- ኤርትራ በረሃ የሚገኙትን ታጣቂ ሃይሎች የሚቀላቀሉ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ሰራዊትአባላት ቁጥር እየጨመረ ነው። በዛሬው ዕለት አንድ የአጋዚ ክፍለ ጦር አባል ከነሙሉ ትጥቁ አርበኞች ግንቦት ሰባትን ተቀላቅሏል። በሌላ በኩል በቡናና በቁም ከብት ንግድ የተሰማሩ አንድ የጎንደር ባለሃብት ኤርትራ በረሃ ወርደዋል።
_የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ልዩ ጽ/ቤት የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ጉዳይ ሊመረምረው ነው። ዘ ጋርዲያን ጋዜጣ እንደዘገበው ጽ/ቤቱ ጥያቄውን ለህወሀት መንግስትና ለእንግሊዝ አቅርቧል።
_ምርጫው አንድ ቀን ብቻ ቀረው። የህወሀት መንግስት የተቃዋሚዎችን ታዛቢዎች እያደነ ነው። ብዙዎች ታስረዋል። ከህግ ውጭ በመጨረሻው ሰዓት ለካድሬዎቹ የታዛቢነት ደብዳቤ ዛሬ መበተን ጀምሯል። ተቃዋሚዎች የህዝቡ ልብ ሸፍቷል እያሉ ናቸው። ስርዓቱን ለማስወገድ ዝግጁ የሆነን ህዝብ እንድናገኘው ምርጫው አጋጣሚ ፈጥሮልናል ይላሉ።
_በኦሞ ወንዝ ዙሪያ ያለውን የጎሳ ግጭት እንዲሁም የመሬት ቅርምት፡ በጋምቤላና በኦሮሚያ ክልሎች በተመሳሳይ ያለውን የመሬት ቅርምት ላይ በማተኮር ጥናት የሚያደርጉና ጉዳዩን ለዓለም ያሳወቁ 7 ኢትዮጵያውያን ሽብርተኛ ተብለው ማዕከላዊ የሰቆቃ ማጎሪያ እስር ቤት መታሰራቸው ተገለጸ።
_በየመን በተፈጸመ የአውሮፕላን ጥቃት 5 ኢትዮጵያውያን ተገደሉ።
http://ethsat.com/esat-radio-fri-may-22-2015/

No comments:
Post a Comment