Tuesday, June 9, 2015

ዜና | 100 ኤርትራዊያን ክርስቲያኖች በISIS መታገታቸው ታወቀ
ይህ የእስላማዊ ቡድን ባለፈው ሳምንት ነው እነዚህን መቶ ኤርትራዊያንን በሊቢያ እና በሱዳን ያገታቸው፣ ይህ ቡድን 86 ኤርትራዊያንን ጁን 6 ወደ ሊቢያ ትሪፖሊ በሚሄዱበት ወቅት ነው ያገታቸው:: ጁን 4 ያልታወቁ ታጣቂዎች 49 ስደተኞች ላይ ተኩስ በመክፈት ከያዟቸው በኃላ ሙስሊሞችን በመልቀቅ 14 ክርስቲያን ኤርትራዊያንን አግቷል::
እባካችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች በፀሎታችሁ አስቧቸው!!!                                                                                                              http://www.amlekotube.com/article_read.php?a=153

No comments:

Post a Comment