ሀይሉ ቤታቸውን ዘለው በዶዘር ለማፍረስ በሚሞክሩበት ጊዜ በእንቅልፍ ላይ የነበሩ ነዋርዎች በፍርስራሽ ውስጥ ተቀብረው ሞተውል ይህም ያከተለው የከተማይቱ ኑዋሪዎች ቁጣ ወደተቃውሞ ተለውጦ በወያኔ ፖሊስ እና በከተማይቱ ኑዋሪዎች መካከል ለ1:30 ያክል የፈጀ
ውጊያ ተካይዳል። በአውደ ውጊውም ከአምስት በላይ ሰዎች ሲሞቱ ከ60 በላይ የሚሆኑ ደግሞ መቁሰላቸውን የአን እማኞች የገለፁ ሲሆን እስካሁንም ግጭቱም እንዳልበረደ ተነግራል።

ተያይዞም
የፈድራልፖሊስ የከተማይቱን ኑዋሪዎች እያፈሰ እደሚገኝ የአይን እማኞች ሲገልፁ። ብዙዎቹ የከተማይቱ ኑዋሪዎች ጨካ መግባታቸውን ምንጮች ገልፀዋል።

No comments:
Post a Comment