ባንግኮክ የተሰኘው የዜና ምንጭ እንዳስነበበው ሰራተኛዋ በዶ / ር ዮናስ ቤት ውስጥ ልክ እንደባሪያ ሲያስተዳድሯት እንደነበር ትናገራለች ለአመታት ያህል ወርሀዊ ደመወዟ ሳይከፈላት እንደቆየም ተነግሯል
ገንዘብ የማድረስ ስራ የፖሊስ እንዳልሆነ ተገልፆ 89 ሺ የታይላንድ ገንዘብ በፖሊስ አማካኝነት ቢላክላትም ገንዘቡን አልቀበልም ማለቷን የዜና ምንጩ ዘግቧል
የቤት ሰራተኛዋ አኔት የህግ አማካሪ ከዶ / ር ዮናስ ሌላ ተጨማሪ ያገለገለችበትን 123 ሺ 269 የሀገሪቱ ገንዘብ ሊከፈላት ይገባል ብለዋል
No comments:
Post a Comment