የወያኔ ባለስልጣኖች ብዙ ሰዓት የፈጀ የውስጥ ስብሰባ ማድረጋቸው እና በስብሰባው ሀይለኛ የሆነ የእርስ በእርስ የቃላት ሽኩቻ ማድረጋቸውንና የጠቅላይ ሚኒስትርነት ቦታውን ማን ይያዘው በሚለው ጉዳይ በመካከላቸው አለመግባባት መፈጠሩ የደረሰን ዜና ያስረዳል:: በደረሰን ዜና መሰረት በስብሰባው አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ላይ ከባለስልጣናቱ ከኢህአዲግ የተለያዩ ወቀሳ እና ትችት የደረሰባቸው ሲሆን በደረሰን ዜና መሰረት ጠቅላይ ሚኒስር አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ የጠቅላይ ሚኒስትርነት ቦታቸውን ሳይለቁ እንደማይቀርና በአቶ ደሳለኝ ቦታ የጠቅላይ ሚንስትርነት ቦታውን ህህዋቶች በከፍተኛ ሮጫ ላይ እንደሚገኙ እና ዶክተር ደብረ ጺዎን ገ ማርያም ቴድሮስ አዳኖምንና፣ አቶ አርከበ እቁባይን ጨምሮ ሌሎች ሶስት ሰዎች ታላቅ የስልጣን ሹካቻ ላይ እንደሚጋኙ እና የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ቦታ ሳይቆጣጠሩት እንደማይቀር ለማወቅ ተችሏል::
Monday, June 1, 2015
የጠቅላይ ሚኒስትርነት ቦታ ለመያዝ በኢህአዴግ ውስጥ ሀይለኛ የሆነ የስልጣን ሽኩቻና አለመግባባት መፈጠሩ ታወቀ
የወያኔ ባለስልጣኖች ብዙ ሰዓት የፈጀ የውስጥ ስብሰባ ማድረጋቸው እና በስብሰባው ሀይለኛ የሆነ የእርስ በእርስ የቃላት ሽኩቻ ማድረጋቸውንና የጠቅላይ ሚኒስትርነት ቦታውን ማን ይያዘው በሚለው ጉዳይ በመካከላቸው አለመግባባት መፈጠሩ የደረሰን ዜና ያስረዳል:: በደረሰን ዜና መሰረት በስብሰባው አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ላይ ከባለስልጣናቱ ከኢህአዲግ የተለያዩ ወቀሳ እና ትችት የደረሰባቸው ሲሆን በደረሰን ዜና መሰረት ጠቅላይ ሚኒስር አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ የጠቅላይ ሚኒስትርነት ቦታቸውን ሳይለቁ እንደማይቀርና በአቶ ደሳለኝ ቦታ የጠቅላይ ሚንስትርነት ቦታውን ህህዋቶች በከፍተኛ ሮጫ ላይ እንደሚገኙ እና ዶክተር ደብረ ጺዎን ገ ማርያም ቴድሮስ አዳኖምንና፣ አቶ አርከበ እቁባይን ጨምሮ ሌሎች ሶስት ሰዎች ታላቅ የስልጣን ሹካቻ ላይ እንደሚጋኙ እና የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ቦታ ሳይቆጣጠሩት እንደማይቀር ለማወቅ ተችሏል::
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment