የአራት ኪሎ isis .ናይሮቢ ንፁሀንን ሊያውክ ዝግጅቱን ቢያጠናቅቅም በስደተኛው ትብብር እየተጋለጠ ነው
ህውሀት ኢህአዲግ ኬንያ ለስለላ ያሰማራቸው ግለሰቦች በስደተኛው ክትትል በመያዝ ላይ ቢገኝም የኢትዮጵያ ኤንባሲ እስከ ግማሽ ሚሊዮን የኬንያ ሽልንግ በላይ በመክፈልና ከኬንያ ፖሊስ ለኢትዮጵያ ኤንባሲ የሚሰሩ እንዳሉና ዳጎስ ያለ ክፍያ እንደሚያገኙ በዚህም የተነሳ ከእስር ላይ የነበሩ የኢትዮጵያ መንግስት እራሱ ያሰማራቸውን አስወጥቶ በኤንባሲ ትእዛዝ ንፁሀንን ስደተኞች ቢያሳስርም በአካባቢ ያለ ስደተኛ ግን ሁሉም ዛሬ በጠዋት ወደ ፖሊስ ጣቢያው በማማምራት ወይ እኛን እሰሩን ወይ ፍቱልን በማለት በኤንባሲ ትዕዛዝ የታሰሩትን ንፁሀን ስደተኞች ወደ ሀገር ለመመለስ ጥረት ቢያረግም በስደተኛው አንድ መሆን ዛሬ ከፖሊስ ጣቢያ የታሰሩትን ሶስት ግለሰቦች አስፈቶታል ይህ በእንዴ እንዳለ ታስረው የነበሩ የህውሀት ኢህአዲግ የደህንነት ቡድን ተፈተው ከአካባቢ መሰወራቸወን የኮሜቴው አባላት ገልፀውልናል በተመሳሳይ በአሁኑ ሰአት በእነዚህ ደህንነቶች እጅ በርከት ያለ የስደተኛ ፎቶ ግራፍና የስደተኛ ስም ዝርዝር በእጃቸው ላይ መገኘቱን በማየት ማረጋገጥ ችለናል
በስተመጨረሻ በኬንያ ላይ በተለያየ ግዜ ታፍነው የተወሰዱ ንፁሀን ዜጎች የደረሱበት እንደማይታወቅና በስውር የተወሰዱ መገደላቸውን መረጃወች ያሳያሉ የስደተኛውን ትብብር በዚህ አጋጣሚ ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም ሁሉም አንድ ሆነው በአንድ ድምፅ በመጮሀቸው ከጅብ ላይ ስጋ አስጥለዋል ወገንን አትርፈዋል
በስተመጨረሻ በኬንያ ላይ በተለያየ ግዜ ታፍነው የተወሰዱ ንፁሀን ዜጎች የደረሱበት እንደማይታወቅና በስውር የተወሰዱ መገደላቸውን መረጃወች ያሳያሉ የስደተኛውን ትብብር በዚህ አጋጣሚ ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም ሁሉም አንድ ሆነው በአንድ ድምፅ በመጮሀቸው ከጅብ ላይ ስጋ አስጥለዋል ወገንን አትርፈዋል
አንድነት ሀይል ነው ይበል ያስብላል
No comments:
Post a Comment