ETHIOPIAN Revolution
Sunday, December 4, 2016
የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ከህወሓት መራሹ መከላከያ ሰራዊትና ልዩ ኃይል ጦር ጋር ዋልድባ ላይ ባደረገው ከባድ ውጊያ ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ፡፡
የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ትናንት ከቀትር በኋላ ዋልድባ ላይ በሰነዘረው ድንገተኛ እና ከባድ ጥቃት የህወሓት መራሹን የመከላከያ ሰራዊትና ልዩ ኃይል ጦር ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ እስከ አመሻሽ 12 ሰዓት ድረስ ለሁለት ተከታታይ ሰዓታት በጥይት ቆልቶታል፡፡
በመሆኑም ከህወሓት ጦር በኩል በትንሹ 29 ወታደሮች ሲሞቱ ከ40 በላይ ደግሞ ቆስለዋል፡፡
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment