ ሕዝብን ይሰማል።የኢትዮጵያ ሕዝብ ለህወሓት/ኢህአዴግ ሹማምንት ድሎት ሲባል በገዛ ልጆቹ መገደልና መረገጥ የለበትም። ሠራዊቱ የህወሓት/ኢህአዴግ ሠራዊት መሆኑ እንዲያበቃ ሁለገብ ጥረት እናደርጋለን።
7. በአገዛዙ የስለላ መዋቅሮች የምትሠሩ ወገኖቻችን ኃላፊነት አለባችሁ። ማንን እየተከላከላችሁ፤ ማንን እያጠቃችሁ እንደሆነ አስተውሉ። ለራሳችሁ ደህንነት እና ለህሊናችሁ የሚበጃችሁ ከሕዝብ ጎን መቆም ነውና ዛሬውኑ ወስኑ፤ እናንተም ወደ ሕዝብ ትግል ስትመጡ ለመቀበል ዝግጁ ነን፤ ይህን እድል አታስመልጡ። በተመሳሳይም የኢህአዴግ አባላት ጎራችሁን ለዩ። አምርሮ ለዘመተብን ጠላት የመረረ ምላሽ ለመስጠት ተዘጋጅተናል።
8. ህወሓት/ኢህአዴግ ከመነሻው ጀምሮ በአርሶ አደሩ እየነገደ ያለ እኩይ ኃይል ነው። ዛሬ የመንግሥትን ሥልጣን የያዙት ኃይሎች አርሶ አደሩ እየተራበና እየታረዘ ጠግቦ የሚያድር አስመስሎ ለዓለም የሚናገሩ ውሸታሞች ናቸው። ከዚህም በተጨማሪ መሬትን እየቀሙ ለራሳቸውና ለወዳጆቻቸው የሚያድሉ በልተው፣ ገፈው፣በዝብዘው የማይጠረቁ ሆዳሞች ናቸው። ከእንግዲህ የኢትዮጵያ አርሶ አደር በባርነት ለሚገዛው አገዛዝ ግብር፣ መዋጮ፣ የምርጥዘርም ሆነ የማዳበሪያ እዳ አይከፍልም፤ ካድሬዎች በሚጠሩት ስብሰባ አይወጣም፤ ራሱ በመረጣቸው የአገር የቀበሌና የገበሬ ማህበራት አስተዳዳሪዎች እንጂ በሥርዓቱ ካድሬዎች አይተዳደርም፤ ለዳኝነት ወደ አገዛዙ ፍርድ ቤት አይሄድም። በያካባቢው የራሱን ዳኞች ከመሀሉ መርጦ ይዳኛል እንጂ!
9. በማናቸውም የመንግሥት ሥራ ላይ የተሠማራ የመንግሥት ሠራተኛ ሥራውን በአግባቡ ሠራ ማለት ይህንን የባርነት አዋጅ አስፈፃሚ ሆነ ማለት እንደሆነ ይወቅ። እያንዳንዱ ነፃነቱን የሚወድ የመንግሥት ተቀጣሪ የዕለት ተዕለት ሥራውን ሲፈጽም የሥራው ውጤት ህወሓት/ኢህአዴግን የሚያዳክም እንጂ የሚያጠናክር እንዳልሆነ እርግጠኛ ይሁን። ሕዝባዊ እምቢተኝነትና ሕዝባዊ አሻጥር በሁሉም ቦታዎችና በሁሉም የሥራ ዓይነቶች ተግባራዊ ይሆናሉ። በባርያ ፈንጋይ ላይ አሻጥር መፈፀም በምድር የሚያስመሰግን በሰማይም የሚያፀድቅ ተግባር እንደሆነ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ያውቃል፤ በጣሊያን ፋሽስት የወረራ ዘመን የመንግሥት ሠራተኞች የነበሩ የውስጥ አበርኞች አብነቶቻችን ናቸው። ሕዝባዊ አሻጥር በኢትዮጵያ በህወሓት አገዛዝ ሥር ያለ የመንግሥት ሠራተኛ የሥራ ባህል ይሆናል።
10. ኢትዮጵያውያን በአገራችን በነፃነት መኖር የምንችለው ይህን የባርነት አዋጅ በማክሸፍ የህወሓት/አገዛዝን አስወግደን የሕዝብ ይሁንታ ያለው መንግሥት ስንመሠርት ብቻ እንደሆነ እያንዳንዱ ወጣት ይወቅ። ሕዝባዊ እምቢተኝነት፣ ሕዝባዊ አመጽና ሕዝባዊ አሻጥር የወጣቱ ትውልድ ባህል ይሆናሉ። ከእንግዲህ የወጣቱ ሙሉ አካላዊና አዕምሮዓዊ ጉልበት ይህንን አዋጅ በማክሸፍ ሥራ ላይ ይውላል። በየቦታውና ጊዜው ተስማሚ የሆነ የትግል ስልት በመቀየስ የዚህን አስከፊ ሥርዓት ፍፃሜ ለማፍጠን የተለያዩ አደረጃጀቾችን በሥራ ላይ አውለናል። ወጣቶች የራሳቸው ፈጠራና አካባቢያዊ ግብዓቶችን በመጠቀም የህወሓት አገዛዝን በኃይል ለመከላከል የሚያደርጉትን ጥረት እንደግፋለን፤ እናበረታታለን።
