Sunday, December 11, 2016

ህውሀት ገዳማትን በከባድ መሳሪያ በመደብደብ በቃጠሎ ሊያወድማቸው ነው!!!


በሰ/ጎንደር ለ 2 ሳምንታት በተከታታይ በነፃነት አይሎች  ድባቅ የተመታው የህውሀት ሰራዊት የጨበጣው ውጊያ እንደማያዋጣው ሲረዳ ትናንት እና ዛሬ አካባቢውን በከባድ መሳሪያ ከርቀት ሲደበድብ መዋሉ ተነግራል ። ከነፃነት አይሎች  ምንም ጉዳት ባይደርስም ቀርና፣ አምባ፣ ኪዳነምረት ገዳም በድብደባው ምክንያት እሳት እየተነሳ ስለሆነ ህውሀት በዚህ እኩይ ተግባሩ ከቀጠለ ገዳሙ ሙሉ ለሙሉ እንደሚወድም የመረጃ ምንጫችን ከቦታው አረጋግጧል።
ገዳሙ ረዥም እድሜ ያስቆጠረ እና እስካሁን በማንም ወራሪ ሀይል እንኳን ተደፍሮ እንድማያውቅ ምንጫችን ገልፆዋል። 

No comments:

Post a Comment