11. በየአካባቢው አካባቢያዊ ጥያቄዎች ሊኖሩን ይችላሉ፤ አካባቢያዊ ጥያቄዎችን ለትግል ማንሳት የሚበረታታ ነው፤ ያም ሆኖ ግን ትግላችን የሚደጋገፍና ወደ ጋራ ድል የሚያመራ እንዲሆን የተቻለንን ሁሉ ጥረት እናደርጋለን። በተለያዩ ማኅበረሰቦችና በተለያዩ እምነት ተከተያዮች መካከል የተፈጠረውን መግባባትና መተጋገዝ ለማዳበር ጠንክረን እንሠራለን። አገራዊ ኅብረት ለመፍጠር ቀንና ሌሊት እንተጋለን።
12. በውጭ አገራት የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንም ሙሉ ጉልበታቸውና ኃይላቸውን የህወሓት አገዛዝን ማዳከም ብቻ ሳይሆን ማጥፋት ላይ እንዲያተኩሩ እንሠራለን። በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የባርነት አዋጅ ታውጆበታልና በውጭ አገራት የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንም ምላሽ የመረረ ይሆናል።
ውድ ወገኖቼ!ee992-asee
በመጨረሻ ማሳሰብ የምሻው አንድ ወሳኝ ነጥብ አለ። ይህ የህወሓት ዘራፊ ቡድን በአንድ በኩልና በዋናነት ይህንን የባርነት አዋጁን በጉልበት ለማስፈጸም ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው፤ በሌላ በኩል ደግሞ ሰላም የሚፈልግ ለማስመሰል እሱ ከመረጣቸውና ባፈና መዋቅሩ ውስጥ ከቦ እያስፈራራ ካስቀመጣቸውና በተግባር ሽባ ካደረጋቸው የፖለቲካ ሰዎች ጋር እደራደራለሁ የሚል የተለመደ ማደናገሪያውን ለማስኬድ እየሞከረ እንደሆነ እያየን ነው።ይህ አካሄድ አውቀው ሊታለሉ የሚፈልጉ ፈረንጆችን ያታልልበት እንደሆነ እንጂ በሀገሪቱ ያለውን የፖለቲካ ቀውስ በፍጹም ሊፈታ እንደማይችል የታወቀ ነው። የፖለቲካ ኃይሎች በነፃነት መንቀሳቀስና እንወክለዋለን ከሚሉት ሕዝብ ጋር በነፃነት መምከር ሳይችሉ ትርጉም ያለው ወደ ዘላቂ ሰላም የሚወስድ ድርድር ማድረግ ከቶውኑም አይችሉም። ሽጉጥ በግንባርህ ላይ ደግኖ “ከነብስህ ወይንም ከገንዘብህ” ብሎ ምርጫ ለሚሰጥህ ማጅራት መቺ ሕይወትህን ለማትረፍ “ገንዘቤን ውሰድ” ብትለው በማጅራት መቺውና በሰለባው መካከል “የሰጥቶ መቀበል ድርድር ተደረገ” እንደማይባል ሁሉ በግንባራቸው ላይ ሽጉጥ ደግኖ፤ ወይንም በእስር ቤት ከከተተ በኋላ የሚደረግ ድርድር በምንም አይነት በነፃነትና በፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ ድርድር ተደርጎ አይወሰድም፤ ተቀባይነትም የለውም። ስለዚህ ይህ አዋጅ በተግባር ላይ እስካለ ድረስ የሀገር ውስጥ ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን በማስፈራራት እየሰበሰቡ ወያኔን ብቻ አሸናፊ የሚያደርግ የድርድር ሙከራ ከእስረኞች ጋር የሚደረግ ድርድር ስለሆነ ምንም ተቀባይነት የለውም። የሕዝባዊ ትግሉም በእንዲህ አይነት የማደናገሪያ ሂደት ከጀመረው የነፃነት ትግል ላንዲት ጋት እንኳን እንደማይዘናጋ እንዲታወቅ ያስፈልጋል።
ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ!!!!
በዚህ የመጨረሻ የፍልሚያ ወቅት ጥቂቶቻችን ልናልፍ እንችላለን። ለነፃነታችን ስንል ሕይወታችንን ብንሰጥ ፈጣሪያችን በአምሳሉ ሲፈጥረን የሰጠንን የሰውነት ማንነት እውን ለማድረግ በምናደርገው ትግል ነውና የምናልፈው፤ የፈጣሪያችንን ፈቃድ ለማስፈጸም የገበርነው ሕይወታችን ነውና በደስታ የምንጠጣው ጽዋችን ነው። ይልቅስ ፈጣሪያችን ለምንግዜውም ይቅር የማይለን ከሌላው እንሰሳ ለይቶ የሰጠንን ይህን በነፃነት የታጀበ የሰው ልጅነት፤ እንደ እንሰሳ ለሚበላና ለሚጠጣ ቁሳዊ ጥቅም ሸጠን፤ ሰው መሆንን በእንሰሳዊ የባርነት ሕይወት ቀይረን እኛ ባርነትን ተቀብለን ከራሳችን አልፎ ባርነትን ለልጆቻችን ያስተላለፍን እንደሆነ ነው። የዛሬ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የባርነትን ኑሮ ከኛ እንዳያልፍና ወደ ልጆቻችን እንዳይጋባ ማስቆም ታሪክ የጣለብንና በእርግጠኛነት የምንፈጽመው ተግባራችን እንደሆነ ከቶውንም አልጠራጠርም።
እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ
አንድነት ኃይል ነው !!!
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ !!!
ጥቅምት 7 ቀን 2009 ዓ.ም.

Saturday, October 22, 2016

ሰበር ዜና በሱማሌያ የሚገኘዉ የህወሃት ሰራዊት በአል ሸባብ ተመታ።


በሶማሌያ በኑር ፋህን መንደር አካባቢ ሲንቀሳቀስ የነበረ የወያኔ የመከላከያ ሰራዊት በአልሸባብ ቀለበት ዉስጥ በመግባቱ ድንገተኛና ያልተገመተ ጥቃት ደርሶበታል በዚህ ድንገተኛ ጥቃት 11 ኢትዮጵያዊያን ወታደሮች ሲገደሉ 3ቱ በከፍተኛ ሁኔታ መጎዳታቸዉን ትናንት ከስፍራዉ የደረሰን መረጃ ሲያመለክት።
ይህንን የልሸባብ ጥቃቱን ተንተርሶ የሶማሌ ደህንነት ሚኒስቴር አብዱረዛቅ መሃመድ አህመድ ወደ ስፍራዉ የሶማሌ ወታደሮች እንዲንቀሳቀሱ ቀደም ብለዉ ወደ አካባቢዉ የመከላከያ አዛዦች ጥያቄ ማቅረባቸዉን ከስፍራዉ የወጣ መረጃ ጠቁሟል።
ህወሃት በኢትዮጵያ ላይ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ከደነገገ ወዲህ ኮማንድ ፖስቱን ወይም ተወርዋሪን በማጠናከር ያጋጠመዉን የሐይል እጥረት ለማስተካከል ከሶማሌያ ወታደሮችን ወደ ሐገር ቤት ካሸጋገረ በኋላ አልሸባብ በኢትዮጵያ ወታደሮች ላይ የፈጸመዉ ይህ ጥቃት ነገሮችን የተወሳሰቡ አድርጓቸዋል።
በመሆኑም ከኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ዉስጥ መረጃ የሰጠን ወንድማችን እንዳስቀመጠዉ ከአሚሶም የአፍሪካ ህብረቱ ጦር ዉስጥ በማፈንገጥ ወደ ኬንያ ሁለት የኢትዮጵያ ወታደሮች ያፈነገጡ ሲሆን በኮረኔል አይኖም መስፍን የሚመራ አሳሽ ቡድን ባዶ እጁን በመመለሱ ምክንያት በሶማሌያ የሚገኘዉ የህወሃት ወታደሮች ላይ የህብረቱ ጦር ያለዉን እምነት እያጣ ነዉ ሲሉ ተናግረዋል።።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
( ጉድሽ ወያኔ